The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

BC-6

የላፍቶ ቁጥር አንድ/1/ ኮንዶሚኒም የጋራ ቤቶች የሕ/ስራ ማህበር የግቢውን ዙሪያ የግንብ አጥር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 30፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ

የላፍቶ ቁጥር አንድ/1/ ኮንዶሚኒም የጋራ ቤቶች የሕ/ስራ ማህበር የግቢውን ዙሪያ የግንብ አጥር በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል ።

ስለዚህ በዚህ ጨረታ ላይ መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች በዝርዝር የተቀመጡትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሆን አለባችሁ።

  1. BC/GC ደረጃ 7 እና ከዛ በላይ ፍቃድ ያለው መሆን ይኖርበታል።
  2. የታደሰ ንግድ ፍቃድ /የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /TIN Nuhber/ ያላቸው የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል።
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን የማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ ብር/ ብቻ ከፋይናንስ ቢሮ ከፍለው መውሰድ ይችላሉ።
  5. የጨረታ ሰነዱ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድልዝ ሊኖረው አይገባም።
  6. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን እና አስፈላጊ መረጃዎችን በፖስታ በማሸግ በማህበሩ ፅ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይቻላል።
  7. ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ይሆናል።
  8. ጨረታው በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 400 ሰዓት በማህበሩ ጽ/ቤት ይከፈታል።
  9. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  10. ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ፕሮፖዛል ተጫራቾች ከጨረታው ሰነድ ጋር አብሮ አያይዞ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

አድራሻ፡-ላፍቶ ቁጥር አንድ/1/ ኮንደምኒየም

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 011-41-99688/0911824025

የላፍቶ ቁጥር አንድ/1/ ኮንዶሚኒም የጋራ ቤቶች የሕ/ስራ ማህበር

የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ በ ደቡብ ክልል የአጥር Fence Construction/ ግንባታ ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ

1 የጨረታ ቁጥር፡ ATA-NCB-W-2020-0011

2. የግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ በ ደቡብ ክልል የአጥር kence Construction/ ግንባታ ስራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

3 በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች ከዚህ በታች የተዘረዘዙትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

  • i ተጫራቾች በጨረታ ለመወዳደር ስዚሁ የሥራ ዘርፍ የተሰራ ሆኖ ህጋዊ የንግድ ፍቃዱና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ii.የግንባታ ሥራ ብቃት የሚያረጋግጥ ከደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ማቅረብየሚችሉ፡፡
  • iii. በግንባታ ዘርፍ ስራ ላይ ላለፉት አምስት ዓመታት ቢያንስ ሁለት የግንባታ ስራዎችን በአመርቂ ሁኔታ ሰርቶ ያስረከበ ለዚህም ማረጋገጫ መያያዝ ይኖርባቸዋል
  • iV. የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝጋቢ የሆኑ
  • V የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ወይም በግዥ ኤጀንሲ ዌብ ሳይት ላይ የተመዘገቡ
  • Vi. የግብር ግዴታቸውን ስለመወጣታቸው የሚያሳይ ማረጋገጫ የሚያቀርቡ

4. ተወዳዳሪዎች ሰነዳቸውን ሲያቀርቡ የፋይናንስና የቴክኒክ ሰነዶችን ለይተው በሰም በታሸገ ኤንቬሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣

5 ተወዳዳሪዎች ለስራው የሚያቀርቡትን ዋጋ መሥሪያ ቤቱ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ባቀረበው የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የተሞላ ዋጋ መቅረብ አለበት፣

6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 /አስር ሺ/ በባንክ በተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ወይም የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡ የባንክ ዋስትና የሚያሲዙ ከሆነ በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የ118 ቀን የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ የኢንሹራንስ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

7. ጨረታው ህዳር 13 ቀን 2013 ዓም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ የተጫራቾች የቴክኒክ እና የዋጋ ማወዳደሪያ ሰነድ በተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ዋና ጽ/ቤት በሚገኝበት ስተርሊንግ ህንፃ 7ኛ ፎቅ በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡

8. በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የፍላጎት መግለጫ ኢሜል በመላክ ብቻ በነፃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

9.ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ ማብራሪያ ቢፈልጉ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው

አድራሻ ስልክ፡- 251 115 570665/0115575501/ 0978459825/0911800152

Bereket.assefa@ata.gov.et/  desalegn.geremew@ata.gov.et  

የኢትዮጵያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ

አዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በስሬ ፣ ድክሲስ፣ አርቦዬ፣ጃራ፣ አዳባ እና በአጋርፋ ክዎስክ ሾፕ የሪኖቬሽን ስራ

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አዳማ ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በስሬ ፣ ድክሲስ፣ አርቦዬ፣ጃራ፣ አዳባ እና በአጋርፋ ክዎስክ ሾፕ የሪኖቬሽን ስራ REQ No:4046336, 4046339, 4046342, 4046343, 4046344 እና 4046345 ቅደም ተከተል በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በግንባታ ዘርፍ የተሰማራችሁ፣ ህጋዊ የታደሠ ፍቃድ ያላችሁና ቢያንስ ሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ደረጃ GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ኮንትራክተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሕዳር 23 ቀን 2013 . ከቀኑ 500 ሰዓት ድረስ አዳማ ከተማ አዋሽ ባንክ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመስሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 100.00 (መቶ ብርበመክፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

መስፈርት:

  1. ጨረታው ከጥቅምት 30 ቀን 2013 . ጀምሮ እስከ ሕዳር  23 ቀን 2013 . ከቀኑ 500 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፤
  2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የታደሠ የንግድ ፈቃድ፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
  3. ተጫራቾች ከዚህ በፊት በግንባታ ዘርፍ የሠሩበትን የስራ ልምድ የጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4.  ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ብር 15,000.00/አስራ አምስት ሺህ ብርየጨረታ ማስከበሪያ የባንክ .. በኢትዮ ቴሌኮም ስም አሠርተው ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው መፈረም አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሕዳር 23 ቀን 2013 . ከቀኑ 500 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 800 ሰዓት ይከፈታል::
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ሲፒኦ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-111-0994/022-1 12-16 60 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት ስር ለሚሰራው የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ (17O6B) ፕሮጀክት ስር የዶርሚተሪ ጥገና ስራ ቀለም ቅብ PAINTING WORK, GYPSUM CHACH WORK AND PVC CLING የመግጠም ስራ የእጀ ዋጋ ብቻ እና የኪችን ማሻሻያ ስራ( GYPSUM CHACK WORK AND BOARD) ስራ

Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ፡

የጨረታ ቁጥር DCE/JAN/O05/2013

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት ስር ለሚሰራው የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ (17O6B) ፕሮጀክት ስር የዶርሚተሪ ጥገና ስራ ቀለም ቅብ PAINTING WORK, GYPSUM CHACH WORK AND PVC CLING የመግጠም ስራ የእጀ ዋጋ ብቻ እና የኪችን ማሻሻያ ስራ( GYPSUM CHACH WORK AND BOARD) ግዥና ስራ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::
  3. ተጫራቾች በተጠቀሰው የስራ ዘርፍ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይገባቸዋል::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ (17-06B) ፕሮጀክት የስታፍ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ኅዳር 10/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  6.  ጨረታው ኅዳር 10/2013 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል::
  7. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የጃንሜዳ አዣዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B)

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118-95-98-10 ወይም 0118121352

ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ደብረብርሃን ለሚገኘው ፋብሪካው የፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ግንባታ ሥራ ማሰራት ይፈልጋል::

Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ቁጥር 007/2012

የጨረታ ማስታወቂያ፧

ድርጅታችን ዳሽን ቢራ ፋብሪካ አ.ማ. ደብረብርሃን ለሚገኘው ፋብሪካው የፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ግንባታ ሥራ በዘርፉ ልምድ ያላቸውን ተቋራጮች በማወዳደር ማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም በዘርፉ ፍቃድ  ያላቸውና ከዚህ በፊት ሥለሰሯቸው ሥራዎች ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤ የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው ተቋራጮች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሠነድ አዲስ አበባ – 22 ዲዩቲ ፍሪ ጎን በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መ/ቤት በመገኘት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር ብቻ) ከፍሎ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጸዕን ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ቆይቶ በ16ኛው ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኣዲስ ኣበባ 22 ዲዩቲ ፍሪ ጎን በሚገኘው የፋብሪካው ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ጠዋት 4:00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዚሁ ዕለት 4:30 ሰዓት በግልፅ ይከፈታል:: የጨረታ መክፈቻው ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀናት ላይ ካረፈ በቀጣዩ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል::



ማሳሰቢያ

 ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116591249 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል

ድርጅቱ

1,600 ካሬ ሜትር የሚሆን የአሉሚኒዬም ፓርቲሽን ሥራ እና ብዛቱ 39 (ሰላሳ ዘጠኝ) የሆነ የጥበቃ ቤት

Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ 

የጨረታ ቁጥር OT/10/2020-21

1. ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና በየክፍለ ሀገሩ ላሉ ቅርንጫፎቹ፡

  • 1,600 ካሬ ሜትር የሚሆን የአሉሚኒዬም ፓርቲሽን ሥራ እና
  • ብዛቱ 39 (ሰላሳ ዘጠኝ) የሆነ የጥበቃ ቤት

የራሳቸዉ ማቴሪያል እና የሰዉ ሀይል በማቅረብ ሠርተዉ የሚገጥሙ እና የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ በማወዳደር እና ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል በመፈፀም ማሠራት ይፈልጋል:: ስለዚህ ሥራዉን ለመስራት ልምዱና ፍላጎቱ ያላቸዉ ድርጅቶች የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈልና ማመልከቻ በማቅረብ ለዚሁ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሠነድ ከሚከተለዉ አድራሻ በመግዛት በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ::

ግዥና ፋሲሲቲ አስተዳደር መምሪያ

የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 903

ቦሌ መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ

ስልክ ቁጥር 0115 183880/0115572098

2 ተጨራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀዉ አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ::

3. ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::

4. ባንኩ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::

ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ

Construction of – Shade at Kemissie Town, Oromo Nationality Zone, Amhara Regional State;

Published on:Reporter ( Nov 8, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

Invitation To Bid

(For All Contractors of category GC/BC-8 & Above)

Farm Africa is an international non-governmental organization with a mission to reduce poverty permanently by unleashing African farmers’ abilities to grow their incomes while managing their natural resources sustainably and has been operating in different parts of Ethiopia since 1985 G.C.

Now, therefore, Farm Africa would like to invite capable and eligible Contractors to submit sealed bids for providing the necessary labor, materials, and equipment for the construction of – Shade at Kemissie Town, Oromo Nationality Zone, Amhara Regional State;

And interested contractors/bidders who fulfill the under-listed requirements may collect the bidding documents from our office as indicated below.

Minimum Requirements: – Bidders are required to be: Legally registered as a Contractor with GC/BC-8 or

i. above grades; and have renewed license for the current year: Registered with tax authorities, and should be able to produce valid documentation including copies

ii of their tax clearance papers;

Bidding Instructions:

iii. The bid documents (including the technical specifications)can be collected from Farm Africa Ethiopia office, located at Black Gold Bldg (in front of Enat Bank Kazanchis), 6th floor against submittal of license copies. Issuance of the bid document will stay active for the

iv. next Ten (10) consecutive days – effective after the announcement of this bid; Interested bidders will be required to accompany their bids with a 2% bid guarantee/bid-bond of the total offer in the form of Certified Cheque /CPO or Unconditional Bank Guarantee. Sealed Bids marked as “Bid For Construction of Community Ponds” shall arrive Farm Africa Ethiopia

vi.office on or before November 20, 2020 – 10:30 AM; and the opening event will be held in the presence of bidders and/or their official representatives who wish to attend the event.

vii.Bidders are required to bring their own CD-R for collection of the bid; Bids submitted by bidders who do not meet the aforementioned minimum requirements, and bids

arriving later than the final submission date and time shall be rejected without further notice. Farm Africa reserves the right to accept or reject any or all bids.

Request for clarifications/inquiries can be forwarded to

X. the following address: Farm Africa Ethiopia Office, Black Gold Bldg. 6th floor

Tel. 011 5573325/17, Fax- 011 557 3332, Addis Ababa

Construction of Milk Collection & Processing Center in Sululta Town, & Rehabilitation of Diary Farm Center in Laga Tafo Town

Published on:Reporter ( Nov 8, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa.
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

CONSTRUCTION BID ANNOUNCEMENT

  • ALL CONTRACTORS OF CATEGORY GC / BC 7 AND ABOVE to undertake:
  • Construction of Milk Collection & Processing Center in Sululta Town, & Rehabilitation of Diary Farm Center in Laga Tafo Town
  • SOS Sahel Ethiopia – Gender Transformative Climate Smart Agriculture & Agri-Business Project invites eligible bidders of the above categories to undertake construction works stated under each category.
  1. A complete set of bidding documents can be obtained commencing 10, November 2020 from SOS Sahel Ethiopia Head Office in Addis Ababa during office hours (from 8:30 am to 5:00 pm) against non-refundable payment of Birr 200.00 (two hundred only);
  2.  Bid proposals shall be submitted in one original and one copy (both for technical & financial) in separately sealed envelope before or on the closing date of 26, November 2020 at 2:00pm to SOS Sahel Ethiopia – Head Office. Bid proposal must be accompanied by Bid Bond/CPO amount of 2% of the total offer prepared in the name of SOS Sahel Ethiopia.
  3. Bid opening shall be held in the presence of bidders and/or their legal agents who wish to attend on 26, November 2020 at 2:30 pm at SOS Sahel Ethiopia – Head Office in Addis Ababa.
  4.  Interested companies may obtain further information from the organization Head Office on Tel. No. 0114-16-03-91;
  5. Bidders are requested to fill the necessary details in the instruction to bidders.
  6. Bidders shall attach copy of trade registration certificate, renewed trade license, and all necessary credentials together with the technical documents.
  7. SOS Sahel Ethiopia reserves the right to reject any or all bids.

Construction of Renovation Work, Aluminum Partition Work and Maintenance work

Published on:Ethiopian Herald ( Nov 7, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

Invitation for Bid

Bid No: – AAU/CHS/NCB/WG/01/2013/2020

Addis Ababa University College of Health Science hereby invites sealed bid from eligible and qualified GC 8 /BC 8 bidders With business license for 2013 E.C for the Construction of Renovation Work, Aluminum Partition Work and Maintenance work Bidder should fulfill the following requirement:

This invitation is for all metal work, aluminum work, construction work and other companies who works any renovation work.

  1.  In the case of Ethiopian bidders, renewed trading license indicating the stream of business in which it engaged and TIN certificate, Tax clearance certificate valid at bidding date and VAT registration certificate
  2. Bidding will be conducted using the Open National Competitive Bidding (NCB) procedures specified in the Public Procurement Agency Guidelines and is open to all bidders as specified and defined in the bidding document.
  3. Interested eligible bidders may obtain further information from and inspect the bidding documents at the address given below from 8:30A.M to 12:00 P.M and 1:30P.M to 4:30 P.M from Monday to Friday local time; A complete set of bidding documents prepared in English language may be purchased by interested bidders on the submission of written application to the address below and upon payment of a nonrefundable fee of ETB 200.00 (Two hundred birr- only) By Ethiopian Commercial Bank the address below Tikur Anbessa Specialized Hospital Account No. (1000000984519) Payed and bring the bank advice.
  4. Bidders shall submit four envelops, Financial original and copy, Technical Original and copy “Qualification information & Bid Security” in Technical original document or separately in one envelope.
  5. Evaluation is to be carried out in two stages after checked for minimum specification, Qualification information first and financial bids of qualified bidders next
  6. Bids must be delivered to the address below on November 26,2020 before 2:00 pm. All bids must be accompanied by a bid Security of Birr 25,000.00 (Twenty five thousand birr only), late bids will be rejected. Qualification information and bid security of the bidders will be opened in the presence of bidders’ or their representatives who choose to attend at the address below at 2:30 pm on the same date of bid submission as stated above.
  7.  Address: Lideta sub city In front of Post office Black lion Hospital AddisAbabaUniversity College of Health Sciences 1st floor room no 123 Procurement teamOffice. TeL-0118697349
  8. .Addis Ababa University College of Health Sciences Reserves the right to accept any or reject any or all bids.

Lideta sub city In front of Post office, Black lion Hospital P.O.Box 9086,AddisAbaba, Ethiopia, Tel. 0118697349

Addis Ababa University College of Health Sciences

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በስሬ ፣ ድክሲስ፣ አርቦዬ፣ጃራ፣ አዳባ እና በአጋርፋ ክዎስክ ሾፕ የሪኖቬሽን ስራ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 28፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አዳማ ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በስሬ ፣ ድክሲስ፣ አርቦዬ፣ጃራ፣ አዳባ እና በአጋርፋ ክዎስክ ሾፕ የሪኖቬሽን ስራ REQ No:4046336, 4046339, 4046342, 4046343, 4046344 እና 4046345 ቅደም ተከተል በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በግንባታ ዘርፍ የተሰማራችሁ፣ ህጋዊ የታደሠ ፍቃድ ያላችሁና ቢያንስ ሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ደረጃ GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ኮንትራክተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሕዳር 23 ቀን 2013 . ከቀኑ 500 ሰዓት ድረስ አዳማ ከተማ አዋሽ ባንክ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመስሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 100.00 (መቶ ብርበመክፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

መስፈርት:

  1. ጨረታው ከጥቅምት 30 ቀን 2013 . ጀምሮ እስከ ሕዳር  23 ቀን 2013 . ከቀኑ 500 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፤
  2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የታደሠ የንግድ ፈቃድ፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
  3. ተጫራቾች ከዚህ በፊት በግንባታ ዘርፍ የሠሩበትን የስራ ልምድ የጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4.  ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ብር 15,000.00/አስራ አምስት ሺህ ብርየጨረታ ማስከበሪያ የባንክ .. በኢትዮ ቴሌኮም ስም አሠርተው ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው መፈረም አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሕዳር 23 ቀን 2013 . ከቀኑ 500 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 800 ሰዓት ይከፈታል::
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ሲፒኦ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-111-0994/022-1 12-16 60 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን

Fences and Gates at AAU Main Campus

Published on:Addis Zemen ( Nov 7, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa University
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

Invitation for Bids (IFB)

Bid Reference No: – AAU/NCB/REFB/10/2013/2020

1. Addis Ababa University now invites sealed bids from the eligible and qualified bidder for

No.LOT  
1Procurement Of Herbarium Renovation Works  At School of Natural Science College (4 Kilo)GC &BC-5 
2Procurement of Fence and Guard Housework at  FBE collegeGC & BC-6
3Procurement of Fence at Butajira Meskan weredaGC & BC-6
4Procurement of AAU FBE Campus Ehetu Chole Building Roofing & Sanitary System Maintenance Work. GC & BC-8
5Procurement of Works of Fences and Gates at AAU Main CampusGC & BC 4

2. Bidding will be conducted through National Competitive Bidding (NCB) procedures Contained in the Public Procurement Proclamation of the Federal government of Ethiopia which is open to all eligible and qualified bidders.

3. Interested eligible bidders may obtain further information and collect the Bidding Document at the address given below at 7 (a) from 8:30 AM to 5:30 PM

4. Eligible documents are:-Renewed trade license for the current year, Tax clearance and VAT registration certificate from MOFED, Tax Payer Identification Certificate (TIN)

5. A complete set of the bidding document in English language may be purchased and inspected by interested bidders on the address below upon payment of a non-refundable fee of Ethiopian Birr 200.00 (Birr Three Hundred). The method of payment will be cash.

6. Bidding documents must be delivered to the address below at 7(c) on or before November 30, 2020, at 10:00 AM. Late bids shall be rejected.

7. Bids shall be opened in the presence of the bidders’ representatives who choose to attend in person at the address below at 8 (d) on November 30, 2020, at 10:30 AM A)Documents shall be inspected Addis Ababa University  University Procurement and Property Administration Directorate Room No.314.

B) Documents shall be issued at: Addis Ababa University University, Procurement, and Property Administration Directorate office, New Administration building Room No.314.

C) Bid documents shall be delivered to: Addis Ababa University, former Procurement and Property Administration Directorate office, Room No. 200

D) Bid documents shall be opened at: Addis Ababa University, former Procurement and Property Administration Directorate office, Room No. 200

8. All Bids must be accompanied by Bid Security for Lot I. Bid Security 220,000.00 Lot 2. Bid Security 25,000.00 Lot 3. Bid Security 25,000.00, Lot 4. Bid Security 50,226.00 and Lot 5. Bid Security 500,000.00 In the form of CPO or unconditional bank guarantee

10. Addis Ababa University reserves the right to reject any bid and to annul the bidding process and reject all bids at any time prior to contract, without thereby incurring any liability to Bidders. Public Body: Addis Ababa University Procurement and Property Administration Directorate Office, the new Building Administration office, Room No. 314. Telephone Number: 0111 22 00 01/0111 24 32 72

Addis Ababa University

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በስሬ ፣ ድክሲስ፣ አርቦዬ፣ጃራ፣ አዳባ እና በአጋርፋ ክዎስክ ሾፕ የሪኖቬሽን ስራ

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 27፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አዳማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ

ኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን በስሬ ፣ ድክሲስ፣ አርቦዬ፣ጃራ፣ አዳባ እና በአጋርፋ ክዎስክ ሾፕ የሪኖቬሽን ስራ REQ No:4046336, 4046339, 4046342, 4046343, 4046344 እና 4046345 ቅደም ተከተል በግንባታ ዘርፍ የተሰማሩና ደረጃቸው GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ኮንትራክተሮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በግንባታ ዘርፍ የተሰማራችሁ፣ ህጋዊ የታደሠ ፍቃድ ያላችሁና ቢያንስ ሶስት ዓመት የስራ ልምድ ያላቸው በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ደረጃ GC/BC 7 እና ከዚያ በላይ የሆናችሁ ኮንትራክተሮች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሕዳር 23 ቀን 2013 . ከቀኑ 500 ሰዓት ድረስ አዳማ ከተማ አዋሽ ባንክ ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው የመስሪያ ቤቱ ሶርሲንግ ክፍል በመቅረብ ስለጨረታው መረጃ ማግኘትና የማይመለስ ብር 100.00 (መቶ ብርበመክፈል የጨረታውን ሠነድ በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

መስፈርት:

  1. ጨረታው ከጥቅምት 30 ቀን 2013 . ጀምሮ እስከ ሕዳር  23 ቀን 2013 . ከቀኑ 500 ሰዓት ድረስ ክፍት ሆኖ ይቆያል፤
  2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የታደሠ የንግድ ፈቃድ፣ የተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን ይኖርባቸዋል::
  3. ተጫራቾች ከዚህ በፊት በግንባታ ዘርፍ የሠሩበትን የስራ ልምድ የጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  4.  ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ብር 15,000.00/አስራ አምስት ሺህ ብርየጨረታ ማስከበሪያ የባንክ .. በኢትዮ ቴሌኮም ስም አሠርተው ከጨረታ ሠነዱ ጋር ማስገባት ይኖርባቸዋል::
  5. ተጫራቾች በሰነዶቻቸው ላይ ስማቸውንና ሙሉ አድራሻቸውን በትክክል ጽፈው መፈረም አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ ሲሞሉ ስርዝ ድልዝ ያለው ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  7. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሕዳር 23 ቀን 2013 . ከቀኑ 500 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከቀኑ 800 ሰዓት ይከፈታል::
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱንና ሲፒኦ በታሸገ ኤንቨሎፕ አድርገው ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 022-111-0994/022-1 12-16 60 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮ ቴሌኮም ደቡብ ምስራቅ ሪጅን

Public Toilet & Communal Toilet

Published on:Ethiopian Herald ( Nov 6, 2020 )Place of Bid Competitions:Dessie
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

Re-invitation for Bids

  • Procurement of Works
  • COUNTRY: Federal Democratic Republic of Ethiopia
  • NAME OF PROJECT: Second Urban Water Supply and Sanitation Project (UWSSPII)
  • Project ID: IDA Credit No 6007-ET/6008-ET
  • Contract Title: Procurement of Construction of Communal and Public Toilets Reference No.: ET-MOWIE-143535-CW-RFB

The Federal Democratic Republic of Ethiopia has received financing from the World Bank toward the cost of the Second Urban Water Supply and Sanitation Project (UWSSPII), and intends to apply part of the proceeds toward payments under the contract sanitation facilities.

The Dessie Town Water Supply and Sewerage Service now invite sealed bids from eligible bidders for the construction of the following public and communal toilets:

S/NoIdentificationNum of the NCB DescriptionofWork No of individual of Buildings Place of Work
01ET-MOWIE 143535-CW-RFB Public Toilet05Amhara Regional StateDessieTown, 401 km to the North east from AddisAbaba 
02ET-MOWIE143535-CW-RFBCommunal Toilet05

Bidding will be conducted through the National Competitive Bidding procedures as specified in the procedure of Government of Ethiopia, Federal Government Procurement and Property Administration Proclamation No. 649/2009 and the Federal Government Public Procurement Directive issued by the Ministry of Finance and Economic Development, June 2010.

Interested eligible bidders may obtain further information from Dessie Town Water Supply and Sewerage Service office, Second Urban Water supply and Sanitation Project Alemayehu Ali e-mail alexemanali@gmail.com and inspect the bidding documents during office hours 2:30 AM to 5:30 PM i.e. 2:30 Local Time -11:30 Local Time) at the address given below.

A complete set of bidding documents in English may be purchased by interested eligible bidders upon the submission of a written application to the address below and upon payment of a non-refundable fee of ETB 500.00(Five hundred Ethiopian Birr) or its equivalent in freely convertible currency. The method of payment will be in cash.

Bids must be delivered to the address below within 30(thirty) calendar days counted from the first day noticed posted on the newspaper at 2:30 P.M. Electronic bidding will not be permitted. Late bids will be rejected. Bids will be publicly opened in the presence of the bidders’ designated representatives and anyone who chooses to attend at the address below on the same day at3:00P.M.

All bids must be accompanied by a Bid Security of 1% of the bid amount or an equivalent amount in the form of Bank Guarantee/CPO/ in the bid currency in the name of Dessie Town Water Supply and Sewerage Service office, Second Urban Water Supply and Sanitation Project.

The address (es) referred above is (are): Attn: Alemayehu Ali, Street; Near Alkan health college

Dessie, Ethiopia, Tel: +251-920185923 E-mail: alexemanali@gmail.com 

Dessie Town Water Supply and Sewerage Service office

የአዲሱ ህንጻ የሊፍት ስራ…

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 27፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ

ዋዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለተለያዩ ክፍሎች በኢፖከሲ (EPOXY)

  • 1ኛ በአራት ሎቶች በደረጃ GC/ BC 6 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ተቋራጮች 
  • 2ኛ የአሮጌ ህንጻ የሊፍት ስራ፣
  • 3ኛ የአዲሱ ህንጻ የሊፍት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሱ

  1. ከጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው::
  2. በግዢ ኤጄንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ፡፡
  3. ከመንግሥት የሚፈለግበትን የግብርና የታክስ እዳ ያለመኖሩን የሚገልፅ ደብዳቤ ያለው፡፡
  4. የግብር ከፈይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት (TiN NUMBER)
  5. በጨረታ የሚሳተፉበትን የንግድ ፈቃድ መስክ በምዝገባ የምስክር ወረቀት ውስጥ የተካተተ፡፡
  6. በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ደግሞ ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ እሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልፅ ከፈዴራል ገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ያለው፡፡
  7. ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ::
  8. የ2013 ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው :: ከተራ ቁጥር ከ1-8 ድረስ ያለውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በሰም በማሸግ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 32 ግፋ/ን/አስ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር ) በማስያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ :: ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በማግስቱ ጨረታው በ16ኛው ቀን ተጫራቶች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 6.00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል ፡፡
  • ሆ/ሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ስልክ ቁጥር 0461780711 ፣ Po,Box 22 Fax 2293

ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ

ኮሌጅ ን/እ/መ/መ/ሪ/ ሆስፒታል

አጠቃላይ የጥገና እና የግንባታ ስራዎች

Published on:Addis Zemen ( Nov 5, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር /001/2013

መጀመሪያ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በጉለሌ ክ/ከተማ ታደሰ ብሩ ቁ.2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2013 ዓ.ም በጀት አመት በመደበኛው በጀት ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣
  • ሎት 2 የጽዳት እቃዎች
  • ሎት 3 የደንብ ልብስ
  • ሎት 4 ቋሚ እቃዎች ፣
  • ሎት፣ 5 የደንብ ልብስ ስፌት
  • ሎት 6 የኤሌክትሪክ እና የግንባታ እቃዎች
  • ሎት7 አጠቃላይ የጥገና እና የግንባታ ስራዎች
  • ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና
  • ሎት 9 የሕትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ቫት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ናሙና ማቅረብ የሚገባቸውን እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና
    • ለሎት1  1000 ብር ፤
    • ለሎት 2 500 ብር ፧
    • ለሎት 3 1000 ብር ፤
    • ለሎት4 500 ብር
    • ሎት5 1000 ብር
    • ሎት6 500 ብር
    • ሎት 7 1000 ብር
    • ሎት8 500 ብር
    • ሎት9 500 ብር በባንኩ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡በጥቃቅን የተደራጁ ከሆኑ ከአደራጃቸው አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ከቢሮ ቁ-5 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ሰነዱን በመሙላትና በማሸግ በኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው በ10ኛው ቀን 800 ሰአት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት 830 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁ- 05 ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቹ የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል።
  8. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።
  9. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችት/ቤቱንብረት ክፍል ድረስ በራሳቸው ትራንስፖር ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  10. መስሪያቤቱ ከውል በፊት እስከ 20% የመጨመርም ሆነ መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻችን፡-ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 አዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ ጽዮን ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ

ታደሰ ብሩ ቁ.2 የመጀ./ደ/ት/ቤት

ስልክ ቁጥር 0118-35-07-26

ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08

ታደሰ ብሩ ቁ2 የመጀ/ደ/ት/ቤት

አጠቃላይ የጥገና እና የግንባታ ስራዎች

Published on:Addis Zemen ( Nov 5, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር /001/2013

በመጀመሪያ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በጉለሌ ክ/ከተማ የበላይ ዘለቀ ቁ.2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2013 ዓ.ም በጀት አመት በመደበኛውና በድጎማ በጀት ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣
  • ሎት 2 የጽዳት እቃዎች
  • ሎት 3 የደንብ ልብስ
  • ሎት 4 ቋሚ እቃዎች
  • ሎት 5 የደንብ ልብስ ስፌት
  • ሎት 6 የኤሌትሪክ እና የግንባታ እቃዎች
  • ሎት 7 አጠቃላይ የጥገና እና የግንባታ ስራዎች
  • ሎት 8 የኤሌክትሮንክስ ጥገና
  • ሎት 9 በድጎማ በጀት የሚገዙ አጋዥ መጽሀፍትና የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ቫት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ናሙና ማቅረብ የሚገባቸውን እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት1 1000 ብር፤ ለሎት 2 800ብር ፤ለሎት 3 2000 ብር ፤ ለሎት 4 700 ብር ፤ ሎት 5 1200 ብር ሎት 6 500 ብር ሎት 7 1500 ብር ሎት 8 500 ብር ሎት 9 1000 ብር በባንኩ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡በጥቃቅን የተደራጁ ከሆኑ ከአደራጃቸው አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ከቢሮ ቁ-5 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. ሰነዱን በመሙላትና በማሸግ በኦሪጂናልና ፎቶ ኮፒ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው 10ኛው ቀን 800 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት 830 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ፍይናንስ ክፍል ቢሮ ቁ- 03 ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቹ የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል
  8. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል
  9. ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  10. መስሪያ ቤቱ ከውል በፊት እስከ 20% የመጨመርም ሆነ መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

አድራሻችን፡- ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 አዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ ጽዮን ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ በላይ ዘለቀ ቁ.2 የመጀ/ደ/ት/ቤት

ስልክ ቁጥር፡- 0111-27-09-85 ወይም 0111-54-74-28

ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የበላይ ዘለቀ ቁ.2 የመጀ/ደ/ት/ቤት

World Vision Ethiopia (WVE) wants who are interested in working with WVE at the different Regional States of Ethiopia, World Vision Ethiopia’s Program Areas by furnishing all the necessary labor, materials, and equipment.

Published on:Reporter ( Nov 4, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

INVITATION TO PRE-QUALIFICATION 

PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: CONSTRUCT 07/20

World Vision Ethiopia (WVE) is an International Humanitarian Christian Organization whose objective is to provide holistic and integrated development and emergency response programs in the country.

World Vision’s work in Ethiopia contributes to the well-being of vulnerable children in partnership with the church, civil society, and the government. Initiatives include education, food security, health, HIV and AIDS, water, sanitation, and hygiene, as well as sponsorship management. All programs are implemented with the goal of addressing the strategic and basic needs of children while supporting and building the capacity of families and communities.

World Vision Ethiopia (WVE) wants to pre-qualify potential companies for the current fiscal year in the following categories who are interested in working with WVE at the different Regional States of Ethiopia, World Vision Ethiopia’s Program Areas by furnishing all the necessary labor, materials, and equipment.

  1. Contractors in the category of Water Works Contractors Class 6 and above, registered, licensed, renewed, and valid for the year 2013 EC OR 2012 with tax clearance (2020GC). The contractor should be well-experienced and accomplished construction of water supply projects (like different sizes of pipeline installation, reservoirs construction, water points construction…etc) at Different locations of the Country.
  2. Contractors in the category of Building Infrastructure Contractors (GC/BC) Class 6 and above, registered, licensed, renewed, and valid for the year 2013 EC OR 2012 with tax clearance (2020GC).

The contractor should be well-experienced and accomplished construction of a building or related structures (like schools, health institutions…etc) at Different location of the Country.

Interested eligible contractors can register at World Vision EthiopiaHead Office on the address shown below by delivering credential renewed license and upon submitting a valid email address of the company during working hours ( 1:30PM to 4:30PM in the afternoon), From November 16-18, 2020. The prequalification bidding document (TOR) will be distributed to the bidders through e-mail address given to the unit From November 19-20, 2020. 

WVE-Support Service Division (Administration Unit), Head Office,

Addis Ababa

Phone: 251-116-293365, P.O.Box-3330, Located at Gerji-Mebrat hail,

in front of TOTOT Traditional Restaurant.

The qualification document being completed with requested details and shall prepare the bid in envelope sealed in wax and stamped and signed, duly marking the envelopes as “ORIGINAL” (no need of copy), must be delivered to the address above in the bid box prepared for this purpose on December 1, 2020, on or before 2:30 pm.

Only applicants who present the most responsive document to the details of the qualification document shall be pre-qualified for the fiscal year.

NB: Please note that one company can only be prequalified at one of WVE branch offices or at the Head Office of WVE. WVE has the right to reject if the company is prequalified in more than one office.

World Vision Ethiopia reserves the right to reject any or all the application 

World Vision Ethiopia (WVE) wants who are interested working with WVE at different Regional States of Ethiopia, World Vision Ethiopia’s Program Areas by furnishing all the necessary labor, materials and equipment.

Published on:The Daily Monitor ( Nov 4, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

PROCUREMENT REFERENCE NUMBER: Construct 07/20

Date: November 2, 2020

Subject: INVITATION TO PRE-QUALIFICATION

World Vision Ethiopia (WVE) is an International Humanitarian Christian Organization whose objective is to provide holistic and integrated development and emergency response programs in the country.

World Vision’s work in Ethiopia contributes to the well-being of vulnerable children in partnership with the church, civil society and the government.

Initiatives include education, food security, health, HIV and AIDS, water, sanitation, and hygiene, as well as sponsorship management. All programs are implemented with the goal of addressing the strategic and basic needs of children while supporting and building the capacity of families and communities.

World Vision Ethiopia (WVE) wants to pre-qualify potential companies for current fiscal year in the following categories who are interested working with WVE at different Regional States of Ethiopia, World Vision Ethiopia’s Program Areas by furnishing all the necessary labor, materials and equipment.

1.Contractors in the category of Water Works Contractors Class 6 and. above, registered, licensed, renewed and valid for the year 2013 EC OR 2012 with tax clearance (2020GC). The contractor should be well experienced and accomplished construction of water supply project (like different sizes of pipeline installation, reservoirs construction, water points construction…etc) at Different location of the Country.

2.Contractors in the category of Building Infrastructure Contractors. (GC/BC) Class 6 and above, registered, licensed, renewed and valid for the year 2013 EC OR 2012 with tax clearance (2020GC). The contractor should be well-experienced and accomplished construction of building or related structures (like schools, health institutions…etc) at Different location of the Country.

Interested eligible contractors can register at World Vision Ethiopia-Head Office on the address shown below by delivering credential renewed license and upon submitting valid email address of the company during working hours (1:30PM to 4:30PM in the afternoon ), From November 16-18, 2020.

The prequalification bidding document (TOR) will be distributed to the bidders through e-mail address given to the unit From November 19-20, 2020.

WVE-Support Service Division (Administration Unit), Head Office,

Addis Ababa Phone: 251-116-293365,

P.O.Box -3330, Located at Gerji-Mebrat hail,

in front of TOTOT Traditional Restaurant.

The qualification document being completed with requested details and shall prepare the bid in envelope sealed in wax and stamped and signed, duly marking the envelopes as “ORIGINAL” (no need of copy), must be delivered to the address above in the bid box prepared for this purpose on December 1, 2020 on or before 2:30pm.

Only applicants who present the most responsive document to the details of the qualification document shall be pre-qualified for the fiscal year.

NB: Please note that one company can only be prequalified at one of WVE branch offices or at Head Office of WVE. WVE has the right to reject if the company is prequalified in more than one offices.

World Vision Ethiopia reserves the right to reject any or all the applications.

Road Maintenance signing, and painting

Published on:Reporter ( Nov 4, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

Invitation for bid 

National competitive bidding 

Procurement reference no. BLIP/NCB/ G&NC/01/2020/21

1) Bole Lemi Industry Park; invites eligible and qualified bidders to participate in the tender for the supply of the following Goods and Non-Consultancy Services. 

Lot no. description Bid security amount in Eth. birr
1workshop Materials and Equipment10,000.00
2Electrical Materials 5,000.00
3Pump and blower accessories5,000.00
4Laboratory equipment and chemicals 5,000.00
5Stationary and office supplies 25,000.00
6Service car rent 5,000.00
7Road Maintenance signing, and painting5,000.00

2) Bidding will be conducted through national competitive bidding (NCB) specified in the procurement document of the IPDC and is open to all eligible bidders as defined in the guidelines 

3) Eligible documents are:- renewed trade license for the current year, valid tax clearance, VAT registration certificate, taxpayer identification, and registration certificate. 

4) Interested eligible bidders may obtain further information from administration and finance team block no. 4) office no. 2 and obtain the bidding document the address given below during office hours from Monday to Thursday 8:30 AM to 12:30 PM and 1:30 PM to 5:30 PM, Friday 8:30 AM to 11:30 AM and 1:30 PM to 5:30 PM and Saturday 8:30 AM to 12:00 AM local 

5) A complete set of bidding documents in English may be purchased by interested bidders on the address below and upon payment of a non-refundable fee of Birr 100.00 (one hundred) staring from the announcement floated on the newspaper. 

6) All bids must be accompanied by a bid security in the form of CPO or unconditional bank guarantee letter from the local bank and must be addressed to “’Bole Lemi Industrial Park” in separate envelop, and be delivered to the address below on or before 2:00 PM of Tuesday November 24, 2020. Bid security in the form of an insurance bonds shall not be accepted. 

7) Bid will be closed at 2:00 PM and open at 2:30 PM in the afternoon Tuesday, November 24, 2020. The bid shall be closed and opened in the presence of bidders and/or bidders’ representatives at the address mentioned below. 

8) Electronic bidding will not be permitted. Let bids will be rejected. 

9) Bidders should present their financial and technical documents separately in sealed and waxed envelop for each lot and submitted in the tender box. 

10) Bole Lemi Industrial Park reserve the right to reject all or parts of the bid. 

11) The addressed referred to above is (are): Bole Lemi Industrial Park. Summit Condominium 3rd gate, after the circle square, strait to the asphalt road or use Goro circle to AWSSA Sewerage damp then to the industry park. Administrator and finance team, Block no.3 Office no.2, Tel. 0116394212/36. Addis Ababa, Ethiopia 

Bole Lemi Industry Park

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን TV STUDIO INTERIOR DESIGN AND INSTALLATION WORKS

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 25፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር NTSB-001/2013

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን TV STUDIO INTERIOR DESIGN AND INSTALLATION WORKS በሀገር አቀፍ በሁለት ደረጃ ጨረታ የመወዳደሪያ ሃሳብ እንዲያቀርቡ ይጋብዛል፡፡

በዚህም መሠረት በጨረታው ላይ ለመሳተፍ የሚፈልጉና ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ሁሉ መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች ህጋዊና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (የቲን) ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት ምስክር ወረቀት ፤ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉበት መረጃ፣ የገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር የአቅራቢነት የምዝገባ የምስክር ወረቀት እና የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃዎች ያሏቸው ለመሆኑ ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ማስያዝ ሳያስፈልጋቸው የጨረታውን ሰነዱን ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ከኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ግዥና ንብረት አስተዳደር ዲፓርትመንት በነፃ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  3. የቴክኒክ መግለጫዎች አንድ ኦሪጅናል እና አንድ ኮፒ የጨረታውን ሥምና ቁጥር በመጥቀስ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት በኮርፖሬሽኑ ዋናው መ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡የዋጋ ፕሮፖዛል በዚህ ደረጃ ላይ አያስፈልግም፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 21 ቀናት ከጠዋቱ 4፡15 ድረስ የጨረታ ሰነዳቸውን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ21ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡15 ላይ ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡5 ተዘግቶ ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  7. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታው በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ተጨማሪ መረጃ ቢያስፈልግ በስልክ ቁጥር 0115172521 ደውሎ መጠየቅ ወይም በመ/ቤት በአካል በመገኘት መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን

You cannot copy content of this page