The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ከቢኔ እስከ ቦልጫመኝ ያለው መንገድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት…

Published on: Addis Zemen ( መስከረም 26፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ጉራጌ ዞን

Remaining Time for Bid Submission

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ 

መለያ ቁጥር GGWW/002/2013 

በደ/ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጉራጌ ዞን በገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም መደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳው መ/ት/ፅ/ቤት ከቢኔ እስከ ቦልጫመኝ ያለው መንገድ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ተጫራቾች 

  1. የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡ 
  2. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC7 ደረጃ ሰባት እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች 
  3. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጫረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ውክልና ይዘው መምጣት አለባቸው 
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 2ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 8፡00 ሰአት ድረስ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ መሀል አምባ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡ 
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 15000 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በገ/ጉ/ወ/ወ/ፋኢል ፅ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡ 
  6.  ተጫራቾች የጨረታውን ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት ሀ/ ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት ለለፋይናንሻል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናሽያል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጫረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከፋይናንሻል ኦርጅናል ዶክመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየርላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 21(ሀያ አንድ ) ተከታታይ የስራ ቀናት መሀል አምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታው ሰነድ በ21ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ 
  8.  መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ 

ማሳሰቢያ

1. በአፈፃፀም ምክንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም :: 

2. ተጫራቾች ተጫርተው ካሸነፉ በኋላ አገልግሎታቸው ጥራት ያለውና ቀልጣፋ ካልሆነ የውል ጊዜን የምናቋርጥ መሆኑን እንገልፃለን :: 

3 ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡ 

4 ሁለት እና ከዛ በላይ የሆነ ፕሮጀክት የያዘ አካል መወዳደር አይችልም፡፡ 

መረጃ፡የገ/ጉ/ወ/ወረዳ  ጽ/ቤት ቢሮ ስልክ ቁጥር 

0113360162/146 ይደውሉ በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ በጉራጌ ዞን ያገደባኖ 

ጉታዘር ወለኔ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ዋና/ጽ/ቤት 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page