| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ጎንደር |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በማ/ጎ/ዞን/የታች/አ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት ለወረዳው ሴ/መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ
- ሎት 1 የመኪና መለዋወጫ ሞዴል 1HZ = K79 በድጋሚ የወጣ
- ሎት 2 የመኪና መለዋወጫ ሞዴል KUN = 25 በድጋሚ የወጣ
- ሎት 3 የውሃ ግንባታ ማቴሪያል
- ሎት 4 የዶዘር ኪራይ በሰዓት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
በመሆኑም በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ
- በዘርፉ የሚመለከተው የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላችሁ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ያላቸው
ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ታ/አ/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 7 በመምጣት የተሟላ የጨረታውን ዝርዝር ማስታወቂያና ሙሉ የጨረታ ሰነዱን መግዛት ትችላላችሁ፡፡ ጨረታው ጋዜጣው በወጣበት በ16ኛው ቀን በጨረታ ማስታወቂያው ላይ በተጠቀሰው ቦታ ቀንና ሰዓት ይከፈታል፡፡
በስልክ ቁጥር፡- 0582730134 /0582730420 መደወል ትችላላችሁ፡፡
በአብክመ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ታች አርማጭሆ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ል/
ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን