| Published on:Addis Zemen ( Nov 5, 2020 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check It!
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር /001/2013
በመጀመሪያ ዙር የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
በጉለሌ ክ/ከተማ የበላይ ዘለቀ ቁ.2 የመጀ/ደ/ት/ቤት ለ2013 ዓ.ም በጀት አመት በመደበኛውና በድጎማ በጀት ለትምህርት አገልግሎት የሚውሉትን ልዩ ልዩ እቃዎችና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት 1 የጽህፈት መሳሪያዎች፣
- ሎት 2 የጽዳት እቃዎች
- ሎት 3 የደንብ ልብስ
- ሎት 4 ቋሚ እቃዎች
- ሎት 5 የደንብ ልብስ ስፌት
- ሎት 6 የኤሌትሪክ እና የግንባታ እቃዎች
- ሎት 7 አጠቃላይ የጥገና እና የግንባታ ስራዎች
- ሎት 8 የኤሌክትሮንክስ ጥገና
- ሎት 9 በድጎማ በጀት የሚገዙ አጋዥ መጽሀፍትና የህትመት ውጤቶች በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸውና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ቫት መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ናሙና ማቅረብ የሚገባቸውን እቃዎች ናሙና ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት1 1000 ብር፤ ለሎት 2 800ብር ፤ለሎት 3 2000 ብር ፤ ለሎት 4 700 ብር ፤ ሎት 5 1200 ብር ሎት 6 500 ብር ሎት 7 1500 ብር ሎት 8 500 ብር ሎት 9 1000 ብር በባንኩ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፡፡በጥቃቅን የተደራጁ ከሆኑ ከአደራጃቸው አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50 ብር በመክፈል ከቢሮ ቁ-5 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ሰነዱን በመሙላትና በማሸግ በኦሪጂናልና ፎቶ ኮፒ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በ10ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዛው እለት 8፡30 ሰአት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በትምህርት ቤቱ ፍይናንስ ክፍል ቢሮ ቁ- 03 ይከፈታል፡፡
- ተጫራቹ የሚያቀርበው ዋጋ ቫትን ያካተተ መሆን ይኖርበታል
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን ጠቅላላ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ ማስያዝ ይኖርበታል
- ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች ት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ በራሳቸው ትራንስፖርት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
- መስሪያ ቤቱ ከውል በፊት እስከ 20% የመጨመርም ሆነ መቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው
አድራሻችን፡- ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 አዲሱ ገበያ ከፍ ብሎ ጽዮን ሆቴል ጀርባ 200 ሜትር ገባ ብሎ በላይ ዘለቀ ቁ.2 የመጀ/ደ/ት/ቤት
ስልክ ቁጥር፡- 0111-27-09-85 ወይም 0111-54-74-28
ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 08 የበላይ ዘለቀ ቁ.2 የመጀ/ደ/ት/ቤት