The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት ስር ለሚሰራው የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ (17O6B) ፕሮጀክት ስር የዶርሚተሪ ጥገና ስራ ቀለም ቅብ PAINTING WORK, GYPSUM CHACH WORK AND PVC CLING የመግጠም ስራ የእጀ ዋጋ ብቻ እና የኪችን ማሻሻያ ስራ( GYPSUM CHACK WORK AND BOARD) ስራ

Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ፡

የጨረታ ቁጥር DCE/JAN/O05/2013

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በሸጎሌ መኖሪያ አፓርትመንት (16-08B) ፕሮጀክት ስር ለሚሰራው የጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ የተማሪዎች ማደሪያ ህንፃ (17O6B) ፕሮጀክት ስር የዶርሚተሪ ጥገና ስራ ቀለም ቅብ PAINTING WORK, GYPSUM CHACH WORK AND PVC CLING የመግጠም ስራ የእጀ ዋጋ ብቻ እና የኪችን ማሻሻያ ስራ( GYPSUM CHACH WORK AND BOARD) ግዥና ስራ ለመፈፀም ተጫራቾችን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል::

ስለሆነም፡-

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.3 እና 7.4 በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት::
  3. ተጫራቾች በተጠቀሰው የስራ ዘርፍ የስራ ልምድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይገባቸዋል::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰአት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ጃንሜዳ ስታፍ ኮሌጅ (17-06B) ፕሮጀክት የስታፍ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ በሚገኘው የፕሮጀክት ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ኅዳር 10/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
  6.  ጨረታው ኅዳር 10/2013 ዓ/ም ከቀኑ 8፡30 ከሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ ቢሮ ይከፈታል::
  7. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የጃንሜዳ አዣዥነትና ስታፍ ኮሌጅ ፕሮጀክት (17-06B)

የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0118-95-98-10 ወይም 0118121352

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page