RC-1
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ደረጃ 1 ጠቅላላ ስራ እና መንገድ ስራ ተቋራጭ (Gር/RC_1) የሆኑ የሃገር ውስጥ ጨረታ ለመሳትፍ ፈቃድ ያላቸው የሃገር ውስጥ እና አለም አቀፍ ተጫራቾችን በጨረታ አወዳድሮ የጎዴ፣ ጂንካ፣ ኮምቦልቻ፣ ሮቤ እና ባህር ዳር ኤርፖርቶች የአደጋ ጊዜ መዳረሻ መንገድ ዲዛይን እና ግንባታ ስራ (Design Build of Emergency Access Road Construction at Gole, Jinka, Kombleha, Robe and Bahir Dar Airports) ለማሰራት ይፈልጋል።
Invited Grades :ደረጃ 1 ጠቅላላ ስራ እና መንገድ ስራ ተቋራጭ (Gር/RC_1)
, Place of Bid Competition : Addis Ababa
Addis Zemen(Aug 05, 2025)