The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

Ethiopia

ኤክስካቫተር ባለ ጎማ ኪራይ የአካፋ ስራ፣

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 15፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ደ/ብርሃን
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአህስኮድ የደ/ብርሃን አጠቃላይ ሆስፒታል ግንባታ ፕ/ጽ/ቤት እና የደ/ብ/ከ/መሬት/አስ/ቢሮ ግ/ፕ/ጽ/ቤት ለግንባታው የሚያስፈልጉ ማሽነሪ ፣ ለመከራየት እና አገልግሎት ለማግኘት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት1፡- የመግቢያ በር ጥላ (ካኖፒ ስራ) በአሉምኒየም እና በፋይበር ግላስ ማቴሪያል እና የእጅ ዋጋ ጨምሮ /supply and fix/፣
  • ሎት2 : ኤክስካቫተር ባለ ጎማ ኪራይ የአካፋ ስራ፣
  • ሎት 3፡- የፎቶ ኮፒ እና ጥራዝ አገልግሎት
  1. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒው መቅረብ አለበት፡፡ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ማስረጃውን ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡ሆኖም TOT ተጠቃሚዎች እስከ 200,000 ብር በጨረታው ይሳተፋሉ፡፡
  2. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ በአህስኮድደብረብርሃን አጠቃላይ ሆስፒታል ግንባታ ፕ/ጽ/ቤት ደ/ብርሃን ከተማ ቀበሌ09 አጠ/ሆስ/ግ/ሳይት ውስጥ በሚገኘው ቢሮአችን በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን በብር 100 መግዛት ይቻላል፡፡
  3. የተዘጋጀ የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ በሁለት ኮፒ በመሙላት ኦርጅናል እና ኮፒ በማይለቅ የታሸገ ኢንቨሎፕ ተዘጋጅቶ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 2% (ሁለት ፐርሰንት) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በማስያዝ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ15 ቀናት ውስጥ መጨረሻው ቀን እስከ ቀኑ 8፡00 ድረስ ደ/ብርን አጠቃላይ ሆስፒታል ግንባታ ፕ/ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ በማስገባት ከቀኑ 8:15 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት ተጫራቾች በተገኙበት ከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል፡፡ ቀኑ በአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
  4. በጨረታ ሰነዱ ላይ ስርዝ፣ ድልዝ መኖር የለበትም ሰነዶቹ ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ መኖር አለበት፣ በሌላው ተጫራች ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም፣
  5. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118909055 መደወል ይችላሉ፡፡

በአህስኮድ

የደ/ብርሃን አጠቃላይ ሆስፒታል ግ/ፕ/ጽ/ቤት

ደ/ብርሃን

ኤክስካቫተር በጃክ ሀመር : ኤክስካቫተር በአካፋ

Published on:Reporter ( ጥቅምት 15፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

የጨረታ ማስታወቂያ

ግልጽ ጨረታ ቁጥር 04/2013

በመከላከያ ግንባታ ግብዓቶች ማምረቻ ድርጅት በሆለታ ክሬሸር ሳይት አገልግሎት የሚውል ኤክስካቫተር ለሶስት ወር በኪራይ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::

 በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች በተገለፀው መሠረት አከራይ ድርጅቶች ዋጋችሁን አቅርበው መጫረት ይችላሉ::

ተ/ቁየዕቃው ዓይነት የማሽኑ ሞዴል መለኪያ የኪራይ ዋጋ በሠዓት የነዳጅ ፍጆታበሠዓት/ሊትር አስተያየት 
1ኤክስካቫተር በጃክ ሀመር   ኤክስካቫተር በአካፋ በሠዓትበሠዓት   በሠዓት    
 ተ.ዕ.ታ    
 ተ.ኦ.ታ 2% / 10%    
 ጠቅላላ የኪራይ ዋጋ በሰዓት     
  1. ስለዚህ በዘርፋ የተሠማሩ አከራይ ድርጅት የዘመኑን የመንግስት ግብር የከፈሉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው በአከራይነት እና የአገልግሎት ስራ የምስክር ወረቀት እና የታክስ ከፋይ የመለያ ቁጥር (TIN) እና ለሚያቀርቡት አገልግሎት ህጋዊነት ደረሰኝ ማቅረብ የሚችሉ::
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን 50,000.00 (ሃምሳ ሺብር) በድርጅታችን ስም መከላከያ ግንባታ ዓብዓቶች ማምረቻ ድርጅት ባንክ ጋራንቲ ቦንድ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ቼክ (CPO) ወይም በጥሬ ገንዘብ ለድርጅታችን ፋይናንስ የሥራ ሂደት ቡድን ገንዘቡን አስይዘው ደረሰኙን በጨረታ ወቅት ማቅረብ አለባቸው::
  3. የሚሽጥ የጨረታ ሰነድ ስለማይኖር ተጫራቾች ከላይ በተዘረዘረው መሠረት ዋጋቸውን አቅርበው መጫረት ይችላሉ::
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ በአሉት ተከታታይ የስራ ቀናት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎኘ እስክ ጥቅምት 25/2013 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ቢሮ ቁጥር 17 ማስገባት አለባቸው::
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ረቡዕ ጥቅምት 25/2013 . ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል::
  6. ተጨራቾች የሚያቀርቡት የጨረታ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ ካለው የተጫራቹ ፊርማ ከስርዙ ድልዙ ጎን መፈረምና በማህተም ማረጋገጥ አለበት፡፡
  7. ጨረታው በመንግስት የግዢ መመሪያ መሠረት ይሆናል::
  8. ማንኛውም ተጫራች ለጨረታው ብቁ የሚሆነው በዝርዝር የተቀመጠውን የጨረታ መመሪያ ሲያሟላ እና በጨረታ መመሪያው መሠረት ሲያቀርብ ነው:: የጨረታ መመሪያ ያላሟላ ተጫራቾች ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ከጨረታ ውድድር ወጪ ይሆናል::
  9. ተጫራቾች የጨረታ ማስክበሪያ (CPO) ለድርጅታችን በቅጣት ገቢ የሚሆነው ጨረታ ተከፍቶ አሸናፊው ከመለየቱ በፊት ተጫሪቾች ከጨረታው ወጥቻለው ካለ፣ የጨረታ አሸናፊው ጨረታ ያሸነፈበትን ማሽነሪ በውሉ መሠረት ማስራት ያለመቻሉ ሲረጋገጥ ነው::

ማሳሰቢያ፡ ለተጨማሪ ማብራሪያ የስልክ ቁጥር 0114-35-21-48/49/50/ ወይም 0114- 34-87 43/45 መደወል ይቻላል::

ማሳሰቢያ፡- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ኤክስካቫተር :ዶዘር ማሽን ኪራይ…

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 14፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አብክመ የግዳን ወረዳ
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002

በአብከመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታዎችና ማቴሪያሎች ማለትም 

  • ሎት1፡- የንጹህ ውሃ ግንባታ፣ 
  • ሎት2፡- የኮንቴነር ግንባታ ፣ 
  • ሎት3፡-የቢሮ ግንባታ፣
  • ሎት4፡- የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች፣
  • ሎት5፡- የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣
  • ሎት6 : ጣውላ፣
  • ሎት7፡- የተለያዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ 
  • ሎት8፡- ቋሚ ዕቃዎች የሚገጣጠም ፈርኒቸር 
  • ሎት9፡-ቋሚ ዕቃዎች የሚሠራ ፈርኒቸር ፣ 
  • ሎት10፡- የተለያዩ የሚታተሙ ህትመቶች፣
  • ሎት11፡- የደንና መኖ ዘር ፣ 
  • ሎት12፣ የኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት13፡- የዶዘር ማሽን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት 14፡- የግሊደር ማሽን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት15፡- የሮሎ የማሸን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት፡16፡- የሲኖ ትራከ ኮንትራት ኪራይ እና 
  • ሎት፡17 የስፖርት አልባሳት እና ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡        ተ.ቁየሚሠሩት የግንባታዓይነትብዛት የሚሠሩባቸው ቀበሌዎችየሚያስፈልገው የሙያ ፈቃድደረጃ በኮንትራክተሩ የሚቀርቡ እቃዎች1የንጹህ ውሃ ምንጭ ግንባታ1103፣03፣03፣03፣011፣011፣011፣015፡07፡022፣022የውሃ ሥራ ተቋራጭ አርቲዥያን እና ከዚያም በላይየእጅ ዋጋ እና አሸዋ አቅርቦት 2ኮንቲነር1301 እ 08የህንፃ ሥራ ተቋራጭደረጃ 10 እና ከዚያም በላይቆርቆሮ፣ ላሜራ፣ሚስማር እና ጣውላ ከዚህ ውጭ የሆኑ በተጫራች ይሸፈናል፡፡3የቢሮ ግንባታ0101የህንፃ ሥራተቋራጭደረጃ 10 እና ከዚያም በላይደረጃ 10 እና ከዚያም በላይ 

ስለሆነም፡

  1. በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና ምዝገባ ፣ቲን ነምበር ፡፡
  2. ግዥው ከ200 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. የደን ዘሩ የጥራት ማረጋገጫ መረጃ ኳራንታይል ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ /ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር ስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ከሎት 1 እስከ ሎት 11 ድረስ እና ሎት 17 ብር 50 (ሃምሳ ብር ብቻ) ከሎት 12 እስከ ሎት16 ያሉት 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ / በመከፈል ግ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢቁ 20 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት 1 እስከ ሎት 3 እስከ 21ኛው ቀን ከለት 4 እስከ ሎት 17 እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ የሚወዳደሩበት እቃ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ትእዛዝ ሲ.ፒ ኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ በመቁረጥ ፖስታው ውስጥ አሽጐ /አያይዞ/ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች ጨረታ የሞላበትን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ግ/ወ/ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 20 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሎት1 እስከ ሎት 3 በ 22 ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡ከሎት 4 እስከ ሎት 17 ያሉ ጨረታዎች በ16ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  9. የማሽን ኪራይ ጨረታ ሊብሬ ወይም የባለቤትነት ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡
  10. አሸናፊ ተጫራች ውጤቱ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው ቀን ድረስ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 10 ፐርሰንት በማቅረብ እቃዎችን ግ/ወ/ሴክ/መ/ቤቶች ባሉት የፑል ንብረት ክፍሎች ለማስረከብ ውለታ መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. የጨረታ መክፈቻ የመጨረሻ ቀን ዝግ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሸጋገራል፡፡
  12. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ መረጃ ካስፈለገ በጽ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0332120008/0332120300 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተጫራቾች መመሪያም ተያይዟል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው

በአብክመ የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት

ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና በሜ.ኩብ፣ ገልባጭ መኪና በሰዓት፣ የውሃ ቦቴ፣ ዋገን ድሪል፣ ሎቤድ እና ሰርቪስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 12፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ባህር ዳር
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

የማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ

የኣማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ2013 በጀት ዓመት ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና በሜ.ኩብ፣ ገልባጭ መኪና በሰዓት፣ የውሃ ቦቴ፣ ዋገን ድሪል፣ ሎቤድ እና ሰርቪስ መኪና በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ  የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት  ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መመሪያዎች መሠረት በማድረግ በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የጸና ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፤
  3. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) እና በላይ የተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤(ሰርቪስ መኪና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ያልሆኑ መወዳደር ይችላሉ።)
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ::
  5. የሚቀርቡት ተሽከርካሪዎች በሙሉ የፈረስ ጉልበታቸው፣ የስሪት ዘመናቸውና ሌሎች ከጨረታ ሰነዱ የተገለፁት መስፈርቶች ተሟልተው መቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የኪሎ ሜትር እና የነዳጅ ቆጣሪው በትክክል የሚሰራ መሆን አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የጠቅላላ ዋጋውን 1% ለማሽነሪ ሆኖ ለውሃ ቦቴ፣ ለሎቬድ፣ ለገልባጭ መኪና በሰዓት፣ ለገልባጭ መኪና ሜ.ኩብ እና ለሰርቪስ መኪና ለአንድ ተሽከርካሪ የሚያስይዙት ብር 10,000.00 (አስር ሽህ) በባንክ በተረጋገጠ ፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60(ስልሳ ቀናት የሚቆይ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብሄራዊ ባንክ እወቅና ከሰጣቸው ባንኮች ብቻ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው::
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከገንዘብ ዥ ቢሮ ቁጥር 02 ይህ ማስታወቂያ ኣየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ12/02/2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 27/02/2013 ዓ.ም መግዛት ይችላሉ፡፡
  9.  ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሂሳቡን ፋይናንሻልንና ቴክኒካሉን በጥንቃቄ በታሸገ አንድ ፖስታ ከግዥ አፉሰሮች ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 27/02/2013 ዓ.ም 8.00 ስዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንስትራከሽን ኤጄንሲው የመሰብሰቢያ አዳራሽ በ27/02/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል ፡፡ እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  12. የጨረታ ሰነዱን ለኤጀንሲው ድረ-ገጽ WWWarrca.gov.et በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፡፡
  13. በጨረታው ለመሳተፍ ያሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ

ከፈለጉ በፋክስ ቁጥር 058-222-1100

በስልክ ቁጥር 058-220-51-55 ወይም 058-222-11-07 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ባህር ዳር

ኤክስካቫተር ማሽን ባለ ጎማ ኪራይ

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 11፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ደሴ ከተማ 
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 02/2013

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን አገልግሎት የሚውል 1ኛ በከተማው ውስጥ ለሚያሰራው  

  • የመንገድ ስራዎች ኤክስካቫተር ማሽን ባለ ጎማ ኪራይ  የኦፕሬተር አበል ወጭ ፣ የነዳጅ ወጭ ፣ የቅባትና ዘይት ወጭ ፣ እንዲሁም ሌሎች ወጭዎችን አከራዩ ችሎ በሰዓት ተከራይቶ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
  • 2ኛ የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ እና ጎማ፣
  • የህንጻ መሳሪያ ፣
  • የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ ፣
  • አላቂ እቃ /የጽህፈት መሳሪያ/ ፣
  • የቢሮ ቋሚ እቃ፣
  • የጽዳት እቃ ፣
  • የግንባታ ድንጋይ በሜትር ኩብ የተፈጨ ጠጠር በሜ/ኩብ እና አሸዋ በሜትር ኩብ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
  • 2ኛ የሰራተኞችን ደንብ ልብስ በግልጽ ጨረታ አወዳደሮ በእጅ ዋጋ ማሰፋት ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾችን መወዳደር የሚችሉ መሆኑን

  1. ተጫራቾች ህጋዊና በዘመኑ/ የ2013 ዓ.ም/ የታደሠ የንግድ ወይም የስራ ፈቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  3. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾችን በጨረታ ለመሣተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  5. የኤክስካቫተር ማሽን ባለ ጎማ ፣የተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ እና ጎማ፣ የህንጻ መሳሪያ፣ የሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ ፣ አላቂ /የጽህፈት መሳሪያ/፣ የቢሮ ቋሚ እቃ ፣የጽዳት እቃ፣ የግንባታ ድንጋይ ፣ አሸዋ ፣ የተፈጨ ጠጠር ፣ የሰራተኞችን ደንብ ልብስ የእጅ ዋጋ ማሰፋት አይነትና ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሠነዱ ማግኘት ይቻላል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም እቃ ጠቅላላ ዋጋ 2% ከነቫቱ በባንክ በተረጋገጠ ከፍያትዕዛዝ (ሲፒአ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው
  7.  ከተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ፀንቶ መቆያ ጊዜ የጨረታው ዋጋ ፀንቶ ከሚቆይበት የመጨረሻ ቀን በኋላ ለተጨማሪ 30 ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል።
  8. የመጫረቻ ሰነዱ /የጨረታ ሰነዱ/ ጨረታው ከተከፈተ ቀን ጀምሮ ለ40 ቀን አርባ ቀን/ ፀንቶ የሚቆይ መሆኑን እናሳስባለን፡፡
  9. ተጫራች ለእያንዳንዱ የጨረታሠነድ ማለትም ለኤክስካቫተር ማሸ ባለ ማ ኪራይ የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ ለተሽከርካሪና ማሽነሪ መለዋወጫ እና ጎማ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ ለህንጻ መሳሪያ የማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር/ ለሰራተኞች ደንብ ልብስ ግዥ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/አላቂ እቃ / የጽህፈት መሳሪያ /፣የቢሮ ቋሚ እቃ፣ የጽዳት እቃ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር፣ ለግንባታ ድንጋይ ፣ ለተፈጨ ጠጠር እና አሸዋ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ የሰራተኞችን ደንብ ልብስ የእጅ ዋጋ ማሰፋት የማይመለስ ብር 50.00/ሃምሳ ብር/ በመክፈል ደሴ ከተማ አስ/መንገዶች ባለስልጣን ግዥና ፋ/ንብ/አስ/የስ/ሂደት ማግኘት ይቻላል፡፡
  10. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሣቡን በአንድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ደሴ ከተማ አስ/መንገድ ባለስልጣን ከግዥና ፋ/ንብ/አስ/የስ/ሂደት በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ዘወትር  በሥራ ሠዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለሁሉም ጨረታዎ ለተከታታይ 15 ቀን እስከ ቀኑ 11፡30 ሠዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል በዚሁ ሰዓት ይታሸጋል፡፡
  11. ጨረታው ለሁሉም እቃዎች የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በደሴ ከተማ አስ/መንገዶች ባለስልጣን መ/ቤት 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ይከፈታል የሚከፈትበት ቀን የበአላት ቀን ወይም ቅዳሜ እና እሁድ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  12.  አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈበትን እቃ ደሴ ከተማ አስ/ መንገድ ባለስልጣን መ/ቤት ድረስ በራሱ ማጓጓዣ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  14. በጨረታ ለመሣተፍ የሚፈልጉና ስለጨረታው በዝርዝር መረጃ ከፈለጉ መ/ቤቱ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር

033 312 91 73/ 033 311 10 41/10 48/ 10 59 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

አደራጃ፦ካሪጉቱ መስጅድ ፊት ለፊት  

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ለደሴ

ከተማ አስተዳደር መንገድ ባለስልጣን

ሞተር ግሬደር : ዶዘር :ሮለር : ሎደር : ቼን ኤክስካቫተር : የውሃ ቦቴ : ገልባጭ

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 10፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ጋምቤላ 
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

ለመንገድ ግንባታ የሚውሉ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2013

የጋምቤላ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፣ ገልባጭ መኪናዎችና ቀላል ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁየተሽከርካሪው /የማሽነሪው አይነትብዛት
1ሞተር ግሬደር 180 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ ጉልበት ያለው3
2ዶዘር 300 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ ጉልበት ያለው2
3ሮለር 14 ቶን ክብደት እና ከዚያ በላይ ክብደት ያለው3
4ሎደር 3 ሜትር ኪዩብ የሚጭን እና ከዚያ በላይ የሚጭን2
5ቼን ኤክስካቫተር 200 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ1
6የውሃ ቦቴ 13,000 ሊትር እና ከዚያ በላይ መጫን የሚችል3
7ገልባጭ መኪና 14 ሜትር ኪዩብ የሚጭን እና ከዚያ በላይ የሚጭን15
8ሰርቪስ መኪና ሎንግ ቤዝ ሾፌሩን ጨምሮ 10 ሰው መጫን የሚችል4
9ሰርቪስ መኪና ፒክ አፕ ደብል ገቢና ሾፌሩን ጨምሮ 5 ሰው መጫን የሚችል2
10ሰርቪስ መኪና ሲንግል ካፕ ገቢና ሾፌሩን ጨምሮ 2 ሰው መጫን የሚችል3

በዝርዝር ከላይ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ሙሉ በሙሉ ለማከራየት የምትፈልጉ ተጫራቾች በጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 በመገኘት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብርብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ዘውትር በስራ ሰዓት በመግዛት ረቡዕ 2/3/2013 ዓ.ም ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚሁ ቀንም ጨረታው ሁሉም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለሥልጣን የግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተከፍቶ 430 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ካስገቡ በኋላ በዕለቱ ጨረታው ይከፈታል፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑ ግብር የከፈሉበት፣ ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር ተዛማች የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የአገር ውስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዕቃ አቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ብቻ ሲሆን ጨረታው ለማንኛውም ብሔራዊ አቅራቢ ድርጅት ክፍት ነው፡፡ የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዓይነት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብርየጨረታ ማስከበሪ በባንክ በተረጋገጠ CPO ለብቻው በማሸግ ወይም በጥሬ ገንዘብ ገቢ የተደረገበት ሞዴል / አብሮ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ ረቡዕ 2/3/2013 . ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ዕለት ሲሆን በዕለቱ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ይከፈት እና 430 ሰዓት ይዘጋል፡፡ የጨረታው የመክፈቻው ቀን በሰንበት ወይም በበዓላት ቀን ላይ ከዋለ በማግስቱ በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያው መሠረት ሙሉ የጨረታ ሰነዳቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  6. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7.  ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን

የስልክ ቁጥር 047-551-0835/047-551-1175/047-551-2376

ጋምቤላ

የጋምቤላ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣን

ገልባጭ: የውሃ ቦቴ: ቼን ኤክስካቫተር: ኤክስካቫተር ባለጃክሃመር: ባለጎማ ኤክስካቫተር

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 5፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Remaining Time for Bid Submission: Not Fixed

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮንስትራክሽን

ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ

አገልግሎት ግዥ ማስታወቂያ

ማስታወቂያ ቁጥር :- ማ/ኪ/አ/ግ 01/2013

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የግንባታ ማሽነሪዎችንና ተሽከርካሪዎችን በቁርጥ ዋጋ ተከራይቶ በተለያዩ የሃገሪቱ ክልሎች በሚገኙ የመንገድ፣ የግድብና መስኖ፣ የህንጻ ፣ አውሮፕላን ማረፊያ ፣ የደረቅ ወደብ እና ሌሎች የመሰረት ልማት አውታር ግንባታ ፕሮጀክቶች ላይ በኪራይ አሰማርቶ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ገልባጭዶዘር
ገልባጭ (ኳሪ/የድንጋይ መኪና)ግሪደር
የውሃ ቦቴሮለር
ቼን ኤክስካቫተርሎደር
ኤክስካቫተር ባለጃክሃመርየድንጋይ መሰርሰሪያ(ዋግንድሪል)
ባለጎማ ኤክስካቫተርሳንድ ሜከር ክሪሸር

በዚሁ መሠረት እንደ የፕሮጀክቱ ተጨባጭ ሁኔታ ተጠንቶ በተዘጋጀው የቁርጥ የኪራይ ዋጋ መሣሪያዎችን ለማከራየት የምትፈልጉ የመሣሪያ አከራዮች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ  በማንኛውም የሥራ ሰዓት(ቅዳሜ ግማሽ ቀን ጨምሮ) ቃሊቲ በሚገኘው  የኮርፖሬሽኑ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችና ማሽነሪ አስተዳደር ዘርፍ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን  አከራዮች በምዝገባው ለመሳተፍ የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. አከራዮች በምዝገባው ለመሳተፍ የባለቤትነት ደብተር/ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉና በውክልና ከሆነ ህጋዊ ማስረጃ ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. አከራዮች ማቅረብ በሚችሉት የመሣሪያ ብዛት ያለገደብ በፈለጉት ፕሮጀክትና ዲስትሪክቶች መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  3. በምዝገባው መሣተፍ የሚችሉ አከራዮች መሣሪያዎቻቸውን እንዲያሰማሩ ትዕዛዝ በደረሳቸው በ 1(አንድ) ሣምንት ጊዜ ውስጥ በሥራ ቦታው ማድረስ የሚችሉ፡፡
  4.  በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ያልተመዘገቡ አከራዮች ለሚመለከተው የመንግስት መ/ቤት በማመልከት የምዝገባ ሰርተፊኬት ማግኘት ሲችሉ ሰርተፊኬቱንም ሲመዘገቡ ማቅረብ  ይጠበቅባቸዋል፡፡
  5. በምዝገባው ለመካፈል የሚፈልጉ አከራዮች ከላይ ከተጠቀሱት  መስፈርቶች በተጨማሪ የዘመኑ ግብር የተከፈለበትን ከሚፈልገው አገልግሎት ጋር የተዛመደ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ የተጨማሪ  እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • የማሽነሪዎችንና ተሸከርካሪ ዝርዝር መረጃ፣ የኪራይ ዋጋቸውን እንዲሁም የፕሮጀክቶቹን ዝርዝር በምዝገባው ወቅት በአካል ማየት ይቻላል
  • ምዝገባው የሚካሄደው ቃሊቲ በሚገኘው የኪራይ መሳሪያ አስተዳደር ቡድን ቢሮ ሲሆን መ/ቤቱ የሚገኘው አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከተሽከርካሪዎች ማሰልጠኛው ወረድ ብሎ ወረዳ 05 አስተዳደር  ጽ/ቤት ጎን ነው::
  • በአንድ መሣሪያ መመዝገብ የሚቻለው ለአንድ ፕሮጀክት ነው፡፡
  • ለገልባጭ መኪኖች የመጫን አቅም ከ 12 ሜ/ኩብ እና በላይ መሆን አለበት፡፡
  • ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች/ማስረጃዎች አሟልቶ ለመመዝገብ የቀረቡ አከራይ ድርጅቶች የመሣሪያ/የተሽከርካሪ ፍላጎት ባልተሟላላቸው ፕሮጀክቶች  ምደባ በቀጥታ የሚሰጠው ሲሆን ቅድሚያ የሚሰጠው ቅድሚያ ለተመዘገቡ አከራይ ድርጅቶች ይሆናል፡፡ ምዝገባው የማሽነሪ ፍላጎቱ እስኪሟላ ድረስ ክፍት ሆኖ ያለጊዜ ገደብ ይቆያል፡፡
  • አከራዮች ለመመዝገባቸው ሰነዱ ላይ በስማቸው አንጻር መፈረም ይኖርባቸዋል፡፡ ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ የአገልግሎት ግዥውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

 ለበለጠ መረጃ ተመዝጋቢዎች የሚከተለውን አድራሻመጠቀም ይችላሉ።

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

የኪራይ መሳሪያ አስተዳደር ቡድን ቢሮ

የስልክ ቁጥር ፡-0118694016/0989815730

የኋላውን እያደስን የወደፊቱን እንገነባለን!!

የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ሥራዎች ኮርፖሬሽን

Excavater (chain),Grader 140H),Dum Truck(16m3) ብዛት 5(five),Roller(8 ton) and Shower truck

Publish Date:Addis Zemen ( ጥቅምት 2፣ 2013 )
Submission Date:13/2/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 7፡30 ሰዓት
Competition place:በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወልቂጤ

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን የሜታ ወልቂጤ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ለመንገዶች ባለሥልጣን ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚውል

  1. Excavater (chain)
  2. Grader 140H)
  3. Dum Truck(16m3) ብዛት 5(five)
  4. Roller(8 ton) 
  5. Shower truck በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡

  1. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የአገልግሎት አይነት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ መለያ ቁጥር(Tin No) ፤ VAT ያላቸው የአቅራብነት ምስክር ወረቀት ያላቸው ናማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር ከጠቅላላ ዋጋ 1% በCPO የጨረታ ዋስትና ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3.  አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈርሙ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና ካሸነፈባቸው ጠቅላላ ዋጋ 10% ብር በCPOማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከወረዳው ገቢዎች ባለሥልጣን ቢሮ ቁጥር መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል እና ፋይናንሻያል ሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት 2/2/2013 ዓ.ም ቀን ጀምሮ እስከ 13/2/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 7፡30 ሰዓት ሜታ ወልቅጤ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ሳጥን ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች ያሸነፉትን የማሽነሪዎች መጓጓዣ በራሳቸው ወጪ የሚሸፈን ጀሆናል፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ሳሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ሜታ ወልቂጤ

ስልክ ቁጥር፡-0919790098/0913472622

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን

የሜታ ወልቂጤ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት

Loader,Excavator and High bed truck

Publish Date:Reporter ( ጥቅምት 1፣ 2013 )
Submission Date:ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ በሥራ ሰዓት ከ2፡30-6፡30 እና 7፡30-11፡30
Competition place:Addis Ababa

ማሽነሪዎችን ለማከራየት የወጣ ማስታወቂያ

ኬቶራን ትሬዲንግ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት ማሽነሪዎችን ለረጅም ጊዜ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል:: 

Bi Equipment Type Specification Quantity Remark 
Coal and marble Work equipmentModel   
1Loader 250 HP -350go 2018 and above 1Cat, Doasan, Hitachi preferable
2Excavator LARGE 2018 and above 3Cat,Dosan, Hitachi  komatsun and sany preferable
3High bed truck 370m 380 HP AND above HP2016 and above 100From bensgule gumuz dality Kamasha and soga (fuafuata area) to Addis Ababa area

ከላይ የተጠቀሰው መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች አስፈላጊውን ዶክመንት እና ሊብሬ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ ቅዳሜን ጨምሮ ጉለሌ መድሃኔአለም ወረዳ 8 ፖሊስ ጣቢያ አጠገብ በሚገኘው በድርጅቱ ዋና ቢሮ በሥራ ሰዓት ከ2፡30-6፡30 እና 7፡30-11፡30 በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በአካል ማመልከት የማትችሉ በድርጅቱ ኢሜል (ketorantrading2018@gmail.com ) )

ለበለጠ  መረጃ ስልክ ቁጥር 0930076088 መደወል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::

ማስታወሻ፡- ለሁሉም ማሽነሪዎች ኪራይ ዋጋ በስምምነት ሲሆን ለተሳቢ (High Bed Truck) መኪኖች ፈቃድ ያላቸው መሆን አለባቸው::  

ዶዘር፤አክስካቫተር፤ሎደር፤ግሬደር፤ኮምፓክተር

Published on: Be’kur ( መስከረም 18፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ባህር ዳር

Remaining Time for Bid Submission

የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፤ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ግልጽጨረታ ማስታወቂያ

ጢስ እሳት ውኃ ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሚከናውናቸው ለመስኖ፤ መጠጥውኃ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና ለውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራዎች የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንማሽነሪዎች፤ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች እና ተሽከርካሪ›ዎችን በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች በ2012 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስናየግብር ከፋዮች የምዝገባ ሰርተፊኬትና የሚያከራዪት ማሽነሪ ወይም ተሽከርካሪዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ኮፒውንበማያያዝ እና ለማመሳከሪያነት ኦሪጅናል ሊብሬ በመያዝ ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 11 (ቴዲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊትለፊት) በሚገኘው የኩባንያው ቢሮ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት መሳተፍ ይችላሉ፡

  1.  የሚያስፈልጉ የተሽከርካሪዎችና የማሽነሪዎች ብዛት እንደ ፕሮጀክቶች ቁጥርና አስፈላጊነት አንጻር እየታየ የሚወሰን ይሆናል፡፡
  2. ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች የሚሰማሩት ቦታ እና በጨረታ ሰነዱ መሰረት በተገለፀው አግባብ ለግንባታ ፕሮጀክቶች፤ለጉድጓድ ቁፋሮ ስራዎች ለሱፐርቪዥና ለሰርቪስ አገልግሎት ነው፡፡
  3. የጨረታው አሸናፊ የሚወስነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትንሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡
  4. አከራዎች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥንቢሮ ቁጥር 09 ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 02ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ብቻ ነው፡፡
  5.  የጨረታ መክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰአት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ተሸከርካሪ/ማሽነሪ/ የጨረታ ማስከበሪያ ለአንድ ማሽን(ዶዘር፤አክስካቫተር፤ሎደር፤ግሬደር፤ኮምፓክተር) ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር)፤ለቀላል ተሸከርካሪዎች (ሚኒጋቢና፤ዳብልጋቢና፤ ነጠላ ጋቢና ፤ስቴሽን ፤ የጭነት አይሱዙ፤ሚኒ ፤አውቶ ሞቢል) ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለከባድ ተሸከርካሪዎች(ለገልባጭ፤ለክሬን፤ለሻወር ትራክ ፤ሃቤድ እና ሎውቤድን ጨምሮ) ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር / እና ለመበየጃ ማሽንብር 5,000.00/አምስት ሽህ/ ብር CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ በማሠራት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባትየምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቀበሌ (ቴዲአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት) በሚገኘው የኩባንያው ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡
  8. ጨረታው ጥቅምት 02 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 በኩባንያው ቢሮ ቁጥር 09 ይከፈታል፡፡
  9.  ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭየሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  10. ተወዳዳሪ ተጫራቾች ምን አይነት መሣሪያና ተሸከርካሪ እንደሚያከራዩና ብዛቱን ጭምር በግልጽ በፎርሙ ላይ መግለጽአለባቸው፡፡
  11. . ተወዳዳሪዎች የሚያከራዩበትን ዋጋ መሙላት የሚችሉት በዚሁ በኩባንያው በተዘጋጀው ፎርም ላይ ብቻ ይሆናል፡፡
  12. ተወዳዳሪዎች ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. ተጫራቾች ለጨረታ የሚያቀርቧቸው ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ክፍል ሦስት ላይበተገለፀው መሠረት መሆን አለበት በተጨማሪ ለየትኛው ሎት እንደሚወዳደሩ በግልጽ መቀመጥ አለበት፡፡
  14. የሥራ ስምሪትን በተመለከተ፣ ተጫራቾቹ አሸናፊ የሆኑባቸውን መሣሪያዎች ከተገለፁላቸው በኋላ ለፕሮጀክቶች የማቅረቢያጊዜ ሲደርስ /05/ በአምስት ቀናት ውስጥ አሸናፊ የሆኑበትን መሣሪያዎች ወይም ተሽከርካሪዎች ውል እንዲፈርሙ ይደረጋል፡፡
  15. ተወዳዳሪው ድርጅቱ በጨረታ በተወዳደረበት ተሸከርካሪ እና ማሽነሪ ቁጥር ልክ መሣሪያዎችን ማቅረብ ይችላል፡፡
  16. ተወዳዳሪው ለሚያቀርባቸው ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ እና ጨረታውበሚከፈትበት ጊዜ ለማመሳከሪያነትም ኦሪጅናል ሊብሬ ይዞ መቅረብ ይገባዋል፡፡
  17. አንድ ተወዳዳሪ ከራሱ መሣሪያና ተሽከርካሪ ውጪ የሚያቀርብ ከሆነ ሕጋዊ ውክልና እና የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ኮፒማያያዝ አለበት፡፡ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ለማመሳከሪያነትም ኦሪጅናል ሊብሬ ይዞ መቅረብ ይገባል፡፡
  18. ተወዳዳሪዎች በተቀመጠው ፎርም ላይ አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት እና አባሪዎች ላይ በሙሉ ፈርመውበት የድርጅታቸውንማህተም ሊያደርጉ ይገባል፡፡
  19. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ማሽነሪ/ተሸከርካሪ በፖሰታው ላይ ለምን አይነት ማሽነሪ/ተሸከርካሪ ብዛቱንም ጭምር ከላይበፖስታው ላይ በግልጽ ማሰቀመጥ እና ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
  20. አመልካቾች የሚቀርቧቸውን የማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች በሰንጠረዦቹ ላይ የተጠቀሱትን የመሥራት ወይም የመጫን አቅምያላቸው ሊሆን ይገባል፣ እንዲሁም ለመሣሪያዎቹና ለተሽከርካሪዎቹ የሚመድቧቸው ኦፕሬተሮች /ሾፌሮች/ ብቃት ያላቸውእና ስነ-ምግባር ያላቸው ሊሆኑይገባል፡፡
  21. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የሚጠሩት በአሸነፉበት ቅደም ተከተል ይሆናል፡፡
  22. . ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  23. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-25-48 ፋክስ ቁጥር 058-220-48-30 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር

ኤክስካቫተር በአካፋና በጃክ ሀመር

Published on:Reporter ( መስከረም 17፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ድሬዳዋ

Remaining Time for Bid Submission

የጨረታ ማስታወቂያ

ናሽናል ሲሚንቶ አ/ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

ተ/ቁ የማሽኑ አይነት መለኪያ ሞዴል የሚፈለገው ብዛት የሰዓት ዋጋ ከቫት በፊት 
ኤክስካቫተር በአካፋና በጃክ ሀመርበቁጥር   

በመሆኑም ተጫራቾች

  •  የአካፋ መጠኑ 1.5m3 ወይም ከዛ በላይ እንዲሁም ስሪቱ ከ2016 በኋላ የሆነና የቴክኒክ ብልሽት ያላጋጠመው።
  • በአካፋም ሆነ በጃክ ሀመር ችሎታ ያለው ኦፕሬተር ማቅረብ የሚችሉ::
  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  •  በሠንጠረዡ ላይ የተገለጹትን ማሽነሪዎች የሰዓት ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ኢትዮ ቻይና ፍሬንድሺፕ መንገድ kt ህንጻ 1ኛ ፎቅ ወሎ ሰፈር አ.አ. ስልክ፡ 251 11 4 42 19 28/0986894464 ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0946-43-93-94/0935-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም በመስከረም 23/2013 . ከጠዋቱ 4 00 ጨረታው ተዘግቶ መስከረም 27/2013 . ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ አማ ከጠዋቱ 430 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
  •  ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።

ማሳሰቢያ፡

  • ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይሰጥበታል፡፡ መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::

ድርጅቱ!

Excavator

Published on: Ethiopian Herald ( Sep 24, 2020 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

Invitation for Bid

Tender No. ECWC T/NCB/PG/10/2013

1. The Ethiopian Construction Works Corporation invites sealed bids under National Competitive Bidding (NCB) from registered suppliers for the supply of the under-listed

Goods in lots.

Lot No.Description
Lot 1.Long Reach Excavator (Min. 0.5m3)
Lot 2.Asphalt Milling Machine (Min. 2m)
Lot 3.Long Wheelbase Pick-up (Double Cab)
Lot 4.Tyre Recycling Plant

NB: – The delivery place is specified in the Bidding document.

2. Whereas a supplier wishes to participate for this bid but not yet registered in the suppliers’ list may apply to the relevant authority for registration.

3. The bidding document may be procured by interested suppliers from the office of Foreign Procurement Team of the Corporation Room No. G06 against payment of non-refundable fee of Birr 500.00 upon presentation of Trade License renewed for 2012 E.C., Tax Clearance Certificate, VAT Registration Certificate in addition to the registration certificate indicated in item No.2 above.

4. This invitation for bid is open to all interested bidders regardless of their nationality and the bid evaluation and award shall be determined in accordance with the provisions indicated in the bidding document. The bidding document is prepared in English language.

5. Bids must be delivered or deposited in the Tender Box available at the office of the Foreign Procurement Team before the closing date and time on October 20, 2020 at 10:00 AM.

6. Bids will be opened on October 20, 2020 at 10:30 AM in the Ethiopian Construction Works Corporation, Procurement Department Conference Room in the presence of bidders and/or their representatives who choose to attend.

7. Bids must be accompanied with a Bid Security of Birr 250,000.00 (Birr two hundred fifty thousand) for each LOT of the total quoted price either in a form of Cashier’s cheque (CPO) or Letter of Credit or unconditional Bank Guarantee. Bid securities in the form of Insurance bond or in any form other than these shall not be acceptable.

8. The Ethiopian Construction Works Corporation reserves its rights to reject any or all bids.

9. Bidders may get further information at the following address:

Ethiopian Construction Works Corporation

Foreign Procurement Team

Telephone No. +251 118 96 29 91, Addis Ababa, Ethiopia

Ethiopian Construction Works Corporation

You cannot copy content of this page