The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

GC-3

G+5 ቢሮ ግንባታ

Published on:Be’kur ( መስከረም 18፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:አብክመ በአዊ ዞን ዳንግላ ከተማ 

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01/2013

በአብክመ በአዊ ዞን ዳንግላ ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ፅ/ቤት ለግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን በዳንግላ ከ/አስ/ከ/ል/ቤቶ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት በቁጥር/ዳ/ከ/አስ/አገ/463/01/02 በቀን 11/01/2013 ዓ.ም የተለያዩ መሰረተ ልማቶች በ2013 በጀት አመት በUIIDP በአዲስ ለማሰራት የዳንግላ ከተማ /አስ/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ጽ/ቤት

1ኛ 01 ቀበሌ ኮብል መንገድ ስራ package no dang-UIIDP-CW-01/2020/2021 ሎት 1 ርዝመት 655 ሜትር ስፋት 10 እና 7ሜትር ፣

2ኛ 05 ቀበሌ ኮብል ግንባታ ስራ package no dang-UIIDP-CW-10/2020/2021 ሎት2 ከጋሹና ግልባጭ አስፓልት እስከ እመቤታችን ቤ/ክርስቲያን ኮብል ድረስ ርዝመት 618 ስፋት 7ሜትር የሆነውን ደረጃ 6 እና በላይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ እና

3ኛ 02 ቀበሌ G+5 ቢሮ ግንባታ ስራ package no dang- CIP-CW-18/2020/2021 ሎት1 ደረጃ 4 እና በላይ ጠቅላላ ህንፃ ተቋራጭ የሚያሳተፉበት ሲሆን ከተራ ቁጥር4 እስከ 6 ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ከደረጃ 7 እና በላይ ጠቅላላ ስራ ተቋራጭ ጭምር የሚሳተፉበት፣

4ኛ 04 ቀበሌ ጠጠር መንገድ ስራ package no dang-UIIDP-CW-10/2020/2021 ሎት4 ከውሃ ልማት ዲች ባለእግዚያቤሄር ቤተክርስቲያን እስከ ደንገሽታ መነገድ ድረስ ርዝመት 1089 ሜትር/ ስፋት 7 ሜትር ፣ 5ኛ 05 ቀበሌ ጠጠር መንገድ ስራ package no dang-UIIDP-CW-11/2020/2021

ሎት 5 ቢውር ላይፍ አስፓልት እስከ እንዳላማው አድማስ ቤት ድረስ ርዝመት 125.11 ሜትር ስፋት 11 ሜትር እና 05 ቀበሌ ከገንዘብ በላይ እስከ እያያ ማህበር ቤት ድረስ ርዝመት 247.99 ሜትር ስፋት 7 ሜትር፣

6ኛ 05 ቀበሌ ጠጠር መንገድ ስራ ከትራስፈርመሩ እስከ ፍካዱ ቤት ድረስ ርዝመት 159.40 ሜትር ስፋት 7 ሜትር እና 05 ቀበሌ ሙሉ አሻግሬ እስከ ትራስፈርሙ ድረስ ርዝመት 394.23 ሜትር ስፋት 7 ሜትር package no dang-UIIDP-CW-12/2020/2021 ሎት 5 ሲሆን ፣

7ኛ package no dang-CIP-CW-19/2020/2021 ሎት 1 በ5ቱ ቀበሌ የመብራት ጥገና ስራ ደረጃ 9 እና በላይ የግንባታ ፈቃድ ካላቸዉ ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጫራታአወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡-

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ያላቸዉ፣
  2. የግዥዉ መጠን ከብር 200,000.00 እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ተጫራቾች የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 ድረስ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ተነባቢ የሆነ ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  5. የጨረታዉን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች የልዩ አስተያየት ተጠቃሚ የሚያደርጋቸዉን ወቅታዊ የሆነና ለጽ/ቤት በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ ማያያዝ አለባቸዉ፡፡
  7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 ብር ከፍለዉ ዳንግላ ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ፅ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 3 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ሎት 1 01 ቀበሌ ኮብል መንገድ ስራ ለሎት ብር 100,000.00 ፣ ለሎት 2 ብር 65,000.00፣ 04 ቀበሌ ጠጠር መንገድ ስራ ግንባታ ለሎት 4 ብር 35,000.00፣ 05 ቀበሌ ጠጠር መንገድ ስራ ግንባታ ቢውር ላይፍ አስፓልት እስከ እንዳላማው አድማስ ቤት እና 05 ቀበሌ ከገንዘብ በላይ እስከ እያያ ማህበር ቤት ለሎት5 ብር 20,000.00፣ 05 ቀበሌ ጠጠር መንገድ ስራ ግንባታ ከትራስፈርመሩ እስከ ፍካዱ ቤት እና 05 ቀበሌ ሙሉ አሻግሬ እስከ ትራስፈርሙ ለሎት6 ብር 20,000.00፣ 02 ቀበሌ G+5 ቢሮ ግንባታ ለሎት 1 ብር 100,000.00፣ በ5ቱ ቀበሌ የመብራት ጥገና ስራ ለሎት 1 ብር 10,000.00 በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡ በጥሬ ገንዘብ የሚያሲዙ ተጫራቾች በመስሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥና ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  9.  ተጫራቾች የጨረታ ሀሳባቸዉን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ስምና አድራሻ በመፃፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታዉ ላይ የሚወዳደሩበትን የግንባታ አይነትና ሎት በመፃፍ ዳንግላ ከተማ አስ በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 3 ለጨረታ ከተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
  10.  ተጫራቾች ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት እስከ 11፡00 ሰነዱ ተሽጦ በ22ኛዉ ቀን እስከ ጧቱ 4፡00 ስዓት ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸዉን ከተዘጋጀዉ የጫራታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ፡፡ ጨረታዉ በ22ኛዉ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ በ4፡15 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ዳንግላ ከተማ አስ/ር በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 3 ይከፈታል፡፡
  11.  የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  12.  ስለጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0582211683 ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  13. በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
  14.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
  15.  ተጫራች ድርጅቶች ከ2 ሎት በላይ ሰነድ መግዛት አይችሉም ፡፡

ዳንድግላ ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ፅ/ቤት

የዋናውን ቢሮ የእድሣት ስራ

Published on:Be’kur ( መስከረም 18፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ባህር ዳር

Remaining Time for Bid Submission

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የአጥር ግንባታ ስራ

እና የመጋዝን እድሣት የጨረታ ማስታወቂያ

የመርከብ/ሁለ/የ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 በባህር ዳር ከተማ የዋናውን ቢሮ የእድሣት ስራ
  • ሎት 2 በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ከሚገኘው ዱቄት ፋብሪካ የአጥር ስራ እና የመጋዝን ጥገና ስራ
  • ሎት 3 በዱርቤቴ ከሚኘው መጋዝን አጥር እና የመጋዝን ጥገና ስራ፡፡ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ግዴታዎች፡፡
  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ደረጃቸው 8 G.C/B.C እና ከዚያ በላይ የሆኑ የግንባታ ስራ ተቋራጮች መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ጊዜ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር ለ7 ተከታታይ ቀናት ብቻ አየር ላይ ይውላል፡፡ የሚዘጋበት በ7ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተውም በዚህ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኀብረት ስራ ማህበር ዩኒየን ጽ/ቤት በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው ቢሮ በ4፡30 ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች አለመገኘታቸው ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ፖስታ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በማሸግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላውን ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታዎች ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በሚወዳደሩበት መርከብ ዩኒየን ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
  5. በተጨማሪም አሸናፊ አሸናፊነቱን በደብዳቤ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ በአምስት ቀናት ውስጥ ቀርቦ ከዩኒየኑ ጋር የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በባንክ በማስያዝ ውል መያዝ ይኖርበታል፡፡
  6. ዩኒየን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ተወዳዳሪዎች የእያንዳንዱን የሎት ዝርዝር መረጃዎችን/የጨረታ ሰነድ/ ብር 50 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 106 በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. አሸናፊው ውል ከተያዘበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ወደ ስራ መግባት አለበት፡፡

የመርከብ/ሁለ/የ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን

G+3 ግንባታ

Published onBe’kur ( መስከረም 18፣ 2013 ): /Place of Bid Competitions:ጐንደር

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጐንደር ዞን በእብናት/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለእብናት ወ/ት/ት/ጽ/ቤት

  • ለእብናት 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለመማሪያ ክላስ አገልግሎት የሚውል G+3 ግንባታ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የም ታሟሉ ሁሉ መወዳደር የም ትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ያላቸው፣
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  4. የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. ተወዳዳሪዎች ደረጃ ስድስት እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ያላቸው፣
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጠቅላላ ዋጋ ድምር 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዛዝ/ሲፒኦ/ በእብናት ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ል/ጽ/ቤት ስም በማሰራት ወይም/በጥሬ ገንዘብ እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ዋና ገ/ያዥ ገቢ በማድረግ ገቢ የሆነበትን የገቢ ደረሰኝ ከኦርጅናል የጨረታ ሰነዱ ጋር ታሽጐ መቅረብ አለበት፡፡ ደረቅ ቼክ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ/ፖስታ/ ውስጥ አድርጎ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 06 ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ለተከታታይ ለ21 ቀን በአየር ላይ ውሎ በ22ኛው ቀን ይከፈታል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 06 ጨረታው በወጣ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡45 ታሽጐ 5፡00 ላይ ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ/የህዝብ በዓል ከሆነ/ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. አሸናፊው ለስራ በተፈለገበት ሰዓት ለ3 ቀናት ተጠብቆ ካልቀረበ በመመሪያ መሰረት መ/ቤቱ እርምጃ ለመውሰድ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝር በሚሞሉበት ሰዓት ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ የጠፋ መሆን ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡
  12. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ አንዱን ያልሞላ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
  13. የጨረታ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 08 የማይመለስ 500 ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  14. አሸናፊው አሸናፊነቱን እንደተገለፀለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መውሰድ አለበት፡፡
  15.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን ነው፡፡
  16. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 06 በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 4400606/218 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የእብናት/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በኩር

ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ የቆመ የ1ኛ ፎቅ /የ1st ፍሎር/ ባለ5 የመማሪያ ክፍል ግንባታ

Published on:Be’kur ( መስከረም 18፣ 2013 )/Place of Bid Competitions:አማራ ክልል

Remaining Time for Bid Submission

የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐይቅ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ የቆመውን የ1ኛ ፎቅ /የ1st ፍሎር/ ባለ5 የመማሪያ ክፍል ግንባታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጨረስ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታችያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሁሉ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽንተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈትቶችም፤

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለቸው፣የሚፈለግባቸውን የንግድ ግብር የከፈሉ፣ ያደሱ፣ የግብር ከፋይመለያ ቁጥር /TIN NUMBER/ ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ለነዚህም መረጃ ማቅረብየሚችሉ መሆን አለባቸው
  2. ጨረታውን ያሸነፈ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ አስይዞ መ/ቤቱ በሚፈልገው የውል አይነት መስማማት የሚችልና
  3. የሙያ ምዘና የስራ ፈቃድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  4. ተጫራጮች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በወቅቱ ነጻ ገበያ መሠረት መሙላት አለባቸው
  5. ደረጃ 8 /ስምንት/ BC/GC ግንባታ ሥራ ተቋራጭ እና በላይ የሆነና የ2011 ዓ.ም እና የቅርብ ጊዜ በተመሳሳይ ስራ የመልካም ስራ አፈጻፀም መረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. በጨረታ እንድሳተፍ ከገቢዎች ጽ/ቤት ከፍቃድ ሰጭ አካል ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 21ኛው ቀን ድረስ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናቶች 11፡30 ድረስ ዘወትር በስራ ሠዓት ሐይቅ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት በመምጣት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ግንባታ ጠቅላላ ዋጋ የተጫረቱበትን 2 በመቶ በባንክ በተመሠከረ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸጉ በ2 የተለያዩ ፖስታዎች በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው ከወጣበት በ22ኛው ቀን 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ22ኛው ቀን 4፡00 ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ /ዝግ ከሆነ/ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈት ይሆናል፡፡ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡
  11. በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ መጠቀምና አሻሚ ነገሮች ካሉ ከውድድሩ ውጭ ያደርጋል፡፡
  12. ተጫራቾች ከአብክመ ውጭ ከሆኑ በአማራ ክልል በሚገኙ ፍቃድ ሰጭ አካል የተሰጠ አጭር ጊዜ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  13. ተጫራቾች ከአሁን በፊት ግንባታ ጥለው ያልጠፉ፣ ያላቋረጡ፣ ክስ የሌለባቸው መሆን አለባቸው፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ይህ ሲባል ጨረታው በመሰረዙ ምክንያት ተጫራቾች ለጨረታ ሲወዳደሩ ላወጡት ወጭ ትም/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  15. የበለጠ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0332220220 ወይም 0972430212 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ሐይቅ ከፍ/ትም/መሠ/2ኛ ደረጃ ትም/ቤት

Construction of 3G+0 Special Needs Education Program Implementation Support Centers

Published on:Addis Zemen ( Sep 28, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

Bid Invitation for Special Needs Education 

Program Implementation Support Centers Construction 

Help for Persons with Disabilities Organization (HPDO) is an indigenous non-governmental organization that works on improvement of the life of persons with disabilities and their families. Hence, HPDO hereby invites eligible bidders for the construction of 3G+0 Special Needs Education Program Implementation Support Centers in 3 Government Schools situated in Debrebirhan, Debresina, and Ataye towns in the Amhara region with the financial support of Diaspora Trust Fund-Ethiopia. 

The bid will be conducted in accordance with 

the relevant Competitive Bidding Procedure and is open to all bidders as specified and defined in the Bidding Document. 

A. Requirements for Bidders: 

  1. Eligible bidders are of grade 5 BC/GC OT above. 
  2. Bidders should have similar project experience in the construction industry and should submit evidence for it 
  3. Bidders should submit a copy of the following documents: 
  • Renewed trading license for 2012 E.C 
  • VAT registration certificate 
  • Tax clearance certificate valid at bidding date 
  • Supplier registration certificate 
  • Bidders competence certificate from the Ministry of Works and Urban development for the current Fiscal year 

B. Bid submission date, time, and address 

The bid submission date will be on or before 05 October 2020 at a working time on the address stated below: 

Help for Persons with Disabilities 

Organization (HPDO) 

Tele: 011 1 23 13 67/011 1 54 06 08/ 

0911 24 18 03 

Near to Ras Amba Hotel 

Arat kilo, Addis Ababa. 

C. Price for the bid purchasing The price of the bid document is 500.00 (Five hundred) birr. 

D. HPDO, reserves the right to accept or reject any or all bids. 

E. Partial bidding for the construction works of the lots is not allowed, 

Help for Persons with Disabilities 

Organization (HPDO) 

ሰሞናማ ጤና ጣቢያ ቀሪ ስራዎች

Published on:Addis Zemen ( መስከረም 17፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:የየም ልዩ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታው መለያ ቁጥር 001/2013

የየም ልዩ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጥ ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ::

ተ.ቁየፕሮጀክቱ ዓይነትየጨረታ ማስከበሪያ /Cpo/ደረጃ 
1ሰሞናማ ጤና ጣቢያ ቀሪ ስራዎች5,0009ኛ ከዚያ በላይ
  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የሥራ ፈቃድና የዘመኑን የሥራ ግብር አጠናቀው የከፈሉበት ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ የንግድ መለያ ቁጥር/Tin number/ ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/ ከጨረታው ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር ለ21 ስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 ብር (አንድ መቶ ብርበመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው ፋይናሽያልና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በመጨረሻው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ የም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል ።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 21ኛው ቀን 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 430 ሰዓት በፋ/ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል ::
  6. ጽ/ቤቱ የተሻለ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. አሸናፊው ከተረጋገጠ በኋላ ወዲያውኑ ሌሎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ይመለሳል።
  8. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዝርዝር ዋጋ ከቫት ውጭና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ለይቶ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  10. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብና ዋጋ ላይ ስምና ፊርማቸውን፣ ቀንና የድርጅቱ ማህተም ማሳረፍ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. አሸናፊው ተጫራች ሙሉ በሙሉ በውሉ መሠረት ማጠናቀቃቸው ከተረጋገጠ በኋላ ሙሉ ክፍያ ይከፈላቸዋል፡፡
  12.  የጨረታ መክፈቻው በበዓላትና በእረፍት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን ላይ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  13. የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ሂደት አያስተጓጉለውም::
  14. በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ::
  15. ተጫራቾች የሥራ ፈቃዳቸው ያልተሟላ መረጃና የዋጋ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ እንዲኖረው አይፈቀድም፡፡
  16. ለተደራጁ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት ተሻሽሎ በወጣው ደንብ ቁጥር 172/2011 በደንቡ መሠረት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡
  17.  የየም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ሣጃ ከተማ ሲሆን ከአ/አ 240 ኪሜ ወደ ጅማ በሚወስደው መንገድ ላይ እንገኛለን፡፡
  18.  አሸናፊው የሆነ ተጫራች ተቋሙ ቅድሜ ክፍያ ለመክፈል አይገደድም።
  19. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0474518006 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የየም ልዩ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

ሎት – 1 የወረዳ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ…

Published on:Addis Zemen ( መስከረም 17፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ…

Remaining Time for Bid Submission

የጨረታ ማስታወቂያ 

በምዕራብ ኦሞ ዞን ጋችት ወረዳ የጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጋችት ከተማ በ2013 በጀት ዓመት ለሚሰራው የተለያዩ ስራዎች ማለትም :

  • ሎት – 1 የወረዳ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ
  • ሎት – 2 የወረዳ ፋይናንስ ቢሮ ግንባታ 
  • ሎት -3 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ
  • ሎት – 4 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ
  • ሎት -5 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ በጨረታው አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል :: 
  1. በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው ደረጃ 6/GC/BC እና ከዛ በላይ የሆነ ::
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለበጀት አመቱ የሚያገለግል የንግድ ፍቃድ/ ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ምስክር ወረቀት ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል :: 
  3. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት እና ከግብር ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል 
  4. ጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል። የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በምዕራብ ኦሞ ዞን/የጋችት/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ /ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ :: 
  5. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ( ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ) ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ የሆነ መረጃዎችን ለእያንዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንት በጥቅሉ በአንድ ፖስታ መታሽግ አለባቸው:: 
  6. እያንዳንዱ ፖስታ በሰም ታሽጎ ማህተም መመታት አለበት :: 
  7. ተጫራቾች በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ፊርማ እና ድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት :: 
  8. እያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የስራ ቦታ ፣ ሎት ቀጥር ፣ የተቋራጩን አድራሻ እና ስልክ በመግለፅ መጻፍ አለበት :: 
  9. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ስራ ቀናት ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ የፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ ማስገባት አለባቸው ፡፡ 
  10. ጨረታው የሚታሸገው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ወይም የጨረታ ኮሜቴ ቢሮ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ታሽጎ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል:: 
  11.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ስልክ ቁጥር፡- +251918955501/+251916461447 

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/የምዕ/ኮሞ/ዞ/ ጋችት/መ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 

Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Service for drilling and construction of 2(Two) deep wells for Town water supply projects.

Published on:Ethiopian Herald ( Sep 27, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Bishoftu

Remaining Time for Bid Submission

Invitation for Bids

BID No: LCB/BTWSSSE/DW/01/13

  1. The Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise has secured a budget from the Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Service for drilling and construction of 2(Two) deep wells for Town water supply projects.
  2. The Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise now invite local eligible bidders for the drilling and constructions of deep boreholes for in Bishoftu Town.
  3. The details number and area is mentioned in the bid document.
  4. Bidding will be conducted through the Local competitive bidding (LCB) as procedure specified in tender document and existing guidelines and is open to all bidders from eligible local competitive bidders as defined in the guidelines.
  5. Bids shall be valid for a period of One hundred twenty (120) days after bid opening. Bid must be accompanied by bid security to be provided as Bank Guarantee or CPO equivalent to 1% of the bid price before VAT in Ethiopian Birr. These shall be delivered to Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise 1st   floor Room number 05 Bishoftu, and telephone number 011-433-57-98/011-430-05-17/011-437-16-83 on or before 26/10/2020_opened at 2:30 PM, on the same date in the presence of the bidders who wish to attend.
  6. A complete set of bidding documents in English may be purchased directly from the Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise up on payment of a nonrefundable fee Birr 300.00 by interested bidders on submission of a written application to the address indicated above.
  7. Bidders should present valid and renewed Water Works Construction Registration certificate, MOWIE License, Renewed work License, VAT registration and Tax Registration No. Tax Payer certificate, copy of IDC with written application during bid purchase.
  8. Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise reserve the right to reject all or parts of the bid.

Bishoftu Town Water Supply and Sewerage Service Enterprise

Bishoftu

Installation service of Aluminum internal Floating Roof (IFR) on vertical cylindrical, above ground, fixed cone roof welded steel, petroleum products storage Tank EPSE’s Combolcha Depot and painting of the tank

Published on:Addis Zemen ( Sep 27, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

 INVITATION TO BID

Procurement reference number: Bid No 11/2013

  1. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) has fiend within the Procuring Entity’s budget to be used for the procurement of Installation service of Aluminum internal  Floating Roof (IFR) on vertical cylindrical, aboveground, fixed cone roof welded steel, petroleum products storage Tank EPSE’s  Combolcha Depot and painting of the tank
  2. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise invites sealed bids from eligible bidders for the furnishing the necessary labour, materials and equipment for Installation service of Aluminum Internal Floating Roof (IFR). The Aluminum  Internal Floating Roof (IFR) will be provided by EPSE
  3. Bidders shall submit bids for the entire items. Partial offers shall be rejected
  4. Bidding will be conducted in accordance with the open national tendering procedures and is open to all bidders
  5. Bids shall be submitted into two separate outer envelopes, the first envelope containing the original and copy of the technical proposal envelopes, the second envelope containing the original and copy of the financial proposal envelopes
  6. Interested eligible bidders may obtain further information from EPSE and inspect the bidding document at the address given below at 10(a) from: 08:00 to 12:00 hours AM and 01:00 to 05:00 hours PM
  7. A complete set of Bidding Documents prepared in the English language may be obtained by any interested bidders, at the address below at 10(b) upon payment in cash, a non-refundable fee of Ethiopian Birr 200.00 (Two Hundred Birr Only)
  8. Bids must be delivered to the address below at 10(c) at or before 17 /02/2013 10 hours AM Addis Ababa time Bids must be accompanied by a bid security of 20,000.00 Ethiopian Birr The bid security shall be in CPO or a Bank guarantee or Bank certified checque issued by a recognized Bank established in Ethiopia. Late bids shall be rejected.
  9. Bids will be opened in the presence of the bidder’s representatives who choose to attend at the address below at 10(d) at) 17/02/2013 10:05 hours AM Addis Ababa time.
  10.  (a) Address documents may be inspected: Ground Floor Room 06.
  • (b) Address documents will be issued from:…. Ground Floor Room 06,
  • (c) Address Bids must be delivered to: ……………..6th  Floor Room No 602
  • (d) Address of Bid Opening……………6th Floor Room No 602 at EPSE Building, Roosevelt Street Near Mexico Square,

11. The EPSE has the right to Accept or reject any or all Bids without assigning any reason. P.O.Box 3375,Addis Ababa, Ethiopia, Telephone: 0115525405 Facsi Mile 0115512938 and 011554 1905

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE)

Construction of Gymnasium, Septic Tank, Watch Tower

Published on:Fortune ( Sep 27, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

TENDER NOTICE 

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Addis Ababa, invites qualified and registered Contractors / Suppliers to participate in the following lenders

 TENDER SUBJECTCLOSING DATE
1REQUEST FOR PROPOSAL Construction of Gymnasium, Septic Tank, Watch Tower, Walkways and Boundary Wall Works, Sewer and Water Line at the UNHCR Compound Field Office Dimma, in Gambella RFP/HCR/SOG/SUP/2020/0021 October 2020
2REQUEST FOR PROPOSAL – Construction of phase of Gure Shombolla Health Centre,in Asossa RFP/HCR/AA/2020/003 1 October 2020

Interested Companies are invited to collect the tender documents from the UNHCR Country office in Ethiopia, Addis Ababa, at the following address: 

1. UNHCR Representation in Ethiopia, Supply Unit, Addis Ababa Bole road near to Ramada Hotel, Working hours: Monday to Thursday from 09:00 – 12:00 and 14:00 -16:00 Friday from 09:00 – 14:00 Collection period: Effective from 31 August 2020 

Closing date is stated in each individual tender document, Company Representative(s) collecting the tender documents will be required to provide a proof of affiliation with the company and provide contact details. An official company stamp is also required. Offers must be hand delivered in a sealed envelope and deposited in the tender box located at UNHCR Branch office, Bole road near to Ramada Hotel – Addis Ababa, Late offers will not be considered. 

NHCR 

SUPPLY UNIT 

ADDIS ABABA, ETHIOPIA 

Construction of Metma Emergency Migratioon Response Center (EMRC) and Youth Center

Published on:Reporter ( Sep 27, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

INVITATION FOR QUALIFICATION AND BID 

ITB No.: MMU-METEMA EMRC AND YOUTH CENTER CON-6-2020 

The International Organization for Migration (IOM) is an International governmental humanitrian organization estabished in 1951 and is committed to the principle that humane and orderly migration benefits both migrants and society. 

in the framework of Construction of Metma Emergency Migratioon Response Center (EMRC) and Youth Center, IOM Bids Evaluation and Award Committee (“BEAC”) now invites interested General or Building Contractors registered as Grade IV or above to submit eligibility, qualification and technical documents and bid for the proposed worksexplained in greater detail of the bid document. 

Interested contractors can collect electronic copy of complete set of bid document from IOM SLO Addis Ababa Head Office located. Gemokenyatta Avenue, Kirkos Sub-City, Weredo 8. YeMez Building (behind Zuqualla Complex) from 23 September 2020 9:00 hours (East African Time) to 14 October 2020 14:00 hours (East African Time) Bidders are required to submit copy Competency Certificate of Grade IVor abovealong with returnable USB flash drive to collect the bid document. 

Bids shall be valid for a period of 120 calendar doys after submission of bid. Late bids shall be rejected. Bid must be delivered in hand to JOM SLO Addis Ababa Head Office located above on or before 15 October 2020 13:00 hours (East African Time). Technical Bid shall be opened on 15 October 2020 14:00 hours (East African Time) 

IOM reserves the right to accept or reject any bids, and to cancel the procurement process and reject all bids at any time prior to award of Contract, without obligation to inform the affected Bidder/s of the ground for IOM action. 

IOM is encouraging companies to use recycled materials or materials coming from sustainable resources or produced using a technology that has lower ecological footprints. 

G+3 ህንፃ ቀሪ ግንባታዎችን እና የማጠናቀቂያ ሥራዎች…

Published on: Reporter ( መስከረም 17፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa or Bahirdar

Remaining Time for Bid Submission

የህንፃ ማጠናቀቂያ ግንባታ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ 

ቁጥር፡-BIB/009/2020 

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አማ በባህር ዳር ከተማ ፤ ቀበሌ 16 ፤ ጣና ክፍለ ከተማ ለሚገኘው ባለ ሶስት ወለል (G+3) ህንፃ ቀሪ ግንባታዎችን እና የማጠናቀቂያ ሥራዎችን ለማከናዎን G.6 እና በላይ የስራ ተቋራጮችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የማጠናቀቂያ ግንባታ ሥራውን ለማስጨረስ ይፈልጋል:: 

በዚህም መሰረት ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ የስራ ተቋራጮች በጨረታው መሳተፋ ይችላሉ። 

  1. GC-6 እና ከዚያ በላይ የሆኑ ከዚህ በፊት የግንባታ ሥራ መስራታቸውን ወይም እየሰሩ መሆኑን የሚገልጽ የድጋፍ ደብዳቤ መንግስታዊ ከሆነ ድርጅት አሊያም ከግል ድርጅት ፤ ማህበር ወይም ተቋም አንዲሁም የመልካም ሥራ አፈጻፀም ማምጣት የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  2. ተጫራቾች ለ2013 ወይም ለ2012 የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፤ የግብር መክፈያ ቁጥር ሰርተፊኬት /TIN NUMBER ፤ የቫት መክፈያ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት NAT REGISTRATION CERTIFICATE/ እና ከክልሉ ከተማ ልማት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ ወይም ከፌደራል ስራና ከተማ ልማት ሚኒስቴር ለ2012 ዓ.ም የታደሰ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
  3. ተጫራቾች ከመስከረም 18 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በቡና ኢንተርናሽል ኢማ ሂሳብ ቁጥር 1019601000609 በማንኛውም የባንኩ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ ቦሌ ሩዋንዳ አከባቢ በሚገኘው የባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ 5ኛ ፎቅ ከንብረትና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዳይሬክቶሬት ወይም ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አማ ባህርዳር ዲስትሪክት መውሰድ ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 150,000.00 (አንድ መቶ ሃምሳ ሺህ ብር) እውቅና ካለው የፋይናንሽያል ተቋም ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ወይም ሲፒኦ በተናጠል በታሸገ ፖስታ ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: 
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በመሙላት ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒውን በመለየት ፤ የቴክኒካል እና ፋይናንሻል በተለያየ ፖስታ በማሽግ ፤ ትክክለኛ የራሳቸውን እና የሰሪውን ድርጅት አድራሻ በመጻፍ በፖስታ አሽጎ እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ:: ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡20 ሰዓት በዋናው መስሪያ ቤት 5ኛ ፎቅ የጨረታ መክፈቻ አደራሽ እንዲሁም ባህር ዳር ከተማ በሚገኘው የዲስትሪክት ቢሮ ይከፈታል። 
  6. ባንኩ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው:: 

ቡና ኢንተርናሽናል ባንክ አ.ማ የባለራዕዮች ባንክ!! 

ስልክ ቁጥር 011-158-0869 

0912-00-64-58 

Superstructure safe space block both in Gambella town

Published on:Reporter ( Sep 27, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

INVITATION TO BID FOR CONSTRUCTION 

WORKS INCLUDE BOTH LABOR AND MATERIAL 

COST TO ALL POTENTIAL CONTRACTORS OF 

CATEGORY GC/BC-7 AND ABOVE CLASSES. 

Reference: NCA-GMB 019-2020 

Norwegian Church Aid (NCA) is an international organization working for global justice, currently operating in 24 countries. In Ethiopia, NCA is legally registered with Civil Society Organizations Agency as a Foreign Charity. 

NCA has maintained a presence in Ethiopia since 1974, undertaking both emergency and development activities in five thematic programs; namely, Water, Sanitation and Hygiene (WASH), Reproductive Health, Climate Resilience, Humanitarian Response and Peace Building. Currently NCA is working in Oromia, Amhara, Tigray, Somali, the Southern Nations, Nationalities and Peoples’ Region (SNNPR) and Gambela National Regional States and the Addis Ababa City Administration. 

The Humanitarian response program of NCA under Gambella filed office, is implementing WASH Projects particularly Mensuration hygiene management project in Gambella region Jewi refugee camp and part of Gambella town. 

NCA Gambella field office planned to construct two permanent female-friendly latrine with four seats and two iron sheet -superstructure safe space block both in Gambella town and jewi refugee camp using a fund obtained from its own source. Therefore, NCA-G is seeking a wax-sealed bid from eligible and potential contractors who has experience in the area of the assignment. 

ELIGIBILITY: 

  1.  Bidders must have renewed trade licence/ certificates for 2012 E.C. (2019/20 G.C.), VAT, TIN, Registration Certificate and other supporting letter/s concerning whether they have paid the taxes for government. Recommendation letter and/or any other proof documents (like Contracts/ POs/ completion certificates etc.) from UN agencies, other INGOs, governmental organizations and local NGOs for performing similar construction activities in the past two years. 
  2. Bidders should submit their offers in wax-sealed envelopes (one original and the second copy) to NCA- Gambella field office and NCA-E Addis Abeba office from 27/9/2020 to 02/10/2020 on working hours and must be accompanied by a bid bond amounting to two (2%) of the offer in the form of CPO or bank guarantee. 

Interested bidders shall obtain the bid document by coming in person from NCA-G field office and NCA-E country office from 27/9/2020 to 02/10/2020 on working hours. Please note that documents collected outside the stated places will not be accepted and automatically rejected by the bid committee. 

  • ADDRESS: NCA Ethiopia – Addis Ababa Office Wello Sefer, Ethio-China Friendship Avenue, Opposite Tebaber Berta Residence P.O. Box 1248, Addis Ababa, Ethiopia Telephone: +251 (0) 115512922, Fax: +251 (0) 115518167 Or NCA-Gambella field office Gambella Town 
  • Baro mado around Solomon Debebe hotel. NCA Ethiopia reserves the right to accept or reject any or all bids. 

Supply and fix aluminum works

Published on: Reporter ( መስከረም 17፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

የጨረታ ማስታወቂያ 

በድርጅታችን መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ-12-04B) ሥራ ውስጥ የተካተቱትን ሥራዎች:: 

  1. Supply and fix aluminum works (aluminum louver door, skylight, half glezed& half panel partition wall) 
  2. PVC partition & door. 

በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ) ብቻ ከፍላችሁ ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ክፍል በመውሰድ የምትወዳደሩበትን የእጅ ዋጋ ሞልታችሁ በፖስታ በማሸግ ይህ ማስታወቅያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን በኋላ ባሉት 14 (አስራ አራት) የስራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በፕሮጀክቱ ግቢ የግብ/አቅ/አስ ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባችሁ:: ጨረታው ጥቅምት 3/2013 ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ስዓት ይዘጋል ፤ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ከረፋዱ 8፡30 ላይ ይከፈታል:: 

ተጫራቾች 

  1. የታደሰ ንግድ ፍቃድየግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፤ የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፊኬት፤ በተጫራቾች መመርያ የተገለጸ የጨረታ ማስከበርያና ከግብር ሰብሳቢ ባለስልጣን ጨረታ ለመሳተፍ የተሰጠ ማስረጃ (tax clearance} ማቅረብ አለባቸው፤ 
  2. በተጫራቾች መመርያ የተጠቀሱ የቴክኒክ ሰነዶች ማቅረብ አለባቸው፤ 
  3. ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነድ ለየብቻው ታሽጎ መቅረብ አለበት፤ 
  4. የሞሉትን መወዳደርያ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ መግለጽ አለባቸው፤ 
  5. የእቃውና ሥራ ሙሉ መግለጫ ከገዙት ሰነድ በሚገባ መረዳት አለባቸው፤ 
  6. ፕሮጀከቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 

አድራሻ- ፍላሚንጎ ኤግዚብሽን ማዕከል ጀርባ 

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 

የህጻናትና ወጣቶች ትያትር ማእከል ግንባታ ፕሮጀክት (ፕሮ-12-04B) 

የመስመር ስልከ፤ 0115-57-70-86/84 

RUB HALL INSTALLATION

Published on:Reporter ( Sep 27, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa.

Remaining Time for Bid Submission

TENDER NOTICE

FOR THE PROCUREMENT OF NEW RUB HALL INSTALLATION AND DISMANTLING OF OLDRUB HALL SERVICEATADAMA & KOMBLOCHA CRS WAREHOUSES

TENDER No: CRS-SC-2020-13

Catholic Relief Services United States Conference of Catholic Bishops (CRS-USCCB) is a nonprofit non-governmental international relief and development organization working with international and local partners and serving people on the base of need, not creed, race or nationality in more than 100 countries in five continents.

In relation with tis, CRS/Ethiopia would like to hire a company or an individual who has the capacity to provide Rub Hall installation (erection) service in Adama and Kombolcha warehouses.

Activities

  • Dismantle the existing two old rub halls and erect the new two rub halls size 24 X 10 mt-in Kombolcha
  • Dismantle the existing two rub halls and erect the new two rub halls size 24 Mt X 10 mt in Adama
  • Erect two big rub halls size 40Mt X 20 mt in Adama.

Please note that all the old sheets and aluminum bars/ pillars will be removed and replaced by the new one

Detail type (pictures) and specification of the rub halls are available in CRS Ethiopia Supply Chain department located in Swaziland Street, Gulele Sub-City, Addis Ababa.

Any interested bidder can come and collect the instruction how the installation is conducted.

Bidders who are interested to participate in the tender should have and fulfill the following basic requirements;

  1. A renewed trade license for the sector
  2. Tax Identification Number and Value Added Tax Certificates.

Duly completed bids must be in a sealed envelope addressed to CRS/ Ethiopia clearly marked by “Bidders Name, Address, Legal Stamps, Signatures and Tender No.”

The sealed bid document shall be submitted to the CRS Ethiopia address mentioned below into the bid box provided for the purpose on or before October 6,2020 4:00 PM.

Bids arrives after this date and time will not be considered. Catholic Relief Services (CRS) reserves the right to reject all or part of the bids.

For further information, bidders can contact us:

Phone: +251-11 278 88 00

G+5 ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል

Published on:Reporter ( መስከረም 17፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ

Remaining Time for Bid Submission

የጨረታ ማስታወቂያ

PT/05/2020

ኩባንያችን በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 14 ገርጂ የሚገኘውን G+5 ህንፃ በጨረታ አወዳድሮ ለማስጠገን ይፈልጋል።

ስለሆነም በጨረታው ለመካፈል የሚፈልጉ ተጫራቾች ደረጃቸው GC/BC 6 እና ከዛ በላይ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን፤ የንግድ ፍቃድ እና የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ በኩባንያው የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከዋናው መስሪያ ቤት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 206 በመቅረብ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል መውሰድና መወዳደር ይችላሉ::

ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ሞልተው ሲመልሱ ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የጠቅላላ ዋጋውን 2% በባንክ በተረጋገጠ CPO በማስያዝ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሠነዱን በተለያ የኤንቨሎፕ በማሸግ እስከ ጥቅምት 02 ቀን 2013 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 04 በሚገኘው “ፕሮቴክሽን ሀውስ” በዋናው መ/ቤት መግቢያ ላይ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል:: ጨረታው ጥቅምት 02 ቀን 2013 . ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት በኩባንያው የሰራተኞች ክበብ ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

ኩባንያው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ ማብራሪያ

ኒያላ ኢንሹራንስ አ/ማ

011-6-62-66-67 መጠየቅ ይችላሉ።

አዲስ አበባ

Design, supply of materials, manufacture, supply, installation, testing and commissioning of Aluminum Internal Floating Roofs for existing petroleum storage Tanks

Published on:Ethiopian Herald ( Sep 26, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

Invitation to Bid 

Procurement reference number: Bid No.07/2013 

  1. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) has funds within the Procuring Entity’s budget to be used for the procurement of Aluminum Internal Floating Roofs 
  2. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise invites sealed bids form eligible bidders for the design, supply of materials, manufacture, supply, installation, testing and commissioning of Aluminum Internal Floating Roofs for existing petroleum storage Tanks 
  3. Bidding will be conducted in accordance with the open international tendering procedures contained in the Public Procurement Proclamation of the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and is open to all bidders from eligible source countries, 
  4. Interested eligible bidders may obtain further information from EPSE and inspect the bidding document at the address given below at 8(a) from: 08:00 to 12:00 hours AM and 01:00 to 05:00 hours PM 
  5. Bidders shall submit each of their bids into two separate outer envelopes, the first envelope containing the original and copy of the technical proposal envelopes, the second envelope containing the original and copy of the financialproposal envelopes 
  6. A complete set of Bidding Documents prepared in the English language may be obtained by any interested bidders upon payment in cash, a non-refundable fee of Ethiopian Birr 300.00 (Three Hundred Birr Only) 
  7. Bids must be delivered to the address below at 8(c) at or before 10/11/2020 at 10 hours AM Addis Ababa time. All bids must be accompanied by a bid security Birr 400,000.00 which shall be valid for 30 days beyond the validity date of the bid. The bid security shall be denominated in Ethiopian Birr or in the currency of the bid but shall be equivalent to that stated above and shall be in CPO or a Bank guarantee or Bank certified cheque issued by a recognized Bank established in Ethiopia. Late bids shall be rejected. Bids will be opened in the presence of the bidder’s representatives who choose to attend at the address below at 8 (d) at 10/11/2020 10:05 hours AM Addis Ababa time. 
  8. 8. (a) Address documents may be inspected: Ground Floor Room 06, 
  • (b) Address documents will be issued from: Ground Floor Room 06, 
  • (c) Address Bids must be delivered to: 6th Floor Room No 602 
  • (d) Address of Bid Opening…. 6° Floor Room No 602 at EPSE Building, , Roosevelt Street, 200mts on the way to AU HQ from Mexico Square, 

9. The EPSE has the right to accept or reject any or all Bids without assigning any reason. 

  • P.O.Box 3375, Addis Ababa, Ethiopia , Telephone: 0115525405 
  • Facsimile 0 115512938 and 0115541905 

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise 

Installation service of Aluminum Internal Floating Roof

Published on: Addis Zemen ( Sep 26, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

INVITATION TO BID 

Procurement reference number: Bid No 11/2013 

  1. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise(EPSE) has funds within the Procuring Entity’s budget to be used for the procurement of Installation service of Aluminum Internal Floating Roof (IFR) on vertical, cylindrical, aboveground, fixed cone roof, welded steel, petroleum products storage Tank EPSE’s Combolcha Depot and painting of the tank 
  2. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise invites sealed bids from eligible bidders for the furnishing of the necessary labor, materials, and equipment for the Installation service of Aluminum Internal Floating Roof (IFR. The Aluminum Internal Floating Roof (IFR) will be provided by EPSE 
  3. Bidders shall submit bids for the entire items. Partial offers shall be rejected. 
  4. Bidding will be conducted in accordance with the open national tendering procedures and is open to all bidders 
  5. Bids shall be submitted into two separate outer envelopes, the first envelope containing the original and copy of the technical proposal envelopes, the second envelope containing the original and copy of the financial proposal envelopes 
  6. Interested eligible bidders may obtain further information from EPSE and inspect the bidding document at the address given below at 10(a) from 08:00 to 12:00 hours AM and 01:00 to 05:00 hours PM 
  7. A complete set of Bidding Documents prepared in the English language may be obtained by any interested bidders, at the address below at 10(b) upon payment in cash, a non-refundable fee of Ethiopian Birr 200.00 (Two Hundred Birr Only) 
  8. Bids must be delivered to the address below at 10(c) at or before 17 /02/2013 10 hours AM Addis Ababa time Bids must be accompanied by a bid security of 20,000.00 Ethiopian Birr The bid security shall be in CPO or a Bank guarantee or Bank certified cheque issued by a recognized Bank established in Ethiopia. Late bids shall be rejected. 
  9. Bids will be opened in t presence of the bidder’s representatives who choose to attend at the address below at 10(d) at) 17/02/2013 10:05 hours AM Addis Ababa time. 
  10. 10. (a) Address documents may be inspected: Ground Floor Room 06, 
  • (b) Address documents will be issued from….. Ground Floor Room 06, 
  • (c) Address Bids must be delivered to 66 Floor Room No 602 
  • (d) Address of Bid Opening: … 6* Floor Room No 602 at EPSE Building. Roosevelt Street Near Mexico Square, 

11. The EPSE has the right to accept or reject any or all bids without assigning any reason. P.O.Box 3375, Addis Ababa, Ethiopia, Telephone: 0115525405 

Facsi Mile 0115512938 and 011554 1905 

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) 

Construction four rooms KG building

Published on:  Bishoftu Town /Place of Bid Competitions: Bishoftu Town

Remaining Time for Bid Submission

Invitation to Local Competitive Bid 

Bid No. 02/2020 

Humedica International Aid country office invites potential contractors to compete in the bid of Tokuma School four rooms KG building construction to be carried out in Oromia National Regional State, Bishoftu Town Administration, by humedica Bishoftu FSP Project. 

Hence, interested and qualified contractors with Grade 5 BC or GC and above may collect the bid documents from humedica FSP Project office in Bishoftu town Zukala locality near Admas University 

Bid document collection and submission time and procedure: 

  1. A complete set of bid documents can be collected, with no cost, from the project office located in the address indicated in this notice, during working hours between 8:30 – 12:00 a.m. and 1:00 – 5:00 p.m. starting from the date of announcement.
  2. . All bidders must submit renewed contractors’ license, trade license, TIN certificate, VAT registration certificate, company profile and other relevant legal documents such as past successful similar accomplishment testimonials with their documents. 
  3. Bidders must submit their original financial documents with fixed bid bond amount ETB 15000 in the form of CPO (using humedica bid document collected from the above project office)and copies of technical documentsin separate sealed envelopes (having their/ contractor’s names) labelled as ORIGINAL FINANCIAL and ORIGINAL TECHNICAL respectively, then enclosed in one sealed envelope. 
  4. Each finance and technical proposal should have a copy sealed in separate envelops labeled as COPY FINANCIAL and COPY TECHNICAL, enclosed again in one sealed envelope. 
  5. Place of submission is project office- Humedica Bishoftu FSP project office Zukala locality near Admas University, during working hours between 8:30 – 12:00 a.m. and 1:00 – 5:00 p.m. 
  6. All bidders shall submit a Fixed amount bid bond of ETB 15000 in the form of CPO with the original financial document. The CPO must be by the name of “Humedica e.v.”. 
  7. The winner will submit guarantee/security bond of 5% of their total contract price in the form of unconditional bank guarantee. 
  8. All bids must be submitted within 10 consecutive working days, since announcement on newspaper, in sealed envelope before afternoon 2:00 P.M. O’clock. 
  9. Bids will be opened on the last date of bid document submission-afternoon at 2:30 P.M. O’clock in the presence of the bidders or their representatives in humedica FSP Projectoffice in Bishoftu town Zukala locality near Admas University. 
  10.  Humedica reserves the right to accept or reject all or part of the bid or waives formalities without assessing any reason thereof. 

Address: 

Humedica Bishoftu FSP project office in Bishoftu Town Zukala locality near Admas 

University, Tel. 0911002253 

Maintenance and modification works of the Shashemene branch acquired the building…

Published on: Addis Zemen ( Sep 26, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

 INVITATION TO BID

NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)

Procurement Reference Number AB 14/2020/21

  1. Awash Bank S.C invites sealed bids from eligible bidders of Contractors of Category GC/BC 5 and above for maintenance and modification works of the Shashemene branch acquired the building, which is located in Shashamane town.
  2. Bidding will be conducted in accordance with the open tendering procedures contained in the Directives of the Bank and other relevant laws of the country and is open to all eligible bidders.
  3. A complete set of bidding documents in English shall be obtained from the Procurement Division of Awash Bank S.c located at Awash Towers 10th floor room No 10-03 upon producing receipt of a non-refundable fee of Birr 200.00 /TWO Hundred/ by depositing in Account Number 015 400005 44500, at AWASH BANK ANY BRANCH, during office hours (Monday to Friday 8:00AM12:00PM; 1:00 PM-4:30 PM and Saturday 8:00AM12:00PM) starting from September 22, 2020, upon Presentation of copy renewed Trade license, Certificate of registration, Tax Clearance certification, VAT Registration Certificate and TIN Registration Certificate.
  4. The bid must be accompanied by a bid bond amount of birr 100,000.00 (One Hundred Thousand) in the form of a Cashier’s payment order CPO or unconditional and irrevocable Bank Guarantee letter from local Banks and must be addressed to “AWASH INTERNATIONAL BANK S.C” in a separate envelope. Failure to fulfill acceptable bid security will be cause for disqualification.
  5. The bid documents must be deposited in the bid box prepared for this purpose on or before October 13, 2020, at 10:00 AM in the above-mentioned address.
  6. Bid opening shall be held at the office of Director Shared Services Awash Tower 10th floor in the presence of bidders and/or their representatives, who wish to attend on October 13, 2020, at 10:30 AM
  7. Interested eligible bidders may obtain further information from the office of Procurement Division Tel. 0115-57-11-07/00-84 & Construction Project Management Division Tel. 0115303010
  8. Failure to comply with any of the conditions from items 2 to 5 above shall result in an automatic rejection.
  9. The Bank reserves the right to accept or reject the bid either partially or fully.

You cannot copy content of this page