Published on:Reporter ( መስከረም 24፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Remaining Time for Bid Submission
ጊፍት ሪል ስቴት ኃላፊነት የተወሰነ የግል ማህበር ጨረታ
ድርጅታችን ጊፍት ሪል ስቴት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እየሰራቸዉ የሚገኙትን ከ ጂ+ 6 እስከ ጂ+ 14 የሆኑ የመኖሪያ አፓርታማዎች ኮንክሪት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እንዲሁም ሌሎች ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል።
| ግሬድ | መለኪያ | ግምታዊ ጠቅላላ ብዛት | |
| ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮ | C 20 | ሜ.ኩ | 595 |
| ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮ | C 25 | ሜ.ኩ | 7,109 |
| ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮ | C 30 | ሜ.ኩ | 6,129 |
| ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮ | C 40 | ሜ.ኩ | 539 |
በሚኖረዉ የሥራ ሂደት መጠን መስራት በተለያየ ግዚየት የሚቀርብ እቃ ዝርዝር
| አይነት | መለኪያ | ብዛት |
| ስሚንቶ ትራንስፖርት ጨምሮ | ኩንታል | 9,257 |
| አሸዋ ትራንስፖርት ጨምሮ | ሜ.ኩ | 1,396 |
| ጠጠር 02 ትራንስፖርት ጨምሮ | ሜ.ኩ | 2,392 |
ማሳሰቢያ
የሚሰራበት አድራሻ ፌዝ 1 ሲ ኤም አደባባይ ገባ ብሎ፣ ፌዝ 2 ሲ ኤም ሲ መሪ ገባ ብሎ እንዲሁም ፌዝ 3 አያት አደባባይ ወደ 49 በሚወስደዉ መንገድ ላይ ፈረስ ቤት ፊት ለፊት
- ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ከዚህ በፊት ስርተው ላጠናቀቋቸው ፕሮጀክቶች የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርቸዋል::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ጌቱ ኮሜርሺያል ህንጻ ፊት ለፊት ባህር ህንጻ 9ኛ ፎቅ በሚገኘዉ የእንግዳ መቀበያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም ተከፍቶ ከተወዳደረ በኋላ አሸናፊዎችን በስልክ የምናሳዉቅ ይሆናል
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ጌቱ ኮሜርሺያል ህንጻ ፊት ለፊት ባህር ህንጻ 9ኛ ፎቅ
ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0114-65-55-80/0912-50-58-65/0911-36-15-95