The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ዶዘር D8R cater pillar : ሎበድ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 6፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በኦሮሚያ ክልል በም/ወለጋ ዞን በጎቡ ሰዮ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልል በም/ወለጋ ዞን በጎቡ ሰዮ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት በ2013 የበጀት ዓመት ለመንገድ ሥራ እና ጥገና የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ተከራይቶ ለማሠራት ይፈልጋል ።

የማሽኑ ዓይነት

  • 1.1 ዶዘር D8Rcater pillar የተመረተበት ጊዜ እኤእ ከ2012 ወደዚህ የተመረተና 300 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • 1.2 የደርሶ መልስ የማሽን ማጓጓዣ ትራንስፖርት (ሎበድ)እና ጠቅላላ የነዳጅ ፍጆታና ሠርቪስ በማቅረብ መስራት የሚችል የሚከተሉትን መመዘኛዎች የሚያሟላ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል።
  • 1.3 የሥራ ቦታ ጎቡ ሰዮ ወረዳ ሲሆን ከአ/አበባ እኖ ከተማ 265 ኪሜ ሲሆን ከእኖ እስከ ሥራ ቦታ

1-ከአኖ ከተማ እስከ ሰዮ ቀበሌ 18 ኪሜ

2-ከሰዮ እስከ አጎ ላፍቴን ቀበሌ 16.5 ኪሜ

የመወዳደሪያ መስፈርት

  1.  ማንኛውም ተጫራች የ2012 ዓም ግብር የከፈለ እና ንግድ ፈቃድ የታደሰ መሆን አለበት፡፡
  2. ማንኛውም ተጫራች የቫት (VAT) እና ቲን (TIN) ተመዝጋቢ ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል።
  3. ማኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከጎቡ ሰዮ ወረዳ ገቢዎች ባለሥልጣን ቁጥር 2 ቀርቦ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር/ ከፍሎ ባሉት የሥራ ቀናት እና ሰዓታት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል፡
  4. ማኛውም ተጫራች ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000000 (አሥር ሺህ ብር) ከታወቀ በባንክ የተደገፈ CPO ማስያዝ አለበት
  5. ማንኛውዎ ተጫራች በገዙበት ሠነድ ላይ የሚወዳደሩበት ዋጋ ሞልተው በሰም በታሕ ኤንቨሎ፣ አሽገው ኦርጅናል ክኒካል እናኦርጅናል ፋይናሻል ለየብቻ አሽገው ሁለቱን በኣንድ ፖስታ እናፎቶ ኮፒው ቴክኒካልእና ፎቶ ኮፒውን ፋይናሻል ለዮብቻ አው ሶቱን በአንድ ፖስታ በምረም ኦርጅናል እና ፎቶኮrሁለቱን እንድትልቅፖስታበሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ እሸው የድርጅቱን ማህተም በማድረግ በቡ ለዮ ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምር ከ6/4/2013 እስከ 26/4/2013 ዓም በሥራ ቀና በሥራዓት ማስባት አለባቸው፡፡
  6. ጨረታው በ 27/4/2013 ዓም 10፡30 ሰዓት ተዘግቶ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት በ 28/4/2013 ዓም 3፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ባለ ጉዳዩም ሆነ ህጋዊ ተወካይ ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም።
  7. ማንኛውም ተጫራች ማሸነፉ ከተረጋገጠ በኋላ ለውል ማስከበሪያ ከታወቀ ባንከ 10% የማስያዝ ግዴታ አለበት፡፡
  8. – ጨረታውን ያሸነፈ የቅድመ ክፍያ (Advance payment ) ለመውሰድ ከታወቀ ባንከ (Unconditional bond ) ማቅረብ እለበት፡፡
  9. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. ማንኛውም ተጫራች የማሽኑን ሊብሬ ማቅረብ አለበት ወይም ህጋዊ ውከልና ያለው ስለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  11. – ጨረታውን ያሸነፈ ተወዳዳሪ ውል ከፈፀመ በኋላ በውሉ መሰረት ማሽኖቹን የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  12. ጨረታውን ያሸነፈው አካል ቅድመ ክፍያ የሚከናወነው ማሽኑን ወረዳ እንደ ደረሰ ይሆናል።
  13. ማንኛውም ተጫራች ከጉዳዩ ጋር ቀጥተኛ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችል።
  14. – ማንኛውም ተጫራች With holding tax 2% ለመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
  15. ማንኛውም ተጫራች የማሽኑ መግለጫ (Specification) ማቅረብ አለበት።
  16. ጨረታውን ያሸነፈ አካል ከ3-5 ቀናት ባለው ጊዜ ውስጥ ቀርቦ ውል ካልፈፀመ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 29 93 32 65 ወይም 09 22 41 84 15 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

በኦሮሚያ ክልል በም/ወስጋ ዞን በጎቡ ሰው ወረዳ የገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page