| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 27፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check It!
የጨረታ ማስታወቂያ
ዋዩ/ን/ኢ/መ/መ/ ሆስፒታል የሆስፒታሉ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ለተለያዩ ክፍሎች በኢፖከሲ (EPOXY)
- 1ኛ በአራት ሎቶች በደረጃ GC/ BC 6 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ ተቋራጮች
- 2ኛ የአሮጌ ህንጻ የሊፍት ስራ፣
- 3ኛ የአዲሱ ህንጻ የሊፍት ስራ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ፡፡
በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የሚያሟሱ
- ከጨረታው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው::
- በግዢ ኤጄንሲ በአቅራቢነት የተመዘገበ፡፡
- ከመንግሥት የሚፈለግበትን የግብርና የታክስ እዳ ያለመኖሩን የሚገልፅ ደብዳቤ ያለው፡፡
- የግብር ከፈይነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት (TiN NUMBER)
- በጨረታ የሚሳተፉበትን የንግድ ፈቃድ መስክ በምዝገባ የምስክር ወረቀት ውስጥ የተካተተ፡፡
- በተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ ግብር ከፋዮች ደግሞ ወርሃዊ የታክስ ማስታወቂያ በማቅረብ የሰበሰቡትን የተጨማሪ እሴት ታክስ ገቢ ማድረጋቸውን የሚገልፅ ከፈዴራል ገቢዎች ባለስልጣን የተሰጠ ማረጋገጫ ደብዳቤ ያለው፡፡
- ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ::
- የ2013 ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ ያለው :: ከተራ ቁጥር ከ1-8 ድረስ ያለውን መስፈርቶች የሚያሟሉ ድርጅቶች ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ በፖስታ በሰም በማሸግ በሆስፒታሉ ለጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ቢሮ ቁጥር 32 ግፋ/ን/አስ የስራ ሂደት የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብር ብቻ) እያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ በመግዛት የጨረታ ማስከበሪያ CPO ብር 50,000.00(ሃምሳ ሺህ ብር ) በማስያዝ ጨረታውን በፖስታ ውስጥ በማስገባት መወዳደር ይችላሉ :: ተጫራቾች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 የስራ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በማግስቱ ጨረታው በ16ኛው ቀን ተጫራቶች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ከቀኑ 6.00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡00 ሰዓት የሚከፈት ሲሆን 16ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን ይሆናል ፡፡
- ሆ/ሉ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ስልክ ቁጥር 0461780711 ፣ Po,Box 22 Fax 2293
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ
ኮሌጅ ን/እ/መ/መ/ሪ/ ሆስፒታል