The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

Ethiopia

ዶዘር ማሽን ኪራይ

Published Date:የካቲት 13፣ 2013
Place of Bid Competition በደ/ብ/ብ/ህ//መ/የጋሞ ዞን የቁጫ ወረዳ 
Remaining time for BID submission

የዶዘር ማሽን ኪራይ

Published Date:የካቲት 15፣ 2013 )
Place of Bid Competition :በደ/ጎ/አስ/ዞን የሰዴ ሙጃ ወረዳ የሮቢት ከተማ
Remaining time for BID submission

እስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሎደር፣ ግሬደር፣ ሩሎ፣ ሲኖ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 18፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም እስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሎደር፣ ግሬደር፣ ሩሎ፣ ሲኖ ነዳጅና ትራንስፖርቱን ችሎ በሰዓት አወዳድሮ የገረጋንቲ መንገድ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1.  በዚህ ሥራ ዘርፍ የተሰማሩ
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. የማሽነሪ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  4.  የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና TOT ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆኑ
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. አሸናፊ ተጫራች ውጤቱ ከተገለጸበት እስከ 5 /አምስት/ ቀን ድረስ ቀርበው ውል ካልፈጸሙ ለጨረታ ያስያዙት ይወረሳል፡፡
  7. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የሥራ ዝርዝሩን የያዘ ሰነድ ቱ/ከ/መ/ማ ቢሮ ቁ 06 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው ለተወዳዳሪዎች ከፍት የሚሆነው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የመንግሥት የሥራ ቀናት፡፡
  9. ጨረታው በ15 /አስራ አምስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 /አራት ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 /አራት ተኩል/ ይከፈታል፡፡
  10. ማዘጋጃው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስቁ፡- 0970672375/0913971760

በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሽ/ዞ/በሀ/

ከ/ወ/የቱ/ከ/መ//ጽ/ቤት

ዶዘር : ግሬደር

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 17፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ቤ/ጉ/ክ/መ/ ሰዳል ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LLRP/01/2013

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሰዳል ወረዳ ገጠር መንገድ ዴስክ በLLRP ኘሮጀክት ድጋፍ በወረዳው ውስጥ በሚገኙ 3 ቀበሌዎች ማለትም በራርሙ፣ በግሽዥና እና መዳሌ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ሥራ ላይ ለማሰማራት ዶዘር ብዛት 1 ግሬደር ብዛት 1 ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም 

ተቁቀበሌው ስምየመንገዱ ርዝመት

በኪሜ
የሚፈለገውማሽን አይነት የሚፈጀውሰዓት 

ምርመራ
1ራርሙ10ዶዘር400 
2መዳሌ10ዶዘር ግሬደር400 
3ግሽዥና10  

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LLRP/01/2013 ዓ.ም መሰረት አንዱን ዶዘር በሰዓት ሂሳብ ለ400፡00 (አራት መቶ) ሰዓት አንዱን ግሬደር በሰዓት ሂሳብ ለ400፡00 (አራት መቶ) ሰዓት ሂሳብ በሰነዱ ላይ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ዋጋ በሚሞሉበት ወቅት የማሽኑን ነዳጅና ቅባት በአከራዩ በኩል ስለሆነ ይህንኑ ግምት ውስጥ በማስገባት የአንዱን ማሽን ኪራይ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በመሆኑም፣

  1.  በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው በ2013 በጀት ዓመት ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣
  2. የሚያከራዩን መሳሪያዎች የራሳቸው ለመሆኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ ወይም አግባብ ባለው ሙሉ የህግ ውክልና ማቅረብ የሚችሉ ፤ ዶዘርና ግሬደር የተመረተበት ዘመን ከ204 በኋላ የሆነ ፤
  3. የድርጅታቸውን (የቢሯቸውን) አድራሻ ማሳየት የሚችሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በይፉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱን መሸጫ ቦታ በቤ/ጉ/ክ/መ/ LLRP ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  5. ሰነዱን ሞልቶ ሲመልሱ አስፈላጊውን ማስረጃ ከታደሰ ንግድ ፈቃድ ጋር በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ30 ቀናት (ሰላሳ) ቀን በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በ31ኛው (በሰላሳ አንደኛ ቀን) ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቤ/ጉ/ክ/መ/ LLRP ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ግቢ ይከፈታል፡፡ ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ህዝባዊ በዓላቶች እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን እንዲከፈት ይደረጋል፡፡
  7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በቤ/ጉ/ክ/መ/ LLRP ማስተባበሪያ ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ውስጥ ተዘጋጅቶ በተቀመጠው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ሲመጡ የሚያከራዩትን ማሽኖች የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር (ሊብሬ) ኦርጅናልና ኮፒውን እና በውልና ማስረጃ የውክልና ደብዳቤ ይዘው ካልቀረቡ የጨረታ ሰነድ አይሸጥላቸውም፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ ለቴክኒካል ኦርጅናልና 2ኮፒ ሲሆን ለፋይናንሻል ደግሞ 1 ኦሪጅናል ና 2 ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለበት ፤
  10. የጨረታ ሰነድ በሚገዙበት ወቅት የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር (ሊብሬ) አሳይተው ካስመዘገቡት ማሽን ውጭ ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው ቢያቀርቡ ተቀባይነት የለውም፡፡
  11. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ 100,000/አንድ መቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  12. ማሽኑን ሰዳል ወረዳ ድረስ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920052751,0922584245 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የቤ/ጉ/ክ/መ/ ሰዳል ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ዶዘር

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 14፣ 2013 )Place of Bid Competitions:
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የማሽን ኪራይ ግልፅ

ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ 2013 በጀት ዓመት በሰ/ሸዋ ዞን አንኮበር ወረዳ የጎርጎ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት በከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለመክፈት ስለፈለገ

ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች ማለትም፡-

  • የማሽኑ አይነት ዶዘር ብዛት አንድ መለያ ሞዴል በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ስሪቱ 2012 እኤአ የሆነና በላይ ለስራው የሚፈለገው ለጎርጎ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት 25 ኪሜ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ከፈታ 150 ሰዓት የሚወስድ፡፡ ለስራው የሚሆን የማሽኑን ነዳጅና ሰርቪስ ተሽከርካሪ እንዲሁም ማንኛውም ወጪ ተጫራቹ እንዲችሉ እና በተጨማሪም እስራው ቦታ ድረስ ተጫራቾች ማሸኑን በራሳቸው ማጓጓዣ ማቅረብ የሚችሉ ተጫራቾች ማሽኑን ተከራይቶ ከላይ የተጠቀሰውን መንገድ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ ያላቸው እና የሚያቀርቡት ማሽን የራሳቸው ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡ በኪራይ የሚቀርብ ከሆነ ህጋዊ የማሽን የማከራየት ፍቃድ ካለው አካል ጋር በህግ የተረጋገጠ ውል መቅረብ አለበት፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የቲን (TN) ነበር ያላቸው፡፡
  4.  የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1- 4 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር ኣያይዞ ማቅረባ ኣለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከአንኮበር ወረዳ የጎርጎ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥር 1 የማይመለስ ብር 50 /ሃምሣ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በመግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታው ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የጠቅላላውን ዋ 1% የማያንስ በመ/ቤቱ ህጋዊ ደረሰኝ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም ሲፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ታሽጎ ማቅረብ ማስያዝ አለባቸው። ሲፒኦ የሚያቀርቡ ከሆነ ለአንኮበር ወረዳ የጎርጎ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት ተብሎ ካልመጣ ቢድ ቦንዱ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. የጨረታው ሠነድ የሚገባው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የካላንደር ቀናት የሚወዳደሩ ዋጋ በጥንቃቄ በመሙላት ስርዝ ድልዝ ሣይኖረው የጨረታ ሰነዱን ኦርጀናል እና ፎቶ ኮፒ በመለየት በጥሩ ሁኔታ በማሽግ በኤንቨሎኘ  ሙሉ አድራሻቸውን በመግለጽ ለአንኮበር ወረዳ የጎርጎ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት ለዚሁ ስራ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  9. የጨረታው የመጨረሻ ማስገቢያ ቀን በ21ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ ነው፡፡
  10. ጨረታው የሚከፈተው በዚያው እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ  ወዲያውኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪል በተገኙበት ወይም ሳይገኙም ይከፈታል፡፡ በ21ኛው ቀን የስራ ቀን ላይ ካሏለ  በቀጣይ የስራ ቀናትና ተመሣሣይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፣
  11. አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችልም፡፡
  12. ተጫራቾች የጨረታው አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ቀርበው ውለታ ካልፈፀሙ የጨረታ ማስከበሪያው ያሲያዙት ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  13. ተጫራቾች የጨረታው አሸናፊነቱ ከተገለፀ በኋላ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላው ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  14. ቀሪ ዝርዝር ስራዎችን ከሚሽጠው የጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ::
  15. ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በሰልክ ቁጥር 09 94 72 78 19/09 18 82 24 47/09 70 66 68 75 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ::

በሰ/ሸዋ ዞን በአንኮበር ወረዳ የጎርጎ ከተማ ንዑስ ማዘጋጃ ቤት

ዶዘር

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 14፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአብክመ በሰ/ሸዋ ዞን ኣንኮበር ወረዳ የአልዩ አምባ ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የማሽን ኪራይ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ በ2013 በጀት ዓመት በሰ/ሸዋ ዞን ኣንኮበር ወረዳ የአልዩ አምባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በከተማ ውስጥ ለውስጥ መንገድ ለመክፈት

ስለፈለገ ለዚህ ስራ የሚያስፈልጉ ማሽኖች ማለትም፡-

  • የማሽኑ አይነት ዶዘር ብዛት አንድ መለያ ሞዴል በጥሩ ይዞታ ላይ የሚገኝ ስሪቱ 2012 እኤአ የሆነ በላይ ለስራው የሚፈለገው ለአልዩ አምባ ከተማ መሪ ማ/ቤት 3 ኪሜ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ከፈታ 200 ሰዓት የሚወስድ፡፡ ለስራው የሚሆን የማሽኑን ነዳጅና ሰርቪስ ተሽከርካሪ እንዲሁም ማንኛውም ወጪ ተጫራቹ እንዲችሉ እና በተጨማሪምእስራው ቦታ ድረስ ተጫራቾች ማሽኑን በራሳቸው ማጓጓ ማቅረብ ከሚችሉ ተጫራቾች ማሽኑን ተከራይቶ ከላይ የተጠቀሰውን መንገድ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሰረት፡-

የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች በማወዳደር ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  1. በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ህጋዊ የንግድ የሥራ ፈቃድ ያላቸው እና  የሚያቀርቡት ማሽን የራሳቸው ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣በኪራይ የሚቀርብ ከሆነ ህጋዊ የማሽን የማከራየት ፍቃድ ካለው አካል ጋር በሕግ የተረጋገጠ ውል መቅረብ አለበት፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የቲን (TIN) ነበር ያላቸው፡፡
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራቁጥር 1-4 የተጠቀሱትን እና የሚመለከታቸውን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረባ አለባቸው።
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከአንኮበር ወረዳ አልዩ አምባ ከተማ  መሪ ማዘጋጃ ቤት ቢሮ ቁጥ 11 የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት በመግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 21ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. የጨረታው ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ የጠቅላላውን ዋጋ 1% የማያንስ  በባንክ በተረጋገጠ ቼክ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም ስፒኦ ከጨረታ ሰነድ ጋር ታሽጎ ማቅረብ ማስያዝ አለባቸው:: ሲፒኦ የሚያቀርቡ ከሆነ  ለአንኮበር ወረዳ አአምባ ከተማ መሪ ማ/ቤት ተብሎ ካልመጣ ቢድ ቦንዱ ተቀባይነት የለውም፡፡
  8. የጨረታው ሠነድ የሚገባው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ  ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21 ተከታታይ የካላንደር ቀናት የሚወዳደሩ ዋጋ በጥንቃቄ በመሙላት ስርዝ ድልዝ ሣይኖረው የጨረታ ሰነዱን  ኦርጀናል እና ፎቶ ኮፒ በመለየት በጥሩ ሁኔታ በማሽግ በኤንቨሎኘ  ሙሉ አድራሻቸውን በመግለጽ ለአንኮበር ወረዳ አአምባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ዘወትር በስራ  ሰዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  9. የጨረታው የመጨረሻ ማስገቢ ቀን በ21ኛው ቀን ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ ነው፡፡
  10. ጨረታው የሚከፈተ በዚያው እለት ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ታሽጎ  ወዲያውኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሉ በተገኙበት ወይም ሳይገኙም ይከፈታል:: በ21ኛው ቀን የስራ ቀን ላይ ካሏለ በቀጣይ የስራ ቀናትና ተመሣሣይ ሰዓትና ቦታ የሚከፈት ይሆናል፡፡
  11. አንዱ ተጫራች ባቀረበው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችልም፡፡
  12. ተጫራቾች የጨረታው አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ ባሉት 5 ቀናት  ውስጥ ቀርበው ውለታ ካልፈፀሙ የጨረታ ማስከበሪያው ያሲያዙት ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡
  13.  ተጫራቾች የጨረታው አሽናፊነቱ ከተገለፀ በኋላ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላው ዋጋ 10% ማስያዝ ይኖርበታል፡፡
  14. ቀሪ ዝርዝር ስራዎችን ከሚሸጠው የጨረታ ሰነድ ላይ ማግኘት ይችላሉ።
  15. ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 09 21 18 51 50/ 09 21 14 07 64/ 09 15 24 86 75/ 09 47 37 08 14

ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በአብክመ ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን ቢሮ

በሰ/ሸዋ ዞን መምሪያ በአንኮበር ወረዳ የአ/አምባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት

ኤክስካቫተር : ዶዘር

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 14፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አብክመ በደቡብ ወሎ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

አብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአር/ብ/ል/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት  የአር/ብ/ል/ወ/መንትራ ጽ/ቤት የ2013 የሥራ ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከአፈሶ አሞየ ሰርጤ ያሉትን መንገዶች ለማሰራት /አዲስ ቆረጣ ሥራ/፤ ጎበራ – ሀሮ – ጎቤሳ /ሰተዋ/ የማስፋፋት ሥራ ኤክስካቫተር የፈረስ  ጉልበት 330 እና ከዚያ በላይ MODEL ከ2013 እና በላይ እንዲሁም ዶዘር የፈረስ ጉልበት 305 እና ከዚያ በላይ ሞዴል 2013 እና ከዚያ በላይ የሆነ ማሽን ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሥፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፉ የተሰማሩ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፍቃድ እንዲሁም የንግድ ምዝገባ ማቅረብ የሚችል
  2. ቫት ቲን/ ተመዝጋቢ መሆኑን የምሥክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት የጨረታ ሠነዱ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 14/4/2013 እስከ 28/4/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት እስከ 10፡30 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ከአር ብ/ል/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 የማይመለስ ብር 100 ብር መግዛት ይቻላል፡፡
  4. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት በገዛው የጨረታ ሠነድ ላይ ክብ ማህተምና ፊርማ በማድረግ የታሸገ ፓስታ እስከ 28/4/2013 ዓ.ም ድረስ ሞልቶ ማቅረብ ይኖርበታል።
  5. የጨረታ ሠነድ የሚታሸግበት ቀን 28/4/2013 ዓ.ም 10.00 ሰዓት ላይ ነው፡፡
  6. የጨረታ ሠነድ የሚከፈትበት ቀን 29/4/2013 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ ነው።
  7. ተጫራቾች የሞሉትን ጠቅላላ ዋጋ 1 % የጨረታ ማስከበሪያ ስትና በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው።
  8. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት ወይም ህጋዊ ወኪል የጨረታ ሠነድ በሚከፈትበት ቀን መኖር ይጠበቅበታል። ነገር ግን በራሱ ፍቃድ ባይገኝ በተላለፈው ውሣኔ ተገዥ ይሆናል።
  9. በጨረታ ሠነድ ላይ ሥርዝ ድልዝ/ ወይም ለመለየት አሻሚ የሆነ ነገሮች መኖር የለባቸውም።
  10.  በጨረታው አሸናፊ ድርጅት ውል ሲወስድ በአሸነፈበት ነጠላ ዋጋ ድምር የሁሉንም ሴክተር መ/ቤቶች መኪና ዋጋ ድምር የሚወስድ መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡
  11. አሸናፊው ድርጅት ለናሙና የሚጠየቀውን ዕቃዎች ውል ከመፈፀሙ በፊት ማሳየት ይኖርበታል።
  12. ማንኛውም ተወዳዳሪ ድርጅት የአንድ ዋጋ ተንተርሶ ማቅረብ አይቻልም።
  13. ጨረታው በሎት የተከፋፈለ ወይም በሎት የሚመደብ መሆኑ ይታወቃል፡፡
  14. ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በመሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብት አለው።

ለበለጠ መረጃ፡-0921040410/0922939570

በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ መስተዳደር

ዞን አርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ

ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

ዶዘር : ግሬደር : ሩሉ :እስካቫተር : ሎደር : ገልባጭ መኪና : የውሃ ቦቴ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 14፣ 2013 )Place of Bid Competitions:የቤ/ጉ/ክ/መ/ የሆሞሻ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 1/2013

የቤኒሻል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሆሞሻ ወረዳ ገጠር መንገድ ዴስከ በዲ.አር.ዲ.አይ.ፒ ኘሮጀከት/በስደተኞች ተጽዕኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀከት በወረዳው ውስጥ በሚገኙ 3 የገጠር ቀበሌዎች ዳረሰጊያ፣ ሹላ፣ ጉሙ መስመር እና 2 የሆሞሻ የከተማ ቀበሌዎች አልገለዓ እና ቱመት ውስጥ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ሥራ ላይ ለማሰማራት

  • ዶዘር……… ብዛት…..1 
  • ግሬደር…… ብዛት … 2 
  • ሩሉ………. ብዛ ……2 
  • እስካቫተር…ብዛት…. 2 
  • ሎደር……..ብዛት……1 
  • ገልባጭ መኪና ብዛት.6 እና
  • የውሃ ቦቴ ……ብዛት.3 ለመከራየት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2013 ዓም መሰረት አንዱን ዶዘር በሰዓት ሂሳብ ለ300,00 (ሶስት መቶ) ሰዓት አንዱን ግሬደር በሰዓት ሂሳብ ለ700፡00/ሰባት መቶ ሰዓት/፤ አንዱን ሩሎ በሰዓት ሂሳብ ለ600,00 (ስድስት መቶ) አንዱን እስካቫተር ሊ500/አምስት መቶ/ ሰዓት ሎደር 500፣00 (አምስት መቶ ሰዓት፤ አንዱን የውሃ ቦቴ 600፡00 ሰዓት፤ አንዱ ገልባጭ በሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሰረት የአንድ ሜ.ኪ ውብ ብቻ በተቀመጠው መጠን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፣ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳዳር የምትችሉ ይሆናል።
  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ዓመት ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣
  2. የሚያከራዩን መሳሪያዎች የራሳቸው ከሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ በስማቸው ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ ወይም ማሽኑ የሌላ ከሆነ በፍትህ በኩል የተሰጠ ውክልና ሰነድ ከነ ሊብሬው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በይፋ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሆሞሻ ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር D.B.02 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  4. ጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ30 ቀናት (ሰላሳ) ቀን በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በ31ኛው (ሰላሳ አንደኛው ቀን) ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቶች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆሞሻ ወ/ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ይከፈታል።ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ህዝባዊ በዓላቶች እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን እንዲከፈት ይደረጋል።
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ስታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሆሞሻ ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር D.R.02 ውስጥ ተዘጋጅቶ በተቀመጠው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ ለቴክኒካል 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ሲሆን ለፋይናንሻል ደግሞ ኦሪጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለበት፤
  7. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ገንዘብ ለሁሉም ማሽን 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  8. ማሽኑን በሆሞሻ ከተማ ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል በተጨማሪም ከቀበሌ ወደ ቀበሌ ሲንቀሳቀስ የሎቤድ እና ማንኛውንም ወጭዎችን በአከራዩ ይሸፈናል።
  9. መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. የጨረታው አሸናፊ የሚለየው የሁሉም ማሽኖች ተደምረው የቀረበው አነስተኛ ዋጋ ይሆናል።
  11. የኪራይ ዋጋ ነዳጅ እና ሰርቪስ እንዲሁም ቫትን ጨምሮ ነው።
  12. ተከራይ በእያንዳንዱ ባሸነፈበት ማሽኖች ውል በተገባበት የሥራ ሰዓት በተጨማሪ ለማሰራት አስፈላጊ ሁኖ ሊገኝ ውል በተገባበት ማሽን በሰዓትና በሜኪ ዋጋ ሳይቀየር ለፕሮጀክቱ ስትሪንግ ኮሚቴ ቀርቦ ውሳኔ ከተሰጠበት በኋላ ብቻ ይሆናል።
  13. ተጫራቾች መንገድ የሚሰራባቸውን ቦታዎች ቀድሞ ማየትና በመቃኘት ማሽነሪዎቻቸውን ማጓጓዝና ማንቀሳቀስ እንደሚችሉ ቦታዎችን ማየቱን ካሰሪው መስሪያ ቤት ማረጋገጫ ማቅረብ መቻል አለባቸው።
  14. አሸናፊው ተጫራች ውል ሲገባ የውል ማስከበሪያ የአሸነፈበትን 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርበታል።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር- 0978004187 ሆሞሻ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የቤ/ጉ/ክ/መ/ የሆሞሻ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ዶዘር CAT D8R : ግሬደር CAT 140H : ኤክስካቫተር CAT 330 DL :ሮለር 16 Ton : Shower truck 16m3 & ገልባጭ 16m3

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 13፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ጅማ ዞን ጢሮ አፈታ ወረዳ ዲምቱ ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ዞን የጢሮ አፈታ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ የሚያከናውነው የተለያዩ መንገድ ጥገና ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ የወረዳው መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በሚያወጣው የጨረታ መሥፈርት እና ደንብ መሠረት ወጥታችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የማሽኑ አይነት

  1. ዶዘር CAT D8R
  2. ግሬደር CAT 140H
  3. ኤክስካቫተር CAT 330 DL
  4. ሮለር 16 Ton
  5. Shower truck 16m3
  6. ገልባጭ 16m3 ሲሆኑ

 አመልካቾች፤

1. ህጋዊ የማሽን ማከራየት ፍቃድ ያላቸው

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢና ቲን ቁጥር ያላቸው

3. የወቅቱን የመንግሥት ግብር የከፈሉና የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ

4 ከሥራ እና ከተማ ልማት የተሰጣቸውን የታደሰ የሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ

5. አዳዲስ ማሽኖች ተመራጭነት አላቸው

6. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በወረዳው ገቢዎች ባለሥልጣን ቀርበው የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሀምሣ ብር ) በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የጠቅለላ ዋጋን 2% በክፍያ ማረጋገጫ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8 ተጫራቾች የቅድመ ማጣሪያ ቴክኒካል ዶክመንት በጥንቃቄ በመሙላት እና አስፈላጊ ዶክመንቶችን በማያያዝ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ ሁለቱንም በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ተገቢውን መረጃ በፖስታዎቹ ላይ በጉልህ በመጻፍ ሁለቱንም በሦስተኛ ኤንቨሎፕ ማሸግ እና ቴክኒካል ዶክመንት በማለት መጻፍ ይኖርባቸዋል።

9. የዋጋ ማቅረቢያ (ፋይናንሻል) ዶክመንት ኦርጂናል፣ ፎቶ ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሠነድ CPO ለየብቻ በሰም በማሸግ ተገቢውን መረጃ በፖስታዎቹ ላይ በጉልህ በመጻፍ ሦስቱንም በሌላ ኤንቨሎፕ በማድረግ ተገቢውን መረጃ በፖስታዎች ላይ በመጻፍ ሦስቱንም በሌላ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ በመጨረሻም ቴክኒካል እና ፋይናሻል አንድ ላይ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ተፈላጊውን መረጃ በጉልህ ግልጽ በሆነ ጽሁፍ በመጻፍ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 630 ሰዓት ብቻ በወረዳው ገ/ኢ/ት ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

10.ጨረታው 16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 630 ተዘግቶ ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ በይፋ ይከፈታል።

11. ሥርዝ ድልዝ ያለባቸውንና በግልጽ የማይነበቡ አሻሚ ፊደሎች ያላቸው ሰነዶች ሙሉ ለሙሉ ተቀባይነት የላቸውም።

ማሳሰቢያ-ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጮችን ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ- ጅማ ዞን ጢሮ አፈታ ወረዳ ዲምቱ ከተማ

ለተጨማሪ መረጃ – 047 332 0325 / 0917069793 አሊያም በወረዳው መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

በጅማ ዞን የጢሮ አፈታ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት

ዶዘር 2012 ሞዴል : ኤክስካቫተር 2012 ሞዴል :

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 11፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ከአዲስ አበባ በስተሰሜን 10 ኪ ሜ ርቀት በደሴ መስመር  አንጎለላና ጠራ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/2013

የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ዋ/ጽ/ቤት ለአንጎለላና ጠራ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ ከሸኖ የናገር የመንገድ ስራ ፕሮጀክት ዶዘር 2012 ሞዴል እና ከዚያ በላይ የሆነ ለ450 ሰአት ኤክስካቫተር 2012 ሞዴል እና ከዚያ በላይ የሆነ 330 hp እና ከዚያ በላይ ኤክስካቫተር በጃኻመር እና በአካፋ ለ300 ሰእት ሆኖ ለሁሉም ስራዎች ማሽን ከነ ነዳጅና ሰርቪስ አገልግሎት ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ስስሆነም በጨረታው ለመካፈል የምትፈልጉ፡

  1. ዶዘር 2012 ሞደል እና ከዚያ በላይ ሆኖ ማሽኑ ሲወጣና ሲገባ የሚያስፈልገውን የመጓጓጓዣ / የሎቤድ/ በስራ ወቅት የሰርቪስ እና የነዳጅ አቅርቦት እና የማሸኑን ነዳጅ የሚሞላውን ሰራተኛ የጉልበት ዋጋ ይጨምራል፡፡
  2. 330 HP ኤክስካቫተር በጃካመር እና በአካፋ 2012 ሞዴል እና ከዚያ በላይ ሆኖ ማሽኑ ሲወጣና ሲገባ የሚያስፈልገውን መጓጓዣ ሎቤድ/ በሥራ ወቅት የሰርቪስ እና የነዳጅ እና ቅባት አቅርቦትን ይጨምራል። ኤክስካቫተሩ ሲገባ ከዶዘሩ በ150 ሰኣት ይዘገያል፡፡
  3. ተጫራቾች በሞሉት ዋጋ ላይ ምንም አይነት ስርዝ ድል ማድረግና በፍሉድ መደለዝ እይፈቀድም ምንአልባት በጠቅላላ ዋጋ ላይ ስህተት ቢፈጠር አንድ ሰረዝ አድርጎ ስለመሰረዙ ፊርማ ማስቀመጥ አለበት፡፡
  4. ከላይ የተጠቀሰውን ሞዴል ሲያስገባ በሊብሬ ሊያረጋግጥ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ የሚያዙት ቫትን አካቶ ነው፡፡
  6. የዘመኑ ግብር የታደሰ ንግድ ፍቃድ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር tin Number እና የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢነት የምስክር ወረቀት ኮፒውን አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  7. የመልካም የስራ አፈጻጸም ማስረጃ አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  8. ስራውን በተሰጠው ማስረጃ ዲዛይን መሰረት ውስጥ ሰርተው ማጠናቀቅ የሚችሉ፡፡
  9. አሸናፊው ተጫራች አሸናፊነቱ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት በ5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበርያ 10% በማስያዝ ውለታ መፈጸም አለበት፡፡
  10. . የጨረታ ሰነዱን አንጎለላና ጠራ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ዋ/ዕ/ቤት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 50/ሃምሳ ብር/ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ30 ተከታታይ ቀናት የሥራ ሰዓት ሙግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በመፈረምና የድርጅት ማህተም በማድረግ ዋናውን እና ኮፒውን እንዲሁም የጨረታ ማስከበሪያ 20,000 /ሃያ ሺህ/ ብር በባንክ በተመሰከረለት ሲፒኦ ወይም በገዛ ኢ/ት/ዋና/ጽ/ቤት በመሂ የሚያስይዝ ከሆነ ያስያዙበትን ደረሰኝ ኮፒውን በተለያየ ፖስታ በመለየት ዋና ፤ ኮፒ እና 2% የተያዘበትን ማስረጃ በጥንቃቄ በማሸግ እንዲሁም በፖስታው ላይ በመፈረምና የድርጅቱን ማህተም በማድረግ የመ/ቤቱን የተጫራቾችን ስምና አድራሻ እንዲሁም የግዥውን አይነት /የአገልግሎት/ግዥ ፈጻሚ በመጥቀስ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ31ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ በጽ/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. . ጨረታው በእለቱ በ4፡00 ይታሸግና በዛው ዕለት በ4፡30 ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም ይከፈታል፡፡
  13.  31ኛ ቀን የስራ ቀን ካልዋለ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
  14. ማንኛውም አይነት የሥራ ልዩነት ካለ ማስተካከያ ያደረግበታል፡፡
  15. . ተጫራቾች አሸናፊ ከሆነ በኋላ ሥራውን ሙሉ በሙሉ ለመሥራት የተወከሉ ሰዎች ደረጃቸው አቻ እና በላይ መሆን አለባቸው ፣
  16. . ተጫራቾች በአንዱ ተጫራች ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  17. . የነዳጅ ቅባትና ሰርቪስ አገልግሎት በተጫራቹ ይሸፈናል፡፡
  18. ማንኛውም ኮፒ የሚደረጉ ማስረጃዎች በትክክል መነበብ እና መታየት አለበት፡፡
  19. በተጫራቾች መመሪያ ይዘት ላይ ምንም ማሻሻያ ማድረግ አይቻልም፡፡
  20. . ለበለጠ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0116320023 ወይም 0116320147 ደውለው ይጠይቁ፣
  21. ዶዘሩና ኤክስካቫተር ማሽኑ ሲመጣ በአስፓልት ከአዲስ አበባ 75 ኪ/ሜ ከደብረ-ብርሃን በአስፓልት 55 ኪ/ሜ፡፡
  22. . ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን መሉ ለመሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው 
  23. የጨረታ ሰነዱ የሚሸጠው የዶዘሩና፣ ኤክስካቫተር የማሽነሪ ኪራይ የነዳጅ፣ ቅባትና ሰርቪስ አገልግሎት ተካቶበት በአንድ ሰነድ ነው፡፡
  24. የኤክስካቫተር ስራ እንደ አስፈላጊነቱ በጃካሀመር እና በአካፋ የሚሠራ ሲሆን ለዚህም የተለየ ክፍያ ከተሞላው ዋጋ ውጪ የማይኖር መሆኑ ይታወቅ፡፡
  25. የማሽነሪዎቹ አግባብ መሥሪያ ቤቱ ባወጣው ቅደም ተከተል ይሆናል፡፡
  26. ጽ/ቤቱ የሚገኘው ከአዲስ አበባ በስተሰሜን 10 ኪ ሜ ርቀት በደሴ መስመር ላይ በጫጫ ከተማ ነው፡፡

የአንጎለላና ጠራ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ዋ/ ጽ/ቤት

ዶዘር : ግሬደር : ሩሎ : ገልባጭ መኪና : ባለጎማ እስካቫተር : ባለሠንሠለት እስካቫተር

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 7፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አሶሳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

 ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

ማኦ/ኮ/005/2013 ዓ.ም

  • የጨረታው ዓይነት- የመንገድ ሥራ ማሽን ኪራይ
  • የተጠቃሚ ሀገር ሥም-ኢትዮጵያ
  • የክልሉ ሥም ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት
  • የወረዳው ሥም ማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ ገጠር መንገድ ዴስከ
  • የፕሮጀክቱ ሥም – የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት
  • የሥራ ቦታዎች-3 ቀበሌዎች /ቦሶስ፣ ኬሰርና ዋንጋ/
  • የሥራ ብዛት- 16 ኪ.ሜ

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት የማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ ገጠር መንገድ ዴስክ በዲ.አር.ዲ.ፒ ኘሮጀክት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው ውስጥ በሚገኙ 3 ቀበሌዎች የውስጥ ለውስጥ መንገድ  ከፈታ እና በመንገድ ሥራ ላይ ለማሰማራት ማሽኖችን ማለትም

  • ዶዘር ብዛት 1፣
  • ግሬደር ብዛት 1፣
  • ሩሎ ብዛት 1፣
  • ገልባጭ መኪና ብዛት 4፣
  • ባለጎማ እስካቫተር 1፣
  • ባለሠንሠለት እስካቫተር ብዛት 1 እና የውሃ ቦቴ ብዛት 1 ለመከራየት

በወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ማኦ/ኮ/005/2013 ዓ.ም መሠረት የአንዱን ማሽን ዋጋ በሰዓት እንዲያሳውቁን በማለት ለ30 ቀናት የሚቆይ ብሄራዊ የሆነ ግልፅ ጨረታ አሳውጇል፡፡ በመሆኑም፤

የማሽን ብዛት በቁጥርየማሽን ዓይነትየ1 ማሽን የሰዓት ፍጆታ በቀበሌውየቀበሌው ሥራ በእቅድ በኪ.ሜ
1ዶዘር40016
1ግሬደር450
1ሩሎ450
1ባላ ጎማ ኤክስካቬተር350
1ባለ ሠንሠለት ኤክስካቬተር350
1የውሃ ቦቴ /ሻወር ትራከ400
4ዳምፕ ትራከበሥሩ ዝርዝሩ
የቀበሌው ሥምየ2013በጀት ዓመት እቅድመለኪያብዛት መጠንየቀበሌያቶች ከወረዳማዕከል /ቶንጎ/ ርቀት በኪሜ
ቦቦስ እሽቃባመንገድ ግንባታበኪሜ716
ከሴር መ1/2መንገድ ግንባታበኪሜ424

በመሆኑም፤

  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ በ2013 በጀት ዓመት ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተወዳዳሪዎች የጥሩ ሥነ ምግባር ባለቤትና ከነበሩበት ቦታ ማሽኑ ሌላ ሥራ ላይ አለመሆኑን  የሚያሳይ የተረካከቡበት ምስክር ወረቀት ሊኖራቸው ይገባል፡፡
  3. የሚያከራዩን መሣሪያዎች የራሳቸው ለመሆኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ ወይም አግባብ ባለው ሙሉ የህግ ውከልና ማቅረብ የሚችሉ ዶዘር፣ ግሬደር፣ ሮሎ፣ እክስካቫተር እና የውሃ ቦቴው የተመረተበት ዘመን ከ2015 በኋላ የሆነ የገልባጭ መኪናዳምፕ-ትራክ) 2015 በኋላ የሆነ።
  4.  የድርጅታቸውን (የቢሮቸውን) አድራሻ ማሳየት የሚችሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በይፉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓ የማይመለስ  ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል አስፈላጊውን ማስረጃ ከታደሰ ንግድ ፈቃድ ጋር በማድረግ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አሶሳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ30 ቀናት (ሰላሳ ቀናት) በአየር ላይ የሚውል ሲሆን፤ በ31ኛው(በሰላሳ አንደኛው ቀን) ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም /ለመገኘት ባይችሉ እንኳን የመሥ/ቤቱ የጨረታ ኮሚቴ ጨረታውን ከመክፈት አያስቀረውም፡፡
  6. የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ህዝባዊ በዓላቶች እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን እንዲከፈት ይደረጋል፡፡
  7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አሶሳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ውስጥ ተዘጋጅቶ በተቀመጠው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ሲመጡ የሚያከራዩትን ማሽኖች የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር (ሊብሬ) ኦርጅናልና ኮፒውን እና በውልና ማስረጃ የውክልና ደብዳቤ ይዘው ካልቀረቡ  የጨረታ ሰነድ አይሸጥላቸውም፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ ለቴክኒካል 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ሲሆን ለፋይናንሻል ደግሞ 1 ኦሪጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለበት።
  10. የጨረታ ሰነድ በሚገዙበት ወቅት የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር(ሊብሬ) አሳይተው ካስመዘገቡት ማሽን ውጭ ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው ቢያቀርቡ ተቀባይነት የለውም፡፡
  11. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለሁሉም ማሽኖ በጠቅላላ 120,000 /አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  12. ማሸኑን በቶንጎ ከተማ ድረስ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ዘወትር በሥራ ሰዓት የወረዳ ግዥ ባለሞያ የሆኑት ጋር በስልክ ቁጥር 09233881/0980248864 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በቤ/ጉ/ክ/መ/ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ

የስደተኞች ተፅዕኖ ምሳሽ ልማት ፕሮጀክት

አሶሳ

ዶዘር D8R cater pillar : ሎበድ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 6፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በኦሮሚያ ክልል በም/ወለጋ ዞን በጎቡ ሰዮ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በም/ወለጋ ዞን በጎቡ ሰዮ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2013 የበጀት ዓመት ለመንገድ ሥራ እና ጥገና የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ለማሠራት ይፈልጋል ።

የማሽኑ ዓይነት

  • 1.1 ዶዘር D8Rcater pillar የተመረተበት ጊዜ እኤእ ከ2012 ወደዚህ የተመረተና 300 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • 1.2 የደርሶ መልስ የማሽን ማጓጓዣ ትራንስፖርት (ሎበድ)እና ጠቅላላ የነዳጅ ፍጆታና ሠርቪስ በማቅረብ መስራት የሚችል የሚከተሉትን መመዘኛዎች የሚያሟላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
  • 1.3 የሥራ ቦታ ጎቡ ሰዮ ወረዳ ሲሆን ከአ/አበባ እኖ ከተማ 265 ኪሜ ሲሆን ከእኖ እስከ ሥራ ቦታ

1-ከአኖ ከተማ እስከ ሰዮ ቀበሌ 18 ኪሜ

2-ከሰዮ እስከ አጎ ላፍቴን ቀበሌ 16.5 ኪሜ

የመወዳደሪያ መስፈርት

  1.  ማንኛውም ተጫራች የ2012 ዓም ግብር የከፈለ እና ንግድ ፈቃድ የታደሰ መሆን አለበት፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች የቫት (VAT) እና ቲን (TIN) ተመዝጋቢ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  3. ማኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከጎቡ ሰዮ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን ቁጥር 2 ቀርቦ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር/ ከፍሎ ባሉት የሥራ ቀናት እና ሰዓታት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል፡
  4. ማኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000000 (አሥር ሺህ ብር) ከታወቀ በባንክ የተደገፈ CPO ማስያዝ አለበት
  5. ማንኛውዎ ተጫራች በገዙበት ሠነድ ላይ የሚወዳደሩበት ዋጋ ሞልተው በሰም በታሕ ኤንቨሎ፣ አሽገው ኦርጅናል ክኒካል እናኦርጅናል ፋይናሻል ለየብቻ አሽገው ሁለቱን በኣንድ ፖስታ እናፎቶ ኮፒው ቴክኒካልእና ፎቶ ኮፒውን ፋይናሻል ለዮብቻ አው ሶቱን በአንድ ፖስታ በምረም ኦርጅናል እና ፎቶኮrሁለቱን እንድትልቅፖስታበሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እሸው የድርጅቱን ማህተም በማድረግ በቡ ለዮ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምር ከ6/4/2013 እስከ 26/4/2013 ዓም በሥራ ቀና በሥራዓት ማስባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው በ 27/4/2013 ዓም 10፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ 28/4/2013 ዓም 3፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ባለ ጉዳዩም ሆነ ህጋዊ ተወካይ ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም።
  7. ማንኛውም ተጫራች ማሸነፉ ከተረጋገጠ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ከታወቀ ባንከ 10% የማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡
  8. – ጨረታውን ያሸነፈ የቅድመ ክፍያ (Advance payment ) ለመውሰድ ከታወቀ ባንከ (Unconditional bond ) ማቅረብ እለበት፡፡
  9. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ማንኛውም ተጫራች የማሽኑን ሊብሬ ማቅረብ አለበት ወይም ህጋዊ ውከልና ያለው ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  11. – ጨረታውን ያሸነፈ ተወዳዳሪ ውል ከፈፀመ በኋላ በውሉ መሰረት ማሽኖቹን የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  12. ጨረታውን ያሸነፈው አካል ቅድመ ክፍያ የሚከናወነው ማሽኑን ወረዳ እንደ ደረሰ ይሆናል።
  13. ማንኛውም ተጫራች ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።
  14. – ማንኛውም ተጫራች With holding tax 2% ለመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
  15. ማንኛውም ተጫራች የማሽኑ መግለጫ (Specification) ማቅረብ አለበት።
  16. ጨረታውን ያሸነፈ አካል ከ3-5 ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ውል ካልፈፀመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 29 93 32 65 ወይም 09 22 41 84 15 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

በኦሮሚያ ክልል በም/ወስጋ ዞን በጎቡ ሰው ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

Grader : Roller : Dozer & Dump Truck

Published on:Reporter ( Dec 13, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa,
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

REQUEST FOR PRICE QUOTATION

Peace and Development Center/ PDC / is an Ethiopian non-profit organization, established in Addis Ababa in 1992 G.C. Its vision is to see an informed, conscious and tolerant Ethiopian society, in which the culture of peace and respect are appreciated, a society able to see the interdependence of peace, stability and development. PDC requests interested applicants for a price quotation for the activities listed below.

1. Routine maintenance of 13Km road from Betela (Nyangatom Woreda) to Kibish through gravelling Peace and Development Center (PDC) Request for Quotation (RFQ) RFQ Number: 003/2020 For awarding a contract for gravel road maintenance Issuance Date: December 13, 2020

Deadline and time for receiving offers: December 28, 2020

Invites bid for urgent rents of road construction machinery for gravel road maintenance. Peace and Development Center (PDC) is implementing a project supported by the European Union Trust Fund (EUTF) in partnership with Pact under contract number 18-EUTF SEEK-PDC 1003 (254-009309).

PDC invites sealed bid from eligible qualified bidders for urgent rents of construction machinery listed below for road maintenance of 13km at Nyangatom woreda from Belela to Kibish through graveling.

NoTypes of machineryQuantityUnit of MeasurementExpected working daysExpected Working hours 
 Grader1Per hour108/day
 Roller1Per hour58/day
 Dozer1Per hour58/day
 Dump Truck1Cubic meter/ km4565cm3/ day

INSTRUCTIONS TO OFFERORS

Number of Quotes per Offeror: Only one quote per firm will be accepted. Quote of Statement of Compliance: Vendors are to offer a standard product exactly or closely matching the specifications mentioned in the RFQ. Source Origin and Nationality Requirements: Please state the source and origin of the product. Price: Price should be fixed per working hour. Currencies: Prices shall be stated in Birr. Language: The quote, as well as all correspondence and documents relating to the offer shall be in English,

VALIDITY

Quotes shall remain valid at least for 30 days from the due date for receipt of quotes. In exceptional circumstances, prior to expiry of the original offer validity period, PDC may request that the offeror extend the period of validity for a specified additional period. Offeror agreeing to the request will not be required to modify its quote.

PREPARATION AND SUBMISSION OF QUOTES

Quotes shall be submitted in person, the Technical Proposal and Financial (price) quotation separately in WAX SEALED envelope to:

Administration and Finance Department

Peace and Development Center

Yeka Sub City, Woreda13/14, House no. 1014

22 square next to Veronica Hotel

Telephone: +251-911401017; +251-11 – 661 22 71;

P.O.Box: 41879

Email:- atkeleta@gmail.com  

Addis Ababa, Ethiopia

Or

Project Coordination Office

Telephone: + 251 904846780

Hamer Woreda

Turmi

On or before December 28, 2020 at 5:00 pm.

Due Date and Time for Submission of Quotes

  • Quotes must be received by PDC no later than the due date and time as shown on the cover sheet of this RFQ. PDC may, at its discretion, extend the due date and time for the submission of quotes by amending this RFQ.
  • Any quote after the due date and time for submission of quotes will NOT be accepted or it will be rejected.

EVALUATION OF QUOTES

All qualified bidders are encouraged to submit a bid. Qualified bidders are those that are registered and have been licensed to supply construction equipment rental with the inclusion of copies of the following documents with their bids:

  • a. Valid Business License
  • b.Tax Identification Number (TIN)
  • C.VAT registration certification
  • d.Contact person
  • e. Mail and email address
  • f. Telephone numbers

PDC will conduct the bid evaluation on the basis of impartiality, respect of experience, technical qualifications and financial resources. More specifically, quotes will be evaluated based on the following criteria:

  • Overall responsiveness of the quote
  • Confirmation to product specifications
  • Total price
  • Timeliness of work accomplishment
  •  Past performance supported by adequate construction evidences showing supply of equipment rental services in the country

WARRANTY

The warranty for service covers a minimum of 1 year/12 N months.

PDC reserves the right to inspect a successful bidder’s facilities before making a final decision.

PDC shall not be responsible for any cost incurred by the vendor for the preparation of quotation or any other related costs. PDC has the right to cancel this bid in wholeor partially if found such decision will serve its best interest.

INFORMATION FOR OFFERORS

CLARIFICATION OF QUOTES

During evaluation of the quotes, PDC may, at its discretion, ask the offeror for a clarification of their quotes. Clarifications are limited to exchanges of information with a Firm to resolve minor or clerical errors; they do not offer an opportunity for a Firm to modify or change an offer.

AWARD CRITERIA

PDC is not obligated to make an award by virtue of having issued this solicitation. Any award is predicated on PDC receiving funding for this express purpose from EUTF. PDC may make an award to a single offeror should such an award be advantageous to PDC. Alternatively, PDC may make awards to different offerors should such multiple awards be more advantageous to PDC. Any award(s) ( will be made to the responsible offeror whose offer(s) has/have been determined to be most advantageous to 1 PDC. PDC reserves the right to cancel or reject the offer, in part or the whole as deemed best serve its interest,

CONFIDENTIALITY

Information submitted in response to this RFQ will be kept confidential.

CONTRACT TYPE

  1. Ordering – Instructions on order processing will be issued at contract award.
  2. Completion date of the road maintenance is no later than 45 days after placing order

BID OPENING

Bid will be opened on December 30, 2020 at 10:00 am at the presence of bidders or their legal representatives.

2. Support to Beach Management Unit (BMU) in Dassanech Woreda through provision of fishing boats (motor boats) and Fishing gear (fishing net) Peace and Development Center (PDC) Request for Quotation (RFQ) RFQ Number: 004/2020

For awarding contract for gravel road maintenance

Issuance Date: December 13, 2020

Dead line and time for receiving offers: December 28, 2020

Peace and Development Center (PDC) is implementing a project supported by European Trust Fund (EUTF) in partnership with Pact under contract number 18-EUTF SEEK-PDC1003 (254-009309). PDC invites sealed bid from eligible qualified bidders for the supply of motor boats for Dassanech Woreda.

NoTypes of machineryQuantitySpecificationUnit of Measurement
1Motor for fishing boat415 horse powerNumber
Fishing gear80-100 1 meter x 40 Number meterNumber

INSTRUCTIONS TO OFFERORS

Number of Quotes per Offeror: Only one quote per firm will be accepted.

Quote of Statement of Compliance: Vendors are to offer a standard product exactly or closely matching the specifications mentioned in the RFQ

Price: Price should be fixed and it includes all cost of the transportation of motor for fishing boat up to PDCoffice in Addis Ababa and fishing gear at Omorate, Dassanech Woreda.

Currencies: Prices shall be stated in Birr

Language: The quote, as well as all correspondence and documents relating to the offer shall be in English.

VALIDITY

Quotes shall remain valid for at least 30 days from the due date for receipt of quotes. In exceptional circumstances, prior to expiry of the original offer validity period, PDC may request that the offeror extend the period of validity for a specified additional period. Offeror agreeing to the request will not be required to modify its quote.

PREPARATION AND SUBMISSION OF QUOTES

Late quotes will not be considered or accepted. Quotes shall be submitted in person, the Technical Proposal and Financial (price) quotation separately in WAX SEALED envelope to:

Administration and Finance Department

Peace and Development Center

Yeka Sub City, Woreda13/14, House no. 1014

22 square next to Veronica Hotel

Telephone: +251-911401017; +251-11 – 661 22 71;

P.O.Box: 41879

Email:- atkeleta@gmail.com  

Addis Ababa, Ethiopia

Or

Project Coordination Office

Telephone: + 251 904846780

Hamer Woreda

Turmi

On or December 28,2020 at 5:00 pm.

Due Date and Time for Submission of Quotes

  • Quotes must be received by PDC no later than the due date and time as shown on the cover sheet of this RFQ. PDC may, at its discretion, extend the due date and time for the submission of quotes by amending this RFQ.
  • Any quote after the due date and time for submission of quotes will NOT be accepted or it will be rejected.

EVALUATION OF QUOTES

All qualified bidders are encouraged to submit a bid. Qualified bidders are those that are registered and have been licensed to supply motor for fishing boat and fishing gear including copies of the following documents with their bids:

  1. Valid Business License
  2. Tax Identification Number (TIN)
  3. VAT registration certification
  4. Contact person
  5. Mail and email address
  6. Telephone numbers

PDC will conduct the bid evaluation on the basis of impartiality, respect of experience, technical qualifications and financial resources. More specifically, quotes will be evaluated based on the following criteria:

  • Overall responsiveness of the quote
  • Confirmation to product specifications
  • Total price
  • Timeliness of delivery
  • Past performance supported by adequate evidences showing supply of motor for fishing boats

WARRANTY

The warranty service for motor of fishing boat should cover a minimum of 1 year (12 months). PDC reserves the right to inspect a successful bidder’s facilities before making a final decision.

PDC shall not be responsible for any cost incurred by the vendor for the preparation of quotation or any other related costs. PDC has the right to cancel this bid in whole or partially if found such decision will serve its best interest.

INFORMATION FOR OFFERORS

Clarification of Quotes

During evaluation of the quotes, PDC may, at its discretion, ask the offeror for a clarification of their quotes. Clarifications are limited to exchanges of information with a Firm to resolve minor or clerical errors; they do not offer an opportunity for a Firm to modify or change an offer.

AWARD CRITERIA

PDC is not obligated to make an award by virtue of having issued this solicitation. Any award is predicated on PDC receiving funding for this express purpose from EUTF. PDC may make an award to a single offeror should such an award be advantageous to PDC. Alternatively, PDC may make awards to different offerors should such multiple awards be more advantageous to PDC. Any award(s) will be made to the responsible offeror whose offer(s) has/have been determined to be most advantageous to PDC. PDC reserves the right to cancel or reject the offer, in part or the whole as deemed best serve its interest.

CONFIDENTIALITY

Information submitted in response to this RFQ will be kept confidential.

CONTRACT TYPE

Ordering – Instructions on order processing will be issued at contract award.

1. Completion date for the supply of motor for fishing boat is no later than 5 days after placing order and the place of delivery is PDC Office in Addis Ababa. Similarly, completion date for the supply of fishing gears is no later than 10 days after placing order and the place of delivery is PDC Office in Addis Ababa

BID OPENING

Bid will be opened on December 30, 2020, at 10:00 am in the presence of bidders or their legal representatives.

ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና በሜ.ኩብ፡ ገልባጭ መኪና በሰዓት፣ የውሃ ቦቴ፣ ዋገን ድሪል፣ ሎቤድ እና ሰርቪስ መኪና

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 4፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ባህር ዳር
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ለ3ተኛ ጊዜ ያወጣ የማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አገመኮኬ 08/2013

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ2013 በጀት ዓመት ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና በሜ.ኩብ፡ ገልባጭ መኪና በሰዓት፣ የውሃ ቦቴ፣ ዋገን ድሪል፣ ሎቤድ እና ሰርቪስ መኪና በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::

ስለሆነም የሚከተሉትን መመሪያዎች መሠረት በማድረግ በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የጸና ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  3. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) እና በላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ (ሰርቪስ መኪና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ያልሆኑ መወዳደር ይችላሉ)
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የሚቀርቡት ተሽክርካሪዎች በሙሉ የፈረስ ጉልበታቸው፣ የስሪት ዘመናቸውና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተገለፁትን መስፈርቶች ተሟልተው መቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የኪሎ ሜትር እና የነዳጅ ቆጣሪው በትክክል የሚሰራ መሆን አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላ ዋጋውን 1% ለማሽነሪ ሆኖ ለውሃ ቦቴ፣ ለሎቤድ፣ ለገልባጭ መኪና በሰዓት፣ ለገልባጭ መኪና ሜ.ኩብ እና ለሰርቪስ መኪና ለአንድ ተሽከርካሪ የሚያስይዙት ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም ጨረታ ከትከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በብሄራዊ ባንክ እውቅና ከሰጣቸው ባንኮች ብቻ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 02 ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ04/04/2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 20/04/2013 ዓ.ም መግዛት ይችላሉ፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሂሳቡን ፋይናንሻልንና ቴክኒካሉን በጥንቃቄ በታሸገ አንድ ፖስታ ከግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 20/04/2013 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንስትራክሽን ኤጀንሲው የመሰብሰቢያ አዳራሽ በ20/04/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ8:30 ሰዓት ይከፈታል:: እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. የጨረታ ሰነዱን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ www.arrca.gov.et በመግባት መመልከት ትችላላችሁ
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በፋክስ ቁጥር 058-22211-00 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058320-51-55 ወይም 058-222-11-07 በመደወል ማግኘት ይችላሉ ::

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ባህር ዳር

ዶዘር፤ ግሬደር፤ዳምፕ ትራክ ፤ እስካቫተር

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 1፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአብክመ የሰሜን ሸዋ ዞን የራቤል ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግልጽ ጨረታ ማስታዎቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ሸዋ ዞን የራቤል ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2013 በጀት አመት ለራቤል ከተማ የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት ፈልጎ የማሽነሪ ኪራይ ፈቃድ ካላቸው ድርጅቶች ዶዘር፤ ግሬደር፤ዳምፕ ትራክ ፤ እስካቫተር በግልፅ የጨረታ ዘዴ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. በዘመኑ የታክስ  አግባብነት ያለው ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ ያለው/ያላት
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ነምበር ያላት ያለው
  3. የግዥው መጠን ከብር 50000/ሃምሳ ሺ ብር / በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ የቫት ከፋይነት ተመዝጋቢ የሆነ እና ለመሆናቸው የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች በግልፅ የሚነበቡ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. በጨረታ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 30 ግሼ ወረዳ መሪ ማዘጋጃ ቤት ፋ/ቢሮ ቁጥር 04 ድረስ በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይቻላል፡፡
  6. የሚገዙ እቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነድ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት እቃ ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 1ፐርሰንት በሲፒኦ /በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከሰነዱ ጋር ማቅረብ የሚችል
  8. ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ የህዝብ በአላት ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰአት ይሆናል
  9. ሎት2 ዶዘር ፤ሎደር ፤ሮሎ እና ሲኖ ትራክ/ዳም ትራክ ማሽን ኪራይ ጨረታው የሚዘጋው በ22 ቀን 3፡00 በ22 ቀን 4፡00 ይከፈታል ፡፡
  10.  ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  11. ካት ዶዘር D8R 200ሰዓት መስራት የሚችል፤ሎደር 100 ሰዓት መስራት የሚችል፤ሲኖትራክ ዳም ትራክ 400 ዳምፕ መስራት የሚችል እንዲሁም 3 እና ከዚያ በላይ ሲኖትራክ ማቅረብ የሚችል ፤ሮሎ 100 ሰዓት መስራት የሚችል ዝርዝር የማሽን ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ይገኛል
  12. ጽ/ቤቱ 20% የመጨመርና የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው
  13. ማንኛውም ተጫራች ግዥ/አገልግሎቱ በጥቅል በሎት ስለሆነ ከተዘጋጀው ዝርዝር እቃ ውስጥ ካልሞላ ከውድድር ውጪ ይደረጋል፡፡
  14. ማንኛውም ተጫራች በሌሎች ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ አይችሉም፡፡ የዶዘር ግሬደር፤ ሲኖትራክዳምትራክ፤ ሎደርና ሮሎ የማምጫና የመመለሻ ወጪን አሸናፊ ድርጀቱ ይሸፍናል፡፡
  15. . በጨረታው ቀን ተጫራቹ /ህጋዊ ወኪሉ ባይገኝም ጨረታውን አያስተጓጉልም፡፡
  16. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  17. ሊብሬ ማቅረብ የሚቻለው ካሸነፈ በኋላ ውለታ ላይ ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡
  18. . ስለጨረታው ተጨማሪ ማብራሪያ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0900109316/0922903286

በአብክመ የሰሜን ሸዋ ዞን የራቤል ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት

ዶዘር፣ ኤክስካቫተር ከነጃክ ሀመሩ፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና፣ የውሃ ቦቴ፣ ሰርቪስ መኪና(መለስተኛ አውቶቡስ) እና የመስክ መኪና (ደብል ካፕ/ሚኒ ካፕ/ሲንግል ካፕ) መከራየት ይፈልጋል፡፡

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 1፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- አአማ01/2013

የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለሚያስገነባው የጣርማ በር መንገድ ስራ ፕሮጀክት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችንና ተሽከርካሪዎችን ማለትም

  • ዶዘር፣ ኤክስካቫተር ከነጃክ ሀመሩ፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና፣ የውሃ ቦቴ፣ ሰርቪስ መኪና(መለስተኛ አውቶቡስ) እና የመስክ መኪና (ደብል ካፕ/ሚኒ ካፕ/ሲንግል ካፕ) ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችና ማሳሰቢያዎች መሠረት በማድረግ በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. በሚወዳደሩበት የኮንስትራክሽን መሳሪያ የተመዘገበ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር(ሊብሬ) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ተደርገው ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው  ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የሚቀርቡት ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች በሙሉ የፈረስ ጉልበታቸው፣ የስሪት  ዘመናቸው፣ የመጫን አቅማቸው፣ የነዳጅ ፍጆታቸውና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተገለፁት መስፈርቶች ተሟልተው መቅረብ አለበት፡፡
  7. የኪሎ ሜትር እና የነዳጅ ቆጣሪው በትክክል የሚሰራ መሆን አለበት፡፡
  8. ለኪራይ የሚቀርቡት ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች በናፍታ የሚሰሩ ብቻ መሆን አለባቸው፡፡
  9. ተጫራቾች ለጨረታና የውል ማስከበሪያ የሚውል ሲፒኦ (CPO) ወይም ያለቅድመ ሁኔታ እንደተጠየቀ የሚከፈል የባንክ ጋራንቲ በጨረታ ሰነዱ ላይ በእያንዳንዱ ማሽንና ተሽከርካሪ በተጠቀሰው የብር መጠን ልክ በብሔራዊ ባንክ እውቅና ከተሠጣቸው ባንኮች ብቻ አሰርተው ማቅረብ አለባቸው፡፡  የሚዘጋጀው የባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ (CPO) በድርጅታችን ስም አማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (AMHARA BUILDING WORKS CONSTRUCTION ENTERPRISE) ተብሎ መሆን አለበት፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ/አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጀርባ ካለው አልማ ህንጻ ከሚገኘው በአሕሥኮድ የአ/አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር፡- 011-1265652/011-126 5145/ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ከታታይ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን (ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነዱን) “ዋና እና ቅጅ” ለየብቻ በመለየት አንድ ወጥ በሆነ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ በግልፅ የሚታይ የተጫራች ድርጅቱን ማህተም በመወዳደሪያ ሰነዱ እያንዳንዱ ገጽ ላይና በማሸጊያ ፖስታው ላይ በመምታት አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጀርባ ካለው አልማ ህንጻ ከሚገኘው በአሕሥኮድ የአ/አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ግራውንድ ፍሎር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ8:30 ሰዓት በአሕሥኮድ የአ/አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ግራውንድ ፍሎር ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  13. የጨረታ ተወዳዳሪዎች በሌሎች ተወዳዳሪዎች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  14. የጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ተከታታይ ቀናት ጸንቶ ይቆያል፡፡
  15. በጨረታ ሰነዱ በእያንዳንዱ ገጽ እና ፖስታው ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ሊኖር ይገባል፡፡
  16. ከጨረታ ሳጥን መዝጊያ ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  17. በጨረታ ውድድሩ አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት የሚያከራየውን ተሽከርካሪም ሆነ ማሽነሪ በራሱ ወጭ (ትራንስፖርት) መንገድ ግንባታ ቦታው ድረስ በማጓጓዝ ያቀርባል፡፡
  18. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  19. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ

በስልክ ቁጥር 011-126 5652/011-126 -5145 በመደወል ወይም

በፋክስ ቁጥር 011-126 5338 በመላክ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት

የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

አዲስ አበባCompany Info

የዶዘር ኪራይ

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ጎንደር
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

 ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ

  • ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ሞዴል 1HZ = K79 በድጋሚ የወጣ
  • ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ሞዴል KUN = 25 በድጋሚ የወጣ
  • ሎት 3 የውሃ ግንባታ ማቴሪያል
  • ሎት 4 የዶዘር ኪራይ በሰዓት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ

  • በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
  • የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው

ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ታ/አ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡

በስልክ ቁጥር፡- 0582730134 /0582730420 መደወል ትችላላችሁ፡፡

በአብክመ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ል/

ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን

ኤክስካቫተር cat 340 : ቡል ዶዘር D8R :ሞተር ግሬደር :ሮለር : ሻወር ትራክ & ዳምፕ ትራክ (SINO RUCK)

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ ኩታበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2013 በጀት ዓመት የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋሉ፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች እስከ ዝርዝር መገለጫቸው ያሟሉና የተገለፀ ዝርዝር መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች

በጨረታ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የማሽኖቹ አይነት

  • 1ኛ ኤክስካቫተር cat 340
  • 2ኛ ቡል ዶዘር D8R ከ320 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ
  • 3ኛ ሞተር ግሬደር /140 h cat
  • 4ኛ ቫይብራቶሪ ሮለር xcmg 14T14 ቶን እና ከዚያ በላይ
  • 5ኛ ወተር በውሰር ሻወር ትራክ 16.000 ሊትር እና ከዚያ በላይ የሚይዝ
  • 6ኛ ዳምፕ ትራክ (SINO RUCK) 114ሜ3 እና ከዚያ በላይ የሚይዝ

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ማሽኖች ከ2018 እኤአ ወዲህ የተመረቱ ምርት ማቅረብ የሚችል ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል
  2. የግዥ መጠን ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  3. እያንዳንዱ ዋጋ የሚሞላው በነፃ ገበያ ላይ ተመስርቶ መሆን አለበት
  4. ተጫራቾች የማሽን የቴክኒክ ብልሽት ፣ የፔተር ፓርት ለውጥ እንዲሁም ዘይት ነክ ነገሮች እና የነዳጅ ወጭ ተጫራቹ የሚችል
  5. የማሽን ኪራይ ሰዓት የሚይዘው ለስራው ስራ ሰዓት ብቻ ነው የተፈጥሮ አደጋዎች ዝናብ እና ተያያዥ ችግሮች ከተከሰቱ የሚባክነው ሰዓት አይያዝም
  6. የማሽን መጓጓዣ እና መጫን ማውረጃ እንዲሁም ከሚሰራበት ቦታ ሳይት ወደሌላ ሳይት መጓጓዣ መጫን ማውረጃ ተጫራቹ የሚችል ይሆናል
  7. ተጫራቾች የሹፌር እና የኦፕሬተር እንዲሁም የረዳት አበል እና ሌሎች ወጭዎች ተጫራቹ የሚሸፍን
  8. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር -7 የተጠቀሱትን ለሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ  ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. የዕቃው ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ወይም እስፔሲፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል በመ/ቤታችን ቢሮ ጥር 7 ሰነዱን መግዛት ይቻላል
  11. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ደረሰኝ በመሂ፡1  ማስያዝ ያለባቸውና  የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተፃፈለት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውል መግባት ያለበት ሲሆን የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ማስያዝ የሚችል መሆን  አለበት፡፡
  12. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ኦርጅናል ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ኩታበር ወረዳ ኩታበር መሪ ማዘጋጃ ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  13. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ 22ኛው ቀን በ 3፡30 ሰዓት ይዘጋል፡፡ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ይከፈታል ነገር ግን በበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  14.  መ/ቤቱ በጨረታው የሚሰሩ ስራዎች ላይ ብዛት የመጨመር ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው
  15. ማንኛውም ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
  16. ማንኛውም ተጫራቾች ግዥው በጥቅል /በሎት/ የሚፈፀም መሆኑን አውቆ ለእያንዳንዱ ዝርዝር እቃዎች ዋጋ መሙላት ይኖርበታል የተዘረዘሩት ዕቃዎች በሙሉ ጠቅላላ ለእያንዳንዳቸው ዋጋ ያለመሙላት ከጨረታው ውድቅ ያደርጋል፡፡ ሆኖም ግን ግዥው በጥቅል ወይም በሎት ቢሆንም መ/ቤቱ የተጋነነ ዋጋ የተሞላባቸው ስራዎች ከሎት ውስጥ ነጥሎ በማውጣት ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረቡበት አቅራቢዎች በለቀማ ማሰራት እንደሚቻል መታወቅ አለበት እንዲሁም አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ስራዎች ሙሉ በሙሉ ሰርቶ ካላስረከበ ክፍያ የማይፈፀም መሆኑን
  17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  18. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-448-01-06 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ

  • ወደ ስራ ከገቡ በኋላ ናፍጣ የሚሞላው ሰተቋራጩ ይሆናል
  • ከመንገዱ እስከ ኳሪ ሳይት ያለው እርቀት ከ0 እስከ 7 ኪ.ሜ የሆነ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሱ መስተዳደር ዞን

ኩታበር ወረዳ ኩታበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ኩታበር

ዶዘር D8R…

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ሐዋሳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሀገር አቀፍ ግልጽ

ጨረታ ቁጥር 04/2013 የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለካሊድ ድጆ ግድብ መስኖና መሰረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀከት እና ለተለያዩ መካከለኛ መስኖ ልማት ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ድርጅታችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed price) ለመሥራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁየማሽነሪ እና ተሽከርካሪ

ዓይነት
ማሽኑ/

የተሽከርካሪው

አቅም
የሥሪት ዘመንቁርጥ ዋጋ በሰዓት

ቫትንና ነዳጅን
ጨምሮ

 
ምርመራ
1ዶዘር D8R≥300HP≥2008 GC2500.0086.58 ብር በኪሎ ሜትር 40,000 ኪሎ ግራም

ለሆነ ማሽን ወይም 400 ኩንታል ለሆነ ማሽንየሚከፈል ከተጠቀሰው ክብደት በላይ ወይምበታች ከሆነ ተሰልቶ ይከፈላል 
2ግሬደር≥180HP≥2006 GC1537.00
3ኤክስካቫተር በአካፋ
188-245HP heavyduty ≥2010 GC1609.20
4

ኤክስካቫተር በጃክ ሃመር
188-245HP heavyduty ≥2010 GC2149.35
5ዊል ሎደር≥215 HP≥2015 GC859.05
6ኮምፓክተር14-16 tone≥2012 GC815.00
7የውሃ ቦቴ

≥300HP≥1996 GC560.0014,000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው ባለ ሦስት

አክስል
ተ.ቁየማሽነሪ እና ተሽከርካሪ

ዓይነት
 ማሽኑ/

የተሽከርካሪው

አቅም
የሥሪት ዘመንቁርጥ ዋጋ በወር

ቫትንና ነዳጅንጨምሮ
ምርመራ
8የነዳጅ ቦቴ≥300HP≥1996 GC111360.0012,000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው ባለ ሦስት

አክስል
ተ.ቁየሰርቪስ መኪና ዓይነትየማሽኑ/

የተሽከርካሪው

አቅም
የሥሪት ዘመንቁርጥ ዋጋ በቀን

ቫትንና ነዳጅንጨምሮ
የመጫን አቅም
9ኮብራ ፣ ማርክ 2 ፣ ሎንግ

ቤዝ ፣ ድርብ ተግባር
≥120HP≥2002 GC2357.50ከ4 ሰው በላይ ሆኖ ኮብራ፣ ማርክ 2፣ ሎንግ

ቤዝ ላቀረበ ቅድሚያ ይሰጣል
10ባስ≥130HP≥2015 GC2414.00ከ25 እስከ 26 ወንበርየመጫን አቅምያለው 
ተ.ቁየማሽነሪ እና ተሽከርካሪ

ዓይነት
የማሽኑ/

የተሽከርካሪው

አቅም
የስሪት ዘመን ከተጠቀሰው በላይቁርጥ የኪራይ ዋጋ በሚ/ኩብ ቫትንና ነዳጅንጨምሮ 

የመጓጓዣ ርቀት(ኪ.ሜ)
11ገልባጭ መኪና≥16 M 3≥2015 GC4.450-4
4.204.1-10
4.1010.1-30
4.0530.1-50
4.0050.1 በላይ
  1. ተጫራቾች በመስኩ (ህጋዊ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. አከራይ ለሚያከራየው ማሽንና ተሽከርካሪ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የራሳቸው ካልሆነ ከ3ተኛ ወገን በውልና ማስረጃ የተወከለበትን ውክልና አያይዘው ማቅረብ አለበት፡፡
  3. ተሳታፊዎች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀን ውስጥ ሐዋሳ በሚገኘው የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን በዋናው መ/ቤት አስፈላጊውን መረጃ በማሟላት መዝገብ ቤት ገቢ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  4. የማሽኖቹና ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት በባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል፡፡
  5. የማሽኖቹና ተሽከርካሪዎች የተሻለ ብቃትና ስሪት ዘመን ፣ አነስተኛ የነዳጅ ፍጆታ ፣ አነስተኛ የሥራ ሰዓት(working hour) እና አነስተኛ ኪሎ ሜትር ያለው ተመራጭ ይሆናል፡፡
  6. ውል የሚታሰረው የማሽኑ/ የተሽከርካሪው ቴክኒካል ብቃት በድርጅቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡
  7. የተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ፍላጎት (ብዛት) ከፕሮጀክት በሚቀርበው ጥያቄ ላይ የተመሰረተ ይሆናል፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ውድድሩን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0462203944/0462210021
  • የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሐዋሳ

You cannot copy content of this page