| Publish Date:Addis Zemen ( ጥቅምት 2፣ 2013 ) |
| Submission Date:13/2/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 7፡30 ሰዓት |
| Competition place:በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወልቂጤ |
የጨረታ ማስታወቂያ
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን የሜታ ወልቂጤ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ለመንገዶች ባለሥልጣን ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚውል
- Excavater (chain)
- Grader 140H)
- Dum Truck(16m3) ብዛት 5(five)
- Roller(8 ton)
- Shower truck በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሰረት፡
- ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የአገልግሎት አይነት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ መለያ ቁጥር(Tin No) ፤ VAT ያላቸው የአቅራብነት ምስክር ወረቀት ያላቸው ናማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር ከጠቅላላ ዋጋ 1% በCPO የጨረታ ዋስትና ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈርሙ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና ካሸነፈባቸው ጠቅላላ ዋጋ 10% ብር በCPOማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከወረዳው ገቢዎች ባለሥልጣን ቢሮ ቁጥር መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል እና ፋይናንሻያል ሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት 2/2/2013 ዓ.ም ቀን ጀምሮ እስከ 13/2/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 7፡30 ሰዓት ሜታ ወልቅጤ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ሳጥን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉትን የማሽነሪዎች መጓጓዣ በራሳቸው ወጪ የሚሸፈን ጀሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ሳሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ ሜታ ወልቂጤ
ስልክ ቁጥር፡-0919790098/0913472622
በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን
የሜታ ወልቂጤ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት