The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

G+3 ግንባታ

Published onBe’kur ( መስከረም 18፣ 2013 ): /Place of Bid Competitions:ጐንደር

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጐንደር ዞን በእብናት/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለእብናት ወ/ት/ት/ጽ/ቤት

  • ለእብናት 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለመማሪያ ክላስ አገልግሎት የሚውል G+3 ግንባታ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የም ታሟሉ ሁሉ መወዳደር የም ትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ያላቸው፣
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  4. የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. ተወዳዳሪዎች ደረጃ ስድስት እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ያላቸው፣
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጠቅላላ ዋጋ ድምር 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዛዝ/ሲፒኦ/ በእብናት ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ል/ጽ/ቤት ስም በማሰራት ወይም/በጥሬ ገንዘብ እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ዋና ገ/ያዥ ገቢ በማድረግ ገቢ የሆነበትን የገቢ ደረሰኝ ከኦርጅናል የጨረታ ሰነዱ ጋር ታሽጐ መቅረብ አለበት፡፡ ደረቅ ቼክ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ/ፖስታ/ ውስጥ አድርጎ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 06 ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ለተከታታይ ለ21 ቀን በአየር ላይ ውሎ በ22ኛው ቀን ይከፈታል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 06 ጨረታው በወጣ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡45 ታሽጐ 5፡00 ላይ ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ/የህዝብ በዓል ከሆነ/ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. አሸናፊው ለስራ በተፈለገበት ሰዓት ለ3 ቀናት ተጠብቆ ካልቀረበ በመመሪያ መሰረት መ/ቤቱ እርምጃ ለመውሰድ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝር በሚሞሉበት ሰዓት ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ የጠፋ መሆን ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡
  12. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ አንዱን ያልሞላ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
  13. የጨረታ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 08 የማይመለስ 500 ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  14. አሸናፊው አሸናፊነቱን እንደተገለፀለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መውሰድ አለበት፡፡
  15.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን ነው፡፡
  16. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 06 በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 4400606/218 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የእብናት/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በኩር

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page