The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

BC-6

የጠጠር መንገድ ግንባታ and …

Published on: Be’kur ( መስከረም 25፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት…

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ጎንደር ዞን የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ አካባቢ ኢኮኖሚ ልማት ጽ/ቤት የግዥ ፋይናንስ አስተዳደር ቡድን በUIIDP በጀት እና በCIP በጀት የነፋስ መውጫ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማት ቤቶች ኮንስትራክሽን አገልግሎት ጽ/ቤት ለሚያሰራዉ መሰረተ ልማት1. የጠጠር መንገድ ግንባታ package no NEFAS MEWOCHA-UIIDP-CW-04/20/21

ሎት 1 ከዋናው አስፓልት እስከ ማረሚያ ቤት ድረስ ርዝመት 260 ሜትር ስፋት 10 ሜትር ይህንን ለመስራት የተጫራቾች ደረጃ በGC እና RC ደረጃ 9 እና በላይ ተሳታፊ ይሆናሉ 2. የጠጠር መንገድ ግንባታ package no NEFAS MEWOCHA-UIIDP-CW-04/20/21

ሎት 2 ከዋናው አስፓልት እስከ ጤና ጣቢያ ቤት ድረስ ርዝመት 400 ሜትር ስፋት 10 ሜትር ይህንን ለመስራት የተጫራቾች ደረጃ በGC እና RC ደረጃ 8 እና በላይ ተሳታፊ ይሆናሉ 3. የኮብል መንገድ package no NEFAS MEWOCHA-UIIDP-CW-02/20/21 ሎት 1 ከዶ/ር አብይ ህንጻ እስከ ላይ ጋይንት ወረዳ አስተዳደር ድረስ ርዝመት 209 ሜትር ስፋት 10 ሜትር ይህንን ለመስራት የተጫራቾች ደረጃ በGC እና RC ደረጃ 9 እና በላይ ተሳታፊ ይሆናሉ 4. የኮብል መንገድ package no NEFAS MEWOCHA-UIIDP-CW-02/20/21 ሎት 2 ከውብነህ አዳነ እስከ ስላሴ ቤተክርስቲያን ድረስ ርዝመት 280 ሜትር ስፋት 10 ሜትር ይህንን ለመስራት የተጫራቾች ደረጃ በGC እና RC ደረጃ 9 እና በላይ ተሳታፊ ይሆናሉ 5. የኮብል መንገድ package no NEFAS MEWOCHA-UIIDP-CW-02/20/21

ሎት 3 ከተስፌ ሙሉጌታ እስከ ኪዳነ ምህረት ቤ/ክርስቲያን ድረስ ርዝመት 280 ሜትር ስፋት 10 ሜትር ይህንን ለመስራት የተጫራቾች ደረጃ በGC እና RC ደረጃ 9 እና በላይ ተሳታፊ ይሆናሉ 6. የወሃ ማፋሰሻ ዲች package no NEFAS MEWOCHA-UIIDP-CW-01/20/21 ሎት 2 ከሳሊ ገበያ እስከ ዛንጢ ችግኝ ጣቢያ ድረስ ርዝመት 1175 ሜትር ስፋት 80 ሴ/ሜ ይህንን ለመስራት የተጫራቾች ደረጃ በGC፤BC እና RC ደረጃ 8 እና በላይ ተሳታፊ ይሆናሉ 7. የወሃ ማፋሰሻ ዲች package no NEFAS MEWOCHA-UIIDPCW- 01/20/21

ሎት 4 ከወዳጀ ዘውዴ ቤት እስከ እንዳለ ፍቃዱ ቤት ድረስ ርዝመት 247 ሜትር ስፋት 70 ሴ/ሜ ይህንን ለመስራት የተጫራቾች ደረጃ በGC፤BC እና RC ደረጃ 9 እና በላይ ተሳታፊ ይሆናሉ 8. የወሃ ማፋሰሻ ዲች package no NEFAS MEWOCHA-CIP-CW-01/20/21

ሎት 6 ከአስቻ ሚካኤል እስከ አስቴር ንጋቴ ቤትና ዋናው አስፓልት ድረስ ርዝመት 294 ሜትር ስፋት 70 ሴ/ሜ ይህንን ለመስራት የተጫራቾች ደረጃ በGC፤BC እና RC ደረጃ 9 እና በላይ የግንባታ ፈቃድ ካላቸዉ ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸዉ፣
  2. የግዥዉ መጠን ከብር 50,000 (ሃምሳ ሽህ ብር) እና ከዚያ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. ተጫራቾች የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 ድረስ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸዉን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  5. የጨረታዉን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች የልዩ አስተያየት ተጠቃሚ የሚያደርጋቸዉን ወቅታዊ የሆነና ለጽ/ቤት በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ ማያያዝ አለባቸዉ፡፡
  7. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) ከፍለዉ ከነፋስ መውጫ ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ወይም ለመዉሰድ ሲመጡ ተራ ቁጥር 1 ፣ 2 እና 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ አድርጋችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለጠጠር መንገድ ግንባታ ለሎት 1 ብር 28,000.00 (ሃያ ስምንት ሽህ ብር) ለሎት2 ብር 55,000.00/ሃምሳ አምስት ሽህ ብር/፣ ለኮብል መንገድ ለሎት 1 ፣ 2 እና 3 ለእያንዳንዱ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሽህ ብር)፣ ለውሃ ማፋሰሻ ዲች ለሎት 2 ብር 55,000.00/ሃምሳ አምስት ሽህ ብር/፣ ለሎት 4 ብር 11,000.00 (አስራ አንድ ሽህ ብር)፣ ለሎት 6 ብር 14,000.00(አስራ አራት ሽህ ብር/በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸዉ፡፡ በጥሬ ገንዘብ የሚያሲዙ ተጫራቾች በመስሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥና ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  9. ተጫራቾች የጨሬታ ሰነዳቸውንና የጨሬታ ማስከበሪያቸውን በሁለት ፖስታ በማሸግ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ማስገባት አለባቸው ስምና አድራሻ በመፃፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታዉ ላይ የሚወዳደሩበትን የግንባታ አይነትና ሎት በመፃፍ ከነፋስ መውጫ ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 ለጨረታ ከተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ማስገባት አለባቸዉ፡፡
  10. ተጫራቾች ጨረታዉ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ሁኖ በ22ኛዉ ቀን እስከ ጧቱ 4፡00 ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸዉን ከተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸዉ፡፡ ጨረታዉ በ22ኛዉ ቀን ከጧቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት በነፋስ መውጫ ከተማ አስ/ገን/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ይከፈታል፡፡
  11. የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  12. ስለጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0584451374/0258 ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር 6 በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
  13. በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

የነፋስ መውጫ ከተማ አስ/ገ/አካ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን

G+2 ግንባታ

Published on:Be’kur ( መስከረም 25፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ምስ/ጐጃም ዞን 

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስ/ጐጃም ዞን ገ/ኢ/ል/ት/መምሪያ የደ/ጥግ/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለደ/ጥ/ግን/ወ/ት/ት ጽ/ቤት በአልማ በጀት የቁይ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍል G+2 ግንባታ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ሁሉ መወዳደርየምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በሙያ ደረጃ ለደረጃ ሰባት እና ከዚያ በላይ GC ወይም ደረጃ 6 እና ከዚያ በላይ BC ለሆነ የሙያ ፈቃድ ያላቸው፣

  1. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  4. የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፣
  5. የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣
  6. ተጫራቾች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ የተጠቀሱት እና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒከመጫረቻው ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  7. የሚገነባውን ግንባታ የያዘ አርክቴክቸራል ዲዛይን/AR/ ኤሌክትሪካል ዲዛይን/EL/ ዲዛይን ዝርዝርመግለጫ ወይም ስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. . ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ/ሲወስዱ የማይመለስ ብር 300 በመክፈል ከደባይ/ጥላት/ ግን/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 በመክፈል ከዋና ገ/ያዥ ሰነድ መውሰድ ይቻላል፡፡
  9.  ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ቢድ ቦንድ/ 200 ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በኢትዮጵያ ብር በጥሬገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  10.  አሸናፊ ተጫራች የአሸነፈውን ዋጋ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ማያያዝ ይጠበቅበታል፡፡
  11. . ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን በጥንቃቄ በሰም በታሸገ ፖስታ በደ/ጥላ/ግ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥ ቡድን ክፍል ለዚሁ ለተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን በስራ ሰዓት ይህ ማስታወቂያ በአየር ላይከዋለበት ቀን አንስቶ ለተከታታይ ለ30 ቀን በአየር ላይ ውሎ እስከ 11፡30 ሰነድ መግዛት ይቻላል፡፡12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደባይ ጥላት ግን ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ31ኛው ቀን እስከ 3፡00 ሰነድ ይመለስና 3፡00 ታሽጐ 3፡30 የሚከፈት ይሆናል፡፡
  12.  ጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን በበዓላት ቀን ከሆነ ቀጥሎ ባለው የስራ ቀን ከላይ በተጠቀሰውሰዓት ይሆናል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
  14. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 03 ድረስበአካል በመገኘት ወይም ስልክ ቁጥር 058 2570257/0143 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ማሣሰቢያ፡- የጨረታ ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ሲባል ገንዘቡን በገቢ ማሰባሰቢያ ደረሰኝ ገቢ አድርጎደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከፖስታው ውስጥ ማያያዝ እንጅ ጥሬ ገንዘቡን በፖስታ ውስጥ ማያያዝአይቻልም፡፡

የደባይ ጥላት ግ/ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

Drilling of borehole in addis ketema k/k woreda 10

Published on: Reporter ( Oct 4, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa.

Remaining Time for Bid Submission

RE-BID ANNOUNCEMENT FOR WATER WELL DRILLING WORKS

National invitation to bid for the provision of a hydrological survey and shallow well drilling.

TENDER NOTICE

For drilling of borehole in addis ketema k/k woreda 10, Addis Ababa

(N9002’28”E38042’49”). Efoyta Bekolfe Marketing Center Share Company is an organization which consists of 80 apartment units, Banks, Offices and above 1092 shops for marketing and selling different types of products.

In relation to this, Efoyta Bekolfe marketing center Share Company would like to invite interested Drilling Company to undertake detailed hydrological survey in target location and conduct shallow well drilling on our marketing center.

Dilling companies who are interested to participate in the tender should have;

  •  Renewed and Valid business license indicating the stream of business in which the bidder is engaged
  • TIN and VAT registration certificate issued by the tax authority
  •  Certificate of Competence
  • Valid tax clearance certificate issued by the tax authority
  • Relevant professional practical certificate

All bids must be accompanied by a bid security in the amount of 1% of bidder’s total offered amount furnished in the name of Efoyta Bekolfe marketing center Share Company in the form of ONLY CPO issued by a recognized domestic Bank. The complete bid documents are available from Oct. 05-2020 during office hours Monday to Friday at Efoyta Bekolfe Marketing center office located at Kolfe Atena Tera, Addis Ababa.

Duly completed bids should be submitted in a sealed envelope addressed to  Efoyta Bekolfe marketing center Share Company Addis Ababa office, clearly  marked by “Bidders Name, Address, Legal Stamps Signature, and Tender  Number”. Bidders should submit their technical and financial documents in two different sealed envelopes into the bid box provided for the purpose only at Efoyta Bekolfe marketing center Share Company.

The last bid submission date is Oct. 17-2020 Bids after this date and time will not be considered. “CONTRACTORS IN THE LOCAL AREA ARE STRONGLY ENCOURAGED TO PARTICIPATE IN THE BID”.

Efoyta Bekolfe marketing center Share Company reserves the right to reject all  or part of the bids.

For further information, bidders can contact us:

Phone: 011-8290991-95/0930-54 04 99

Cementious type of Water Proofing work for septic tank and Membrane type of Water Proofing Work for pump house

Published on:Reporter ( መስከረም 24፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

የጨረታ ማስታወቂያ 

በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የአርሚ ፋውንዴሽን አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት /16-01B ምዕራፍ ሁለት በሰሚት አካባቢ ለሚሰራቸው የህንፃ ግንባታ የሚከተሉትን ሥራዎች እና አቅርቦት በሚቀርበው ዝርዝር መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል:: 

  1. Cementious type of Water Proofing work for septic tank 
  2. Membran type of Water Proofing Work for pump house

ስለሆነም ተጫራቾች ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ/ ብቻ ከፍለው ከፕሮጀክቱ ፋይናንስ ክፍል በመውሰድ በተያያዘው የሥራ ዝርዝር መሰረት የሚሰሩበትን/የሚያቀርቡበትን ዋጋ በመሙላት በፖስታ አሽገው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 /ሰባት/ የሥራ ቀናት ቅዳሜን ጨምሮ በፕሮጀክቱ ግቢ የግብአት አቅርቦት እና አስተዳደር ኬዝ ቲም ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው ጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው:: ጨረታው ሰኞ 02/2/2013ዓ/ም ከረፋዱ 4.00 ሰዓት ይዘጋል:: ቴክኒካል ዶክመንት በዕለቱ 4.30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን የፋይናንሻል ሰነድ የሚከፈትበት ቀን በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል:: 

ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው መስፈረት:- 

  1. ተጫራቾች ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ እና TIN No ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው:: 
  2. ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ መሆናቸውን የሚገልፅ ታክስ ክሊራንስ (tax clearance) ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት ማቅረብ አለባቸው:: 
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚያቀርቡት የገንዘብ መጠን በተጫራቾች መመሪያ ላይ በተጠቀሰው መሠረት መሆን አለበት:: 
  4. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ በመሙላት የድርጅቱን ማህተም፣ ፊርማ እና መራ ስም እንዲሁም አድራሻቸውን በመግለፅ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ ይኖርባቸዋል:: 
  5. ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉት በዘርፉ ፈቃድ ያላቸው መሆን አለበቸው:: 
  6. በውሃ ስርገት ሥራ (Water Proofing Work) ላይ ልምድ ያለው መሆን አለበት 
  7. ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዱ ለየብቻ ታሽጐ መቅረብ አለበት:: 
  8. የሥራው መጠን ሊጨምር ወይም ሊቀንስ ይችላል:: 
  9. ቴክኒካል ሰነድ በእለቱ የሚከፈት ሲሆን ፋይናሻል የሚከፈትበት ቀን ለተጫራቾን በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል:: 
  10. ጨረታውን አሸናፊ ሆነው ሲገኙ ከጠቅላላ ዋጋው 10% የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና (Unconditnal Bank Guarantee ማስያዝ የሚችሉ መሆን አለባቸው 
  11. ፕሮጀክቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 
  • አድራሻ፡- ሰሚት ኮንዶሚኒየም 2ኛ በር ከጊዮርጊስ ቤተክርስትያን ወረድ ብሉ 
  • ስ/ቁ 0118-34-92-41 

ጊፍት ሪል ስቴት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እየሰራቸዉ የሚገኙትን ከ ጂ+ 6 እስከ ጂ+ 14

Published on:Reporter ( መስከረም 24፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

ጊፍት ሪል ስቴት ኃላፊነት የተወሰነ የግል ማህበር  ጨረታ

ድርጅታችን ጊፍት ሪል ስቴት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እየሰራቸዉ የሚገኙትን ከ ጂ+ 6 እስከ ጂ+ 14 የሆኑ  የመኖሪያ አፓርታማዎች ኮንክሪት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እንዲሁም ሌሎች ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል።

 ግሬድመለኪያግምታዊ ጠቅላላ ብዛት
ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮC 20ሜ.ኩ595
ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮC 25ሜ.ኩ7,109
ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮC 30ሜ.ኩ6,129
ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮC 40ሜ.ኩ539

በሚኖረዉ የሥራ ሂደት መጠን መስራት በተለያየ ግዚየት የሚቀርብ እቃ ዝርዝር

አይነትመለኪያብዛት
ስሚንቶ ትራንስፖርት ጨምሮኩንታል9,257
አሸዋ ትራንስፖርት ጨምሮሜ.ኩ1,396
ጠጠር 02 ትራንስፖርት ጨምሮሜ.ኩ2,392

ማሳሰቢያ

የሚሰራበት አድራሻ ፌዝ 1 ሲ ኤም አደባባይ ገባ ብሎ፣ ፌዝ 2 ሲ ኤም ሲ መሪ ገባ ብሎ እንዲሁም ፌዝ 3 አያት አደባባይ ወደ 49 በሚወስደዉ መንገድ ላይ ፈረስ ቤት ፊት ለፊት

  1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች  ከዚህ በፊት ስርተው ላጠናቀቋቸው ፕሮጀክቶች የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርቸዋል::
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ጌቱ ኮሜርሺያል ህንጻ ፊት ለፊት ባህር ህንጻ 9ኛ ፎቅ በሚገኘዉ የእንግዳ መቀበያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም ተከፍቶ ከተወዳደረ በኋላ አሸናፊዎችን በስልክ የምናሳዉቅ ይሆናል
  5.  ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ጌቱ ኮሜርሺያል ህንጻ ፊት ለፊት ባህር ህንጻ 9ኛ ፎቅ

ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0114-65-55-80/0912-50-58-65/0911-36-15-95

Construction of ENA Existing Building Partition Wall

Published on: Addis Zemen ( Oct 2, 2020 ) /Place of Bid Competitions:ADDIS ABABA

Remaining Time for Bid Submission

 INVITATION TO NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) FOR THE

PROCUREMENT OF CONSTRUCTION OF ENA EXISTING 

BUILDING PARTITION WALL FOR ETHIOPIAN NEWS AGENCY

Procurement Reference Number: ENA 002/ 2013

  1. The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ethiopian News Agency invites the bid for the Construction of ENA Existing Building Partition Wall through National Competitive Bidding (NCB) Procedures.
  2. The Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ethiopian News Agency invites sealed bids from eligible Bidders that have GC/BC/SC-10 and above Construction Licenses valid for the Ethiopian Fiscal Year, (EFY, 2012), Trade License valid for the Ethiopian Fiscal Year (EFY, 2012), VAT Registration Certificate, TIN Certificate, valid Tax Clearance Certificate and with Registration in the Suppliers List of Public Procurement and Property Administration Agency (PPA),for the construction of ENA Existing Building Partition Wall for Ethiopian News Agency by providing all necessary Materials, Equipment and Labor which is proposed to be built in Ethiopia, Addis Ababa city, Arada Sub-City, Woreda 04 (around Semen Hotel).
  3.  Bidding will be conducted in accordance with the OPEN Bid Tendering Procedures contained in the Public Procurement Proclamation of the Federal Government of Ethiopia. The bidder should have experience in the construction of similar Works.
  4. Interested eligible bidders may obtain further information and clarification on the bid documents from Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ethiopian News Agency, Address – Ethiopia, Addis Ababa, Arada Sub-City, around Semen Hotel); Tel. +251-111- 550011, +251-111-264473, BOX 530; or www.ena@imail.ena.gov.et
  5.  A complete set of Bidding Documents prepared in English may be purchased by interested eligible bidders from Federal Democratic Republic of Ethiopia, Ethiopia, Ethiopian News Agency, Address – Ethiopia, Addis Ababa, Arada Sub-City, around Semen Hotel); Tel. +251-111-550011, +251-111-264473; BOX 530 from 8:30 am up to 5.00 pm, Mondays through Fridays upon presentation of a duly signed and sealed application letter written in English on the Bidder’s Official Letterhead, and upon payment of a non-refundable fee of ETB 200.00 (Two Hundred Ethiopian Birr) after 2 consecutive days from the first date of this announcement on the newspaper. The method of payment for purchasing the bid document will be Cash Hard and soft copies of the bid documents (drawings in soft copies, PDF) could be hand-picked in person by the bidder’s representative mentioned in the application letter upon presentation of an identification card. The Employer assumes no liability for loss or late delivery of the purchased bid document.
  6. Bid proposals comprising One Original and One Copies of the Technical (Qualification) and financial Proposals should be presented to the address below at or before October 19, 2020, 9:30 am to Ethiopian News Agency Late bids shall be rejected and will be returned unopened to the Bidder.
  7. All bids must be accompanied 10,000,00 (Ten Thousand Only) ETB Bid Security, as specified in the tender documents. The Bid Security shall be in the form of a Certified Check (CPO) or an Unconditional Bank Guarantee.
  8. Bids will be opened in the presence of the Bidders representatives who choose to attend in person. Bids will be opened at the Ethiopian News Agency office Editorial Hall on October 19, 2020, at 10:00 am hours.
  9. The Federal Democratic Republic of Ethiopia,

Ethiopian News Agency reserves the right to accept or reject any or all bids.

FEDERAL DEMOCRATIC REPUBLIC OF ETHIOPIA

ETHIOPIAN NEWS AGENCY ADDIS ABABA, ETHIOPIA

PROCUREMENT & PROPERTY

ADMINISTRATION DIRECTORATE

Tel. +251-111-550011, +251-11-563931, +251-111-565221;

P.BOX 530

የግቢ ማስዋብና የሜዳ እንክብካቤ…

Published on:Addis Zemen ( መስከረም 22፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:አሰላ

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 02/2012ዓ.ም.

ለአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከል አገልግሎት የሚውል የግዢው አይነት

  • ሎት -04 የግቢ ማስዋብና የሜዳ እንክብካቤ
  • ሎት-05 የላይብረሪ ቤተ- መፃፍት ቤት ጥገና
  • ሎት 06 የመፀዳጃ ቤት ሴፊቲ ታንከር የፍሳሽ ማስወገጃ
  • ሎት 07 ተጨማሪ የመጸዳጃ ቤት ግንባታ

 የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከል የሚወዳደሩ ድርጅቶችን በሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ በውድድሩ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ድርጅቶች

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው በዘርፉ በአቅራቢነት ዝርዝር ላይ በድህረ ገጽ የተመዘገቡ ክሊራንስና ፤ ሌሎች ዶክመንቶችን ካሉ ኮፒ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ እስከ 16ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ድረስ ለእያንዳንዱ ሎት ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር ብቻ ) በመከፈል አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከል አሰላ ልዩ ቦታው አርሲ ዩኒቨርሲቲ ንብ እርባታ አለፍ ብሎ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትንና ሲፒኦ ለሎት 04 የግቢ ማስዋብና የሜዳ እንክብካቤ 30,000.00( ሰላሳ ሺ ብር) ሎት-05 የላይብረሪ ቤተ-መፃሕፍት ቤት ጥገና ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺ ብር) ሎት -06 የመፀዳጃ ቤት ሴፍቲ ታንከር የፍሳሽ ማስወገጃ ብር 30,000.00 (ሰላሳ ሺ ብር) ሎት -07 የመጸዳጃ ቤት ግንባታ 30,000.00 ( ሰላሳ ሺ ብር)
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን አንድ ቴክኒካል ኦርጅናል እና አንድ ቴክኒካል ኮፒ እንዲሁም አንድ ፋይናንሸያል ኦርጅናል እና ፋይናንሽያል ኮፒ በተለያዩ የታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ አትሌትጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከል በሳቅረብ ፈረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ቀን ጠዋት 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5.  ጨረታውን የሚዘጋው ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 16ኛው ተከታታይ ቀን ተቆጥ በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰአት ላይ ተዘግቶ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 ሰአት በአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከል አዳራሽ ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች የፋይናንሻል ዶከመንት የሚጠቀሙት አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከል ባዘጋጀው ዶክመንት ላይ በመሆኑ ዋጋቸውን የሚሞሉት በዚሁ ሰነድ ላይ ብቻ ይሆናል፡፡
  7. አሸናፊ ተጫራቾች የውል ማስከበሪያ ያሸነፉበትን 10% በማስያዝ አሸናፊነታቸው በተገለጸላቸው በ7 ቀን ውስጥ ውል ካልገቡ ለጨረታ ማስከበሪያነት ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ ጨረታው ይሰረዛል፡፡
  8. ተጫራቾች በጨረታው መክፈቻ ስነ- ስርአት ባይገኙ የጨረታው ሂደት ኢያስተጓጉልም::
  9. የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከል ለአሸናፊ ድርጅት ንብረቱን ሲረከብ ብቻ ክፍያ የሚፈጽም ሲሆን ለግዥው ምንም አይነት ቅድመ ክፍያ ማእከሉ የማይፈጽም ይሆናል፡፡
  10. የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ እትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከል የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  11. አንድ ተጫራች ሌሎች ሳቀረሱት ዋጋ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  12.  የስራ ቦታ የአትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከል አሰላ ይሆናል ።

ለበለጠ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 022-238-29-90 /022-398-29-80

አትሌት ጥሩነሽ ዲባባ አትሌቲክስ ማሰልጠኛ ማእከል

የግንባታ ሥራዎች

Published on: Addis Lessan ( መስከረም 21፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ ጋሞ ዞን

Remaining Time for Bid Submission

የጨረታ ማስታወቂያ 

የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የ2013 ዓ.ም ለሴክተር መ/ቤቶች አገልግሎት ላይ የሚውል

  1. የጽ/መሣሪያ፣ የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣
  2. የሕንፃ መሳሪያዎች ፣ የግንባታ ዕቃዎች ፣
    • የቤትና የቢሮ ዕቃዎችና የግንባታ ሥራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ተጫራቾች ማሟላት የሚያስፈልጋቸው፡
  1. በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለው/ያላት፣ 
  2. የነጋዴ መለያ ቁጥር ያለው/ያላት፣ 
  3. የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት፣ 
  4. የዋጋ ማቅረቢያ በእያንዳንዱ ዕቃ ነጠላ ዋጋ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ በፖስታ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፣ 
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣ 
  6. ተጫራቾች የመልካም ሥራ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ 
  7. አሸናፊው ተጫራች ወይም ድርጅት ያሸነፈውን ዕቃ በራሱ ትራንስፖርት ጨንቻ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት ድረስ ማድረስ ይኖርበታል፡፡ 
  8. ቫት በዋጋ ማቅረቢያ ላይ ካልተገለፀ እንደተገለፀ ተደርጎ ይወሰዳል፡፡ 
  9. የቀረበው ዕቃ ጥራቱን የጠበቀ ካልሆነ አሸናፊው ድርጅት በራሱ ወጪ ዕቃውን የመለወጥ ግዴታ አለበት፣ 
  10. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ጨረታ ሰነድ ላይ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም ማስቀመጥ አለባቸው፡፡ 
  11. የጨረታው አሸናፊ ድርጅት ውል ከመግባቱ በፊት ናሙና ዕቃዎችን ማቅረብ አለበት፡፡ 
  12. የማስጫኛና የማውረጃ ወጪዎችን በአሸናፊው ድርጅት ይሸፈናል፡፡
  13. የጨረታው ሰነድ ጨንቻ ወረዳ ዙ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 25 በመቅረብ የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት የሚችል/የምትችል መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 
  14.  ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 /ሃያ አንድ/ የሥራ ቀናት አየር ላይ ይውላል፡፡
  15. የጨረታው ሳጥን የሚታሸግበትና የሚከፈትበት በ22ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ታሽጎ ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡ ስለሆነም 22ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ ቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ 
  16. የተጫራቾች አለመገኘት የጨረታውን ሂደት አያስተጓጉልም፡፡ 
  17. የጨረታው ማስከበሪያ /Bid bond/ 10,000 /አስር ሺህ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ማስያዝ በየሎቱ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ በጥሬ ገንዘብ የማንቀበል መሆኑን እናሳስባለን፡፡ 
  18.  በጨረታ ሰነዱ ላይ የተገለፀው ዋጋ ከውል ጊዜ ጀምሮ ለዘጠና ቀናት የፀና ይሆናል፡፡ 
  19. የአሸናፊ ድርጅት ውል ለመግባት ሲመጣ የውል ማስከበሪያ ማቅረብ የሚችል/የምትችል፡፡ ማሳሰቢያ፡በአንዱ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡  ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0467760362/0916345359 መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በጋሞ ዞን የጨንቻ ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 

ለ ባለ 12 ፎቅ መንትያ ሕንፃዎች እና አንድ ባለ 4 ፎቅ አፓርታማ እና በስሩ ላሉ ክፍሎች ለእያንዳንዱ ነዋሪ የራሱ የውሃ ቆጣሪ እንዲኖረው ለማድረግ ከሕንፃዎቹ ውስጥ ለሚገኙ አንድ መቶ ሰማንያ ክፍሎች የውሃ መስመር ዝርጋታ

Published on: Reporter ( መስከረም 20፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

በሕንፃዎች ውስጥ ለሚገኙ ክፍሎች የውሃ መስመር ዝርጋታ ለማሰራት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ 

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የቤቶችና ሕንፃዎች አስተዳደርና ልማት ድርጅት በሚያስተዳድራቸው አራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ባለ 12 ፎቅ መንትያ ሕንፃዎች እና አንድ ባለ 4 ፎቅ አፓርታማ እና በስሩ ላሉ ክፍሎች ለእያንዳንዱ ነዋሪ የራሱ የውሃ ቆጣሪ እንዲኖረው ለማድረግ ከሕንፃዎቹ ውስጥ ለሚገኙ አንድ መቶ ሰማንያ ክፍሎች የውሃ መስመር ዝርጋታ በጨረታ አወዳድሮ ለማስራት ይፈልጋል፡፡ 

አድራሻ በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ከዳግማዊ ሚንሊክ ት/ቤት ፊት ለፊት ሮሚና እና ማለዳ ካፌ አጠገብ፡፡ 

  1.  ድርጅቱ ሊያሰራ የፈለገውን የውሃ መስመር ዝርጋታ በጨረታ ተወዳድሮ ለመሥራት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 11፡00 ሕንፃዎቹ ሥር የሚገኙ ክፍሎችን በአካል ቀርቦ በማየት ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) ከፍሎ ገዝቶ በመሙላት በታሸገ ኤንቨሎፕ በድርጅቱ ጽ/ቤት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለበት። 
  2.  ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ደረሰኝ፣ የንግድ ማህበር ከሆነ የመመስረቻ ጽሑፍ፣ አገልግሎት ሰጪ ከሆነ ፈቃዱን ከንግድ ፈቃዱ ፎቶ ኮፒ ከዋጋ ማቅረቢያ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡ 
  3. ተጫራቾች የሚጫረቱበት ሥራ ከሚሰጡት ጠቅላላ ዋጋ 15% (አስራ አምስት በመቶ) የሚሆነውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ከሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ጋር ዋናውን በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ::
  4. ጨረታው በ10ኛው ቀን ከቀኑ 11፡00 ተዘግቶ በማግስቱ በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት በድርጅቱ ጽ/ቤት የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል :: 
  • ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :: 
  • ለበለጠ መረጃ በስ.ቁ 0111 56 63 37 ወይም 
  • በድርጅቱ ጽ/ቤት በአካል ቀርበው ይጠይቁ፡፡ 

Dormitory Renovations…

Published on: Addis Zemen ( Oct 1, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Wolkite University

Remaining Time for Bid Submission

wpcdt-countdown id=”3626″]

Wolkite University

Invitation for Bids (IFB)

IFB Title – Dormitory (T1 WTV) Renovation, Rest

Rooms Construction and Car parking

BID No. wku /06/2013

Wolkite University  invites all eligible and qualified Contactors who are financially and technically capable to furnish the necessary labor material and equipment to undertake the construction of 7/seven/  lots

LOTNOProject Name Contractors CategoryCPO Amount in BirrCompletion Day/Calendar Day /
1Dormitory / T1 WTV/ RenovationsGC-8/BC-7 and above120,000.00120
2Dormitory / T1 WTV/ RenovationsGC-8/BC-7 and above120,000.00120
3Dormitory / T1 WTV/ RenovationsGC-8/BC-7 and above120,000.00120
4Dormitory / T1 WTV/ RenovationsGC-8/BC-7 and above120,000.00120
5Male Students and Staff Rest RoomGC-9/BC-8 and above80,000.0090
6Female Students Rest RoomGC-9/BC-9 and above40,000.0090
7Car parkingGC-9/BC-9 and above40,000.0090

2. Interested bidders are required to present:

  • VAT Registration Certificate
  • Tin number:
  • Trade license on Construction service license renewed for 2013 EC
  • Certificate from ministry construction renewed for 2013 E.C
  • Finance and Economic Development’s registration certificate for the year 2013 EC
  • Registration certificate in the supplier’s list under Public Procurement and Property Administration Agency
  • Tax Inland revenue Administration Valid within the bid process time.

3. Bidding will be conducted through a NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB) procedure specified in the Public Procurement Proclamation of the Federal Government of Ethiopia, and is open to all bidders from eligible source countries as defined in the Guidelines,

4. Bids shall be valid for a period of 90 (ninety) calendar days after Bid opening.

5. Bids must be accompanied by a bid security in the form of unconditional bank guarantee or CPO made by the name of Wolkite University and shall remain valid for a minimum of 120 (one hundred twenty days) days. Insurance bond is not acceptable.

6. A complete set of Bidding Documents may be purchased by interested bidders on the submission of a written application and copies of necessary renewed licenses with originals from Wolkite University, Wolkite Town, Gubrea Sub-City, Purchasing and Procurement Directorate Office which is located @ the main campus. Purchasing and procurement office, Telephone number: 0113220118/011 3220186/0113220062, upon payment of a non-refundable fee of Birr 1000.00

7. Bidders should provide their bidding document to the Purchasing and Procurement Directorate Office, Wolkite University, Wolkite Town, Gubrea Sub-City, which is located @ the main campus, Telephone number: 0113220118/0113220186/01132 20062, before 10:00 A.m. on 21st day of announcement of this invitation for bid notice on the Addis Zemen newspaper :

8.1. The Original and two copies of the technical documentation shall be packed in a separate wax-sealed envelope and marked as “Original technical Document” and “Copies of the technical document respectively and both original and copies shall be in wax-sealed envelope.

8.2 The Original and two copies of the financial document shall be packed in separate wax-sealed envelopes and marked as “Original financial document” and “Copies of a financial document “respectively and both original and copies including “bid security” shall be in a wax-sealed envelope, CPO or bid bond shall be attached with an original technical document.

N.B:-The Technical and financial document should be submitted in a separate wax-sealed envelope.

– Interested Bidders can purchase only one bid document per bid.

– Interested Contractors who have works with Wolkite University can Purchase bid document if their physically accomplished more than 80%.

8. Bids will be opened in the presence of the bidders’/their representatives who choose to attend in person at 10:30 A.m. on 21st day of this announcement on Addis Zemen newspaper @ the Purchasing and Procurement Directorate Office. If there will be public holiday & week end on this date, the closing and opening of the bid will take place on the next working day at the same time and the same venue. Late bids will be rejected

9. Wolkite University reserves the right to reject all or part of the bid.

10. Full Address: Wolkite University, Wolkite Town, Gubrea Sub-City. SNNPR, Ethiopia,

11. Telephone Number: 0113220118 or 0113220186 or 0113220062, Fax 0113220041WOLKITE,

Wolkite University

Re-Painting Works

Published on:Addis Zemen ( Sep 29, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

INVITATION TO BID 

Procurement reference pumber: 

Bid No.12 /2013 

  1. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise EPSE) has funds within the Procuring Entity’s budget to be used for the procurement of Re-Painting Works for Petroicurn Storage Tanks and allied Pipelines & other equipment a Mekelle Depot The scope includes surface preparation and application of paints on SUPPLY AND APPLY basis 
  2. The Ethiopian Pevoleum Supply Enterprise invites sealed bids from eligible bidders for the fornishing of the nccessary labour, materials and equipment for the Re Painting Works 
  3. Bidding will be conducted in accordance with the open national tendering procedures and is open to all bidders 
  4. Bids shall be submitted into two separate outer envelopes, the first envelope containing the original and copy of the technical proposal cpvelopes, the second envelope containing the original and copy of the financial proposal envelopes 
  5. Interested eligible bidders may obtain further information from EPSE and inspect the bidding document at the address given below at 9(a) from. 08:00 to 12:00 hours AM and 01:00 to 05:00 hours PM. 
  6. A complete set of Bidding Documents prepared in the English language may be obtained by any interested bidders, at the address below at 9(b) upon payment in cash, a non-refundable fee of Ethiopian Birr 200.00 (Two Hundred Birr Only) 
  7. Bids must be delivered to the address below at 9(C) at or before 18/02/2013 10 hours AM Addis Ababa time Bids must be accompanied by a bid security of 60,000.00 Ethiopian Birr . The bid security shall be in CPO or a Bank guarantee or Bank certified checque issued by a recognized Bank established in Ethiopia.. Late bids shall be rejected. Bids will be opened in the presence of the bidder’s representatives who choose to attend at the address below at 9(d) at 18/02/2013 10:05 hours AM Addis Ababa time. 
  8.  (a) Address documents may be inspected……. Ground Floor Room 06, (b) Address documents will be issued from…….. Ground Floor Room 06, (c) Address Bids must be delivered to—— 6th Floor Room No 602 (d) Address of Bid Opening—– 6th Floor Room No 602 at EPSE Building, , Roosevelt Street, 200mts on the way to AU HQ from Mexico Square, 
  9. The EPSE has the right to accept or reject any or all Bids without assigning any reason. 

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise, 

P.O.Box 3375, Addis Ababa, Ethiopia , 

Telephone: 0115525405 

Facsimile 0115512938 and 0115541905 

አንድ መጋዘን እና አራት ቢሮዎች ማሰራት ይፈልጋል፡፡

Published on:Be’kur ( መስከረም 18፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:አማራ ብሔራዊ ክልላዊ…

Remaining Time for Bid Submission

የመጋዝን እና የቢሮ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በምስራቅ ጐጃም ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ የአጋሞ ውሃ ቀበሌ አስተዳደር ለአጋም ውሃ ሁለገብ ህብረት ስራ ማህበር አንድ መጋዘን እና አራት ቢሮዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛሉ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. የግዥው መጠን ብር 200 ሺህ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ/ቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታወ ለመሣተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡
  5.  በጨረታው መሣተፍ የሚችሉ ተጫራቾች ከደረጃ 10 እና በላይ መሆን አለባቸው፡፡
  6. የጨረታ ሰነዱ ዝርዝር መግለጫ/ስፖስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  7.  ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ገቢ በማድረግ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት የሞሉትን ጥቅል ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ በፖስታ ታሽጐ ከሰነዱ ጋር መቅረብ አለበት፡፡
  9. አሸናፊው ተጫራች የውል ስምምነት እንዲፈፀም ከተገለፀበት ጊዜ ውስጥ ካሸነፈበት የግንባታ ስራ የዕቃ /አገልግሎት ጠቅላላ ዋጋ 10 በመቶ የተሽከርካሪ ኩንትራት ጥገና ከሆነ 3 በመቶ የግዥ ውል ማስከበሪያ ፕርፎርማንስ ቦንድ በታወቀ ባንክ በተረጋገጠ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና/Unconditional bank grantee/ ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ ካሸናፊው የሚቀርበው የውል ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ ውሉ ከሚጠናቀቅበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ቢያንስ ለተጨማሪ 30 ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡
  10. ማንኛውም ተጫራች የግንባታ ዋጋውን ግዥ ሃሣቡን በአንደ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት ኦርጅናል ለብቻው ቅጅውን ለብቻ በጥንቃቄ በታሸገ ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጋዜጣው በአየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ የስራ ቀናት ማስገባት ይቻላል፡፡
  11.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት በ22ኛው ቀን በ3፡30 ታሽጐ በ4፡00 ይከፈታል፡፡ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተጠቀሰው የጨረታ መክፈቻ ሰዓት ባይገኙ መ/ቤቱ ጨረታውን መክፈት መብት አለው፡፡
  12. የተጫራቾች የጨረታ መወዳደሪያ ሃሣባቸውን ዋና እና ቅጅ ወይም ኦርጅናል እና ኮፒ ማስገባት ለመ/ቤቱ ደህንነት እንጀ እንደ ጨረታ መወዳደሪያ መስፈርት አያገለግልም፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውንሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ማንኛውንም አይነት ግብር የሸፈነ መሆን አለበት፡፡
  15. በጨረታው መሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ድረስ በአካል በመገኘት ማግኘት ይችላሉ፡፡
  16.  ጨረታውን ያሸነፈውን ድርጅት ለግንባታው የሚያስፈልጉ ሁሉንም ማቴሪያሎች የሚችል መሆን አለበት፡፡
  17. በተጨማሪ በግዥ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡

የሁለት እጁ እነሴ ወረዳ የአጋሞ ውሃ ቀበሌ አስተዳደር

የዋናውን ቢሮ የእድሣት ስራ

Published on:Be’kur ( መስከረም 18፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ባህር ዳር

Remaining Time for Bid Submission

ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የአጥር ግንባታ ስራ

እና የመጋዝን እድሣት የጨረታ ማስታወቂያ

የመርከብ/ሁለ/የ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን ከዚህ በታች በሎት የተዘረዘሩትን ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1 በባህር ዳር ከተማ የዋናውን ቢሮ የእድሣት ስራ
  • ሎት 2 በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ከሚገኘው ዱቄት ፋብሪካ የአጥር ስራ እና የመጋዝን ጥገና ስራ
  • ሎት 3 በዱርቤቴ ከሚኘው መጋዝን አጥር እና የመጋዝን ጥገና ስራ፡፡ ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ግዴታዎች፡፡
  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ ተጫራቾች ደረጃቸው 8 G.C/B.C እና ከዚያ በላይ የሆኑ የግንባታ ስራ ተቋራጮች መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ጨረታው አየር ላይ የሚውልበት ጊዜ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በመቁጠር ለ7 ተከታታይ ቀናት ብቻ አየር ላይ ይውላል፡፡ የሚዘጋበት በ7ኛው ቀን ከቀኑ 4፡00 ሲሆን የሚከፈተውም በዚህ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በመርከብ ሁለገብ የገበሬዎች ኀብረት ስራ ማህበር ዩኒየን ጽ/ቤት በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 15 በሚገኘው ቢሮ በ4፡30 ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች አለመገኘታቸው ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም፡፡ ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአንድ ፖስታ ከዋጋ ማቅረቢያ ጋር በማሸግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና/ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላውን ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታዎች ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በሚወዳደሩበት መርከብ ዩኒየን ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
  5. በተጨማሪም አሸናፊ አሸናፊነቱን በደብዳቤ ከተገለፀበት ጊዜ ጀምሮ በአምስት ቀናት ውስጥ ቀርቦ ከዩኒየኑ ጋር የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ በባንክ በማስያዝ ውል መያዝ ይኖርበታል፡፡
  6. ዩኒየን የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ተወዳዳሪዎች የእያንዳንዱን የሎት ዝርዝር መረጃዎችን/የጨረታ ሰነድ/ ብር 50 በመክፈል ከቢሮ ቁጥር 106 በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. አሸናፊው ውል ከተያዘበት ቀን ጀምሮ በአምስት ተከታታይ ቀናት ውስጥ ወደ ስራ መግባት አለበት፡፡

የመርከብ/ሁለ/የ/ህ/ስ/ማ/ዩኒየን

G+3 ግንባታ

Published onBe’kur ( መስከረም 18፣ 2013 ): /Place of Bid Competitions:ጐንደር

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ጐንደር ዞን በእብናት/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለእብናት ወ/ት/ት/ጽ/ቤት

  • ለእብናት 2ኛ ደረጃ ት/ት ቤት ለመማሪያ ክላስ አገልግሎት የሚውል G+3 ግንባታ ለማስገንባት ተጫራቾችን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የም ታሟሉ ሁሉ መወዳደር የም ትችሉ መሆኑን እየገለጽን፡፡

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ቲን/ ያላቸው፣
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፣
  4. የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ስለመሆኑ መረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  6. ተወዳዳሪዎች ደረጃ ስድስት እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ያላቸው፣
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ጠቅላላ ዋጋ ድምር 1 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዛዝ/ሲፒኦ/ በእብናት ወረዳ ገንዘብ ኢኮኖሚ ል/ጽ/ቤት ስም በማሰራት ወይም/በጥሬ ገንዘብ እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ዋና ገ/ያዥ ገቢ በማድረግ ገቢ የሆነበትን የገቢ ደረሰኝ ከኦርጅናል የጨረታ ሰነዱ ጋር ታሽጐ መቅረብ አለበት፡፡ ደረቅ ቼክ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሣቡን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ኢንቨሎፕ/ፖስታ/ ውስጥ አድርጎ ኦርጅናል እና ኮፒ በማለት እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 06 ማስገባት ይችላሉ፡፡ ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን አንስቶ ለተከታታይ ለ21 ቀን በአየር ላይ ውሎ በ22ኛው ቀን ይከፈታል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግዥና ንብ/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 06 ጨረታው በወጣ በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡45 ታሽጐ 5፡00 ላይ ይከፈታል፡፡ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ/የህዝብ በዓል ከሆነ/ በቀጣይ የስራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. አሸናፊው ለስራ በተፈለገበት ሰዓት ለ3 ቀናት ተጠብቆ ካልቀረበ በመመሪያ መሰረት መ/ቤቱ እርምጃ ለመውሰድ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ተጫራቾች የዋጋ ዝርዝር በሚሞሉበት ሰዓት ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ የጠፋ መሆን ከጨረታ ውጭ ያደርጋል፡፡
  12. ተጫራቾች ከጨረታ ሰነዱ ውስጥ አንዱን ያልሞላ ከጨረታ ውጭ ይሆናል፡፡
  13. የጨረታ ሰነዱን ቢሮ ቁጥር 08 የማይመለስ 500 ብር በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  14. አሸናፊው አሸናፊነቱን እንደተገለፀለት ከ5 የስራ ቀናት በኋላ ባሉት 5 ተከታታይ ቀናት ውስጥ እብናት ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ድረስ በመቅረብ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ውል መውሰድ አለበት፡፡
  15.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብት አለው፡፡ ጨረታው ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ 40 ቀን ነው፡፡
  16. በጨረታው ለመሣተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 06 በአካል በመምጣት ወይም በስልክ ቁጥር 058 4400606/218 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የእብናት/ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

በኩር

ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ የቆመ የ1ኛ ፎቅ /የ1st ፍሎር/ ባለ5 የመማሪያ ክፍል ግንባታ

Published on:Be’kur ( መስከረም 18፣ 2013 )/Place of Bid Competitions:አማራ ክልል

Remaining Time for Bid Submission

የግንባታ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የሐይቅ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት ተጀምሮ ሳይጠናቀቅ የቆመውን የ1ኛ ፎቅ /የ1st ፍሎር/ ባለ5 የመማሪያ ክፍል ግንባታን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስጨረስ ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታችያሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ሁሉ የጨረታ ሰነዱን በመግዛት መጫረት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽንተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው መስፈትቶችም፤

  1. ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያለቸው፣የሚፈለግባቸውን የንግድ ግብር የከፈሉ፣ ያደሱ፣ የግብር ከፋይመለያ ቁጥር /TIN NUMBER/ ያላቸውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ለነዚህም መረጃ ማቅረብየሚችሉ መሆን አለባቸው
  2. ጨረታውን ያሸነፈ የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ አስይዞ መ/ቤቱ በሚፈልገው የውል አይነት መስማማት የሚችልና
  3. የሙያ ምዘና የስራ ፈቃድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  4. ተጫራጮች የመወዳደሪያ ዋጋቸውን በወቅቱ ነጻ ገበያ መሠረት መሙላት አለባቸው
  5. ደረጃ 8 /ስምንት/ BC/GC ግንባታ ሥራ ተቋራጭ እና በላይ የሆነና የ2011 ዓ.ም እና የቅርብ ጊዜ በተመሳሳይ ስራ የመልካም ስራ አፈጻፀም መረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. በጨረታ እንድሳተፍ ከገቢዎች ጽ/ቤት ከፍቃድ ሰጭ አካል ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስከ 21ኛው ቀን ድረስ ባሉት 21 ተከታታይ ቀናቶች 11፡30 ድረስ ዘወትር በስራ ሠዓት ሐይቅ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት በመምጣት የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ግንባታ ጠቅላላ ዋጋ የተጫረቱበትን 2 በመቶ በባንክ በተመሠከረ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የሚጫረትበትን የጨረታ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸጉ በ2 የተለያዩ ፖስታዎች በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው ከወጣበት በ22ኛው ቀን 4፡00 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በ22ኛው ቀን 4፡00 ላይ ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ይህ ቀን የስራ ቀን ካልሆነ /ዝግ ከሆነ/ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት የሚታሸግና የሚከፈት ይሆናል፡፡ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም፡፡
  11. በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ ድልዝ ወይም በፍሉድ መጠቀምና አሻሚ ነገሮች ካሉ ከውድድሩ ውጭ ያደርጋል፡፡
  12. ተጫራቾች ከአብክመ ውጭ ከሆኑ በአማራ ክልል በሚገኙ ፍቃድ ሰጭ አካል የተሰጠ አጭር ጊዜ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  13. ተጫራቾች ከአሁን በፊት ግንባታ ጥለው ያልጠፉ፣ ያላቋረጡ፣ ክስ የሌለባቸው መሆን አለባቸው፡፡
  14. መ/ቤቱ የተሸለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ይህ ሲባል ጨረታው በመሰረዙ ምክንያት ተጫራቾች ለጨረታ ሲወዳደሩ ላወጡት ወጭ ትም/ቤቱ ኃላፊነት የማይወስድ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  15. የበለጠ መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0332220220 ወይም 0972430212 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ሐይቅ ከፍ/ትም/መሠ/2ኛ ደረጃ ትም/ቤት

ሰሞናማ ጤና ጣቢያ ቀሪ ስራዎች

Published on:Addis Zemen ( መስከረም 17፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:የየም ልዩ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታው መለያ ቁጥር 001/2013

የየም ልዩ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት የተለያዩ አገልግሎት የሚሰጥ ስራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል ::

ተ.ቁየፕሮጀክቱ ዓይነትየጨረታ ማስከበሪያ /Cpo/ደረጃ 
1ሰሞናማ ጤና ጣቢያ ቀሪ ስራዎች5,0009ኛ ከዚያ በላይ
  1. ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የሥራ ፈቃድና የዘመኑን የሥራ ግብር አጠናቀው የከፈሉበት ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ የንግድ መለያ ቁጥር/Tin number/ ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/ ከጨረታው ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ዘወትር ለ21 ስራ ቀናት የማይመለስ ብር 100.00 ብር (አንድ መቶ ብርበመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው ፋይናሽያልና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በመጨረሻው ቀን እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ የም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል ።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 21ኛው ቀን 400 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 430 ሰዓት በፋ/ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል ::
  6. ጽ/ቤቱ የተሻለ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. አሸናፊው ከተረጋገጠ በኋላ ወዲያውኑ ሌሎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ (ቢድ ቦንድ) ይመለሳል።
  8. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዝርዝር ዋጋ ከቫት ውጭና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ለይቶ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  10. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብና ዋጋ ላይ ስምና ፊርማቸውን፣ ቀንና የድርጅቱ ማህተም ማሳረፍ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. አሸናፊው ተጫራች ሙሉ በሙሉ በውሉ መሠረት ማጠናቀቃቸው ከተረጋገጠ በኋላ ሙሉ ክፍያ ይከፈላቸዋል፡፡
  12.  የጨረታ መክፈቻው በበዓላትና በእረፍት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን ላይ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  13. የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን የመክፈት ሂደት አያስተጓጉለውም::
  14. በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም ::
  15. ተጫራቾች የሥራ ፈቃዳቸው ያልተሟላ መረጃና የዋጋ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ እንዲኖረው አይፈቀድም፡፡
  16. ለተደራጁ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት ተሻሽሎ በወጣው ደንብ ቁጥር 172/2011 በደንቡ መሠረት ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡
  17.  የየም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ሣጃ ከተማ ሲሆን ከአ/አ 240 ኪሜ ወደ ጅማ በሚወስደው መንገድ ላይ እንገኛለን፡፡
  18.  አሸናፊው የሆነ ተጫራች ተቋሙ ቅድሜ ክፍያ ለመክፈል አይገደድም።
  19. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0474518006 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የየም ልዩ ወረዳ ጤና ጥበቃ ጽ/ቤት

ሎት – 1 የወረዳ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ…

Published on:Addis Zemen ( መስከረም 17፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ…

Remaining Time for Bid Submission

የጨረታ ማስታወቂያ 

በምዕራብ ኦሞ ዞን ጋችት ወረዳ የጋ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በጋችት ከተማ በ2013 በጀት ዓመት ለሚሰራው የተለያዩ ስራዎች ማለትም :

  • ሎት – 1 የወረዳ አስተዳደር ቢሮ ግንባታ
  • ሎት – 2 የወረዳ ፋይናንስ ቢሮ ግንባታ 
  • ሎት -3 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ
  • ሎት – 4 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ
  • ሎት -5 የተለያዩ ሴክተር ቢሮዎች ህንፃ በጨረታው አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ተጫራቾችን ማሰራት ይፈልጋል :: 
  1. በኮንስትራክሽን ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው ደረጃ 6/GC/BC እና ከዛ በላይ የሆነ ::
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለበጀት አመቱ የሚያገለግል የንግድ ፍቃድ/ ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የግብር ከፋይነት መለያ ምስክር ወረቀት ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል :: 
  3. የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት እና ከግብር ነፃ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል 
  4. ጨረታ ማስከበሪያ ብር 100,000 (አንድ መቶ ሺ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ የሚችል። የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟላ ማንኛውም ተጫራች በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግስት በምዕራብ ኦሞ ዞን/የጋችት/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት የግ/ፋ/ን/አስ/ር ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 200 ብር /ሁለት መቶ /ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ :: 
  5. ተጫራቾች የገዙትን ሰነድ ( ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ) ከላይ የተዘረዘሩትን አስፈላጊ የሆነ መረጃዎችን ለእያንዳቸው አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ የፋይናንሻል እና ቴክኒካል ዶክመንት በጥቅሉ በአንድ ፖስታ መታሽግ አለባቸው:: 
  6. እያንዳንዱ ፖስታ በሰም ታሽጎ ማህተም መመታት አለበት :: 
  7. ተጫራቾች በሁሉም የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ የተጫራቾች ፊርማ እና ድርጅቱ ማህተም መኖር አለበት :: 
  8. እያንዳንዱ ፖስታ የሚወዳደሩበትን የስራ ቦታ ፣ ሎት ቀጥር ፣ የተቋራጩን አድራሻ እና ስልክ በመግለፅ መጻፍ አለበት :: 
  9. ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ስራ ቀናት ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነድ ቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ የፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ኮፒ በማድረግ ማስገባት አለባቸው ፡፡ 
  10. ጨረታው የሚታሸገው ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ወይም የጨረታ ኮሜቴ ቢሮ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ታሽጎ በዛው ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይከፈታል:: 
  11.  መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ስልክ ቁጥር፡- +251918955501/+251916461447 

የደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/የምዕ/ኮሞ/ዞ/ ጋችት/መ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 

Installation service of Aluminum internal Floating Roof (IFR) on vertical cylindrical, above ground, fixed cone roof welded steel, petroleum products storage Tank EPSE’s Combolcha Depot and painting of the tank

Published on:Addis Zemen ( Sep 27, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

 INVITATION TO BID

Procurement reference number: Bid No 11/2013

  1. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE) has fiend within the Procuring Entity’s budget to be used for the procurement of Installation service of Aluminum internal  Floating Roof (IFR) on vertical cylindrical, aboveground, fixed cone roof welded steel, petroleum products storage Tank EPSE’s  Combolcha Depot and painting of the tank
  2. The Ethiopian Petroleum Supply Enterprise invites sealed bids from eligible bidders for the furnishing the necessary labour, materials and equipment for Installation service of Aluminum Internal Floating Roof (IFR). The Aluminum  Internal Floating Roof (IFR) will be provided by EPSE
  3. Bidders shall submit bids for the entire items. Partial offers shall be rejected
  4. Bidding will be conducted in accordance with the open national tendering procedures and is open to all bidders
  5. Bids shall be submitted into two separate outer envelopes, the first envelope containing the original and copy of the technical proposal envelopes, the second envelope containing the original and copy of the financial proposal envelopes
  6. Interested eligible bidders may obtain further information from EPSE and inspect the bidding document at the address given below at 10(a) from: 08:00 to 12:00 hours AM and 01:00 to 05:00 hours PM
  7. A complete set of Bidding Documents prepared in the English language may be obtained by any interested bidders, at the address below at 10(b) upon payment in cash, a non-refundable fee of Ethiopian Birr 200.00 (Two Hundred Birr Only)
  8. Bids must be delivered to the address below at 10(c) at or before 17 /02/2013 10 hours AM Addis Ababa time Bids must be accompanied by a bid security of 20,000.00 Ethiopian Birr The bid security shall be in CPO or a Bank guarantee or Bank certified checque issued by a recognized Bank established in Ethiopia. Late bids shall be rejected.
  9. Bids will be opened in the presence of the bidder’s representatives who choose to attend at the address below at 10(d) at) 17/02/2013 10:05 hours AM Addis Ababa time.
  10.  (a) Address documents may be inspected: Ground Floor Room 06.
  • (b) Address documents will be issued from:…. Ground Floor Room 06,
  • (c) Address Bids must be delivered to: ……………..6th  Floor Room No 602
  • (d) Address of Bid Opening……………6th Floor Room No 602 at EPSE Building, Roosevelt Street Near Mexico Square,

11. The EPSE has the right to Accept or reject any or all Bids without assigning any reason. P.O.Box 3375,Addis Ababa, Ethiopia, Telephone: 0115525405 Facsi Mile 0115512938 and 011554 1905

Ethiopian Petroleum Supply Enterprise (EPSE)

Construction of Gymnasium, Septic Tank, Watch Tower

Published on:Fortune ( Sep 27, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

TENDER NOTICE 

The Office of the United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR), Representation Office in Ethiopia, Addis Ababa, invites qualified and registered Contractors / Suppliers to participate in the following lenders

 TENDER SUBJECTCLOSING DATE
1REQUEST FOR PROPOSAL Construction of Gymnasium, Septic Tank, Watch Tower, Walkways and Boundary Wall Works, Sewer and Water Line at the UNHCR Compound Field Office Dimma, in Gambella RFP/HCR/SOG/SUP/2020/0021 October 2020
2REQUEST FOR PROPOSAL – Construction of phase of Gure Shombolla Health Centre,in Asossa RFP/HCR/AA/2020/003 1 October 2020

Interested Companies are invited to collect the tender documents from the UNHCR Country office in Ethiopia, Addis Ababa, at the following address: 

1. UNHCR Representation in Ethiopia, Supply Unit, Addis Ababa Bole road near to Ramada Hotel, Working hours: Monday to Thursday from 09:00 – 12:00 and 14:00 -16:00 Friday from 09:00 – 14:00 Collection period: Effective from 31 August 2020 

Closing date is stated in each individual tender document, Company Representative(s) collecting the tender documents will be required to provide a proof of affiliation with the company and provide contact details. An official company stamp is also required. Offers must be hand delivered in a sealed envelope and deposited in the tender box located at UNHCR Branch office, Bole road near to Ramada Hotel – Addis Ababa, Late offers will not be considered. 

NHCR 

SUPPLY UNIT 

ADDIS ABABA, ETHIOPIA 

Superstructure safe space block both in Gambella town

Published on:Reporter ( Sep 27, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

INVITATION TO BID FOR CONSTRUCTION 

WORKS INCLUDE BOTH LABOR AND MATERIAL 

COST TO ALL POTENTIAL CONTRACTORS OF 

CATEGORY GC/BC-7 AND ABOVE CLASSES. 

Reference: NCA-GMB 019-2020 

Norwegian Church Aid (NCA) is an international organization working for global justice, currently operating in 24 countries. In Ethiopia, NCA is legally registered with Civil Society Organizations Agency as a Foreign Charity. 

NCA has maintained a presence in Ethiopia since 1974, undertaking both emergency and development activities in five thematic programs; namely, Water, Sanitation and Hygiene (WASH), Reproductive Health, Climate Resilience, Humanitarian Response and Peace Building. Currently NCA is working in Oromia, Amhara, Tigray, Somali, the Southern Nations, Nationalities and Peoples’ Region (SNNPR) and Gambela National Regional States and the Addis Ababa City Administration. 

The Humanitarian response program of NCA under Gambella filed office, is implementing WASH Projects particularly Mensuration hygiene management project in Gambella region Jewi refugee camp and part of Gambella town. 

NCA Gambella field office planned to construct two permanent female-friendly latrine with four seats and two iron sheet -superstructure safe space block both in Gambella town and jewi refugee camp using a fund obtained from its own source. Therefore, NCA-G is seeking a wax-sealed bid from eligible and potential contractors who has experience in the area of the assignment. 

ELIGIBILITY: 

  1.  Bidders must have renewed trade licence/ certificates for 2012 E.C. (2019/20 G.C.), VAT, TIN, Registration Certificate and other supporting letter/s concerning whether they have paid the taxes for government. Recommendation letter and/or any other proof documents (like Contracts/ POs/ completion certificates etc.) from UN agencies, other INGOs, governmental organizations and local NGOs for performing similar construction activities in the past two years. 
  2. Bidders should submit their offers in wax-sealed envelopes (one original and the second copy) to NCA- Gambella field office and NCA-E Addis Abeba office from 27/9/2020 to 02/10/2020 on working hours and must be accompanied by a bid bond amounting to two (2%) of the offer in the form of CPO or bank guarantee. 

Interested bidders shall obtain the bid document by coming in person from NCA-G field office and NCA-E country office from 27/9/2020 to 02/10/2020 on working hours. Please note that documents collected outside the stated places will not be accepted and automatically rejected by the bid committee. 

  • ADDRESS: NCA Ethiopia – Addis Ababa Office Wello Sefer, Ethio-China Friendship Avenue, Opposite Tebaber Berta Residence P.O. Box 1248, Addis Ababa, Ethiopia Telephone: +251 (0) 115512922, Fax: +251 (0) 115518167 Or NCA-Gambella field office Gambella Town 
  • Baro mado around Solomon Debebe hotel. NCA Ethiopia reserves the right to accept or reject any or all bids. 

You cannot copy content of this page