| Published on:Addis Zemen ( Nov 5, 2020 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check It!
ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር /001/2013
መጀመሪያ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በጉለሌ ክ/ከተማ ታደሰ ብሩ ቁ.2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2013 ዓ.ም በጀት አመት በመደበኛው በጀት ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣
- ሎት 2 የጽዳት እቃዎች
- ሎት 3 የደንብ ልብስ
- ሎት 4 ቋሚ እቃዎች ፣
- ሎት፣ 5 የደንብ ልብስ ስፌት
- ሎት 6 የኤሌክትሪክ እና የግንባታ እቃዎች
- ሎት7 አጠቃላይ የጥገና እና የግንባታ ስራዎች
- ሎት 8 የኤሌክትሮኒክስ ጥገና
- ሎት 9 የሕትመት ስራዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ቫት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ናሙና ማቅረብ የሚገባቸውን እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና
- ለሎት1 1000 ብር ፤
- ለሎት 2 500 ብር ፧
- ለሎት 3 1000 ብር ፤
- ለሎት4 500 ብር
- ሎት5 1000 ብር
- ሎት6 500 ብር
- ሎት 7 1000 ብር
- ሎት8 500 ብር
- ሎት9 500 ብር በባንኩ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡በጥቃቅን የተደራጁ ከሆኑ ከአደራጃቸው አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ከቢሮ ቁ-5 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ሰነዱን በመሙላትና በማሸግ በኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ10ኛው ቀን 8፡00 ሰአት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት 8፡30 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁ- 05 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቹ የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል።
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል።
- ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎችት/ቤቱንብረት ክፍል ድረስ በራሳቸው ትራንስፖር ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- መስሪያቤቱ ከውል በፊት እስከ 20% የመጨመርም ሆነ መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
አድራሻችን፡-ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 አዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ ጽዮን ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ
ታደሰ ብሩ ቁ.2 የመጀ./ደ/ት/ቤት
ስልክ ቁጥር 0118-35-07-26
ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08
ታደሰ ብሩ ቁ2 የመጀ/ደ/ት/ቤት