| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 18፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም እስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሎደር፣ ግሬደር፣ ሩሎ፣ ሲኖ ነዳጅና ትራንስፖርቱን ችሎ በሰዓት አወዳድሮ የገረጋንቲ መንገድ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
- በዚህ ሥራ ዘርፍ የተሰማሩ
- ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ
- የማሽነሪ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና TOT ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆኑ
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊ ተጫራች ውጤቱ ከተገለጸበት እስከ 5 /አምስት/ ቀን ድረስ ቀርበው ውል ካልፈጸሙ ለጨረታ ያስያዙት ይወረሳል፡፡
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የሥራ ዝርዝሩን የያዘ ሰነድ ቱ/ከ/መ/ማ ቢሮ ቁ 06 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ጨረታው ለተወዳዳሪዎች ከፍት የሚሆነው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የመንግሥት የሥራ ቀናት፡፡
- ጨረታው በ15 /አስራ አምስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 /አራት ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 /አራት ተኩል/ ይከፈታል፡፡
- ማዘጋጃው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስቁ፡- 0970672375/0913971760
በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሽ/ዞ/በሀ/
ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት