| Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check It!
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር OT/10/2020-21
1. ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ. በአዲስ አበባ እና በየክፍለ ሀገሩ ላሉ ቅርንጫፎቹ፡
- 1,600 ካሬ ሜትር የሚሆን የአሉሚኒዬም ፓርቲሽን ሥራ እና
- ብዛቱ 39 (ሰላሳ ዘጠኝ) የሆነ የጥበቃ ቤት
የራሳቸዉ ማቴሪያል እና የሰዉ ሀይል በማቅረብ ሠርተዉ የሚገጥሙ እና የሚያቀርቡ ድርጅቶችን በጨረታ በማወዳደር እና ከጨረታዉ አሸናፊ ጋር ዉል በመፈፀም ማሠራት ይፈልጋል:: ስለዚህ ሥራዉን ለመስራት ልምዱና ፍላጎቱ ያላቸዉ ድርጅቶች የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈልና ማመልከቻ በማቅረብ ለዚሁ የተዘጋጀዉን የጨረታ ሠነድ ከሚከተለዉ አድራሻ በመግዛት በጨረታዉ መሳተፍ ይችላሉ::
ግዥና ፋሲሲቲ አስተዳደር መምሪያ
የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት 9ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 903
ቦሌ መንገድ ከጌቱ ንግድ ማዕከል አጠገብ
ስልክ ቁጥር 0115 183880/0115572098
2 ተጨራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉን በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ህዳር 14 ቀን 2013 ዓ.ም. ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ከላይ በተገለፀዉ አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀዉ ሣጥን ዉስጥ ማስገባት ይችላሉ::
3. ጨረታዉ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ መገኘት የሚፈልጉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል::
4. ባንኩ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::
ኦሮሚያ ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ