| Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check It!
የጨረታ ማስታወቂያ
የንጋት ብርሃን አ/ማህበር መርካቶ መርካቶ ላይ የሚገኘውን የንግድ ማዕከሉን ህንፃ ፕሮፐርቲሪ ቫሉዌሽን ማሰራት ይፈልጋል
ስለሆነም ጨረታውን ለማካፈል የሚፈልጉተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ የንግድ ፍቃድ እናየቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ እንዲሁም የሚሰሩበትን ቴክኒካልፕሮፖዛልና ሜቶሎጂ በማያያዝ ዋጋቸውን ማቅረብና መወዳደር ይችላሉ። ጨረታውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንአንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውንበከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አድራሻ :-መርካቶ አመዱ የገበያ ማዕከል ዝቅ ብሎየንጋት ብርሃን ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 : 402 ፤ አና 403 በመቅረብ ማስገባት ትችላላቹ