| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 5፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ |
Remaining Time for Bid Submission
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የግዥው መለያ ቁጥር አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/002/2013
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን በ2013 በጀት አመት ለመንገድ ግንባታ አገልግሎት የሚውሉ ከታች የተገለፁትን የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች በሰዓት የኪራይ አገልግሎት ሰብሄራዊ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
| ተ.ቁ | በሰዓት ለኪራይ የተፈለገ የማሽነሪ ዓይነት | የስሪትዘመን | ብዛት በቁጥር | አጠቃላይ ለኪራይ የሚፈለገው ሰዓት | የጨረታ መለያ ቁጥር | ጨረታው ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ በብር |
| 1 | Motor Grader (≥140 Hp) | ≥2010 GC | 5 | እስከ መስከረም 30 ቀን 2014 ዓ.ም | አአከመባ/ግብዓት/ቡ-1/002/2013 | 150 ቀን | ጥቅምት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 | ጥቅምት 18 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 | ለአንድ ማሽነሪ 10,000.0(አስር ሺህ ብር) |
| 2 | Chain Excavator (≥1.6m3 heaped and 200Hp) bucket | ≥2010 GC | 9 | ||||||
| 3 | Chain Excavator (Jack Hammer) ≥200 HP, for jack hammer min. operating weight shall to be≥2500kg and min. impact rate ≥350 pm | ≥2010 GC | 4 | ||||||
| 4 | Wheel Excavator ≥m3 Bucket capacity and 135Hp) | ≥2005GC | 15 | ||||||
| 5 | Wheel Loader ≥180 Hp | ≥2005 GC | 7 | ||||||
| 6 | Single Drum Roller(≥16 ton) | ≥2080 GC | 7 | ||||||
| 7 | Double Drum Roller (≥4 ton) | ≥2008 GC | 4 | ||||||
| 8 | Double Drum Roller (≥7 ton ) | ≥2008 GC | 1 | ||||||
| 9 | Double Drum Roller (≥15 ton) | ≥2008 GC | 4 | ||||||
| 10 | Pneumatic Roller (≥12 ton (Unballasted) | ≥2003GC | 2 | ||||||
| 11 | Backhoe Loader(≥90 Hp) | ≥2005 GC | 4 | ||||||
| 12 | water trucks ≥15,000Lit | ≥2005 GC | 6 | ||||||
| 13 | low-bed with trailer ≥50 | ≥2010 GC | 2 | ||||||
| 14 | high bed with trailer ≥35 ton | ≥2010 GC | 1 | ||||||
| 15 | Aerial plat form crane min. boom length 12m | ≥2010 GC | 3 | ||||||
| 16 | Jet truck truck ≥ 6000 lit | ≥2010 GC | 3 |
ስለዚህ
- ተጫራቾች አግባብነት ያለው ለዘመኑ የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ፣ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤የተጨማሪእሴት ታክስ ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ አግባብነት ያለው የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ከአዲስ አበባከተማ ኮንስትራክሽን ቢሮ፤ የግብር ከፋይ ሰርተፊኬት እና በጨረታ መወዳደር የሚያስችል የዘመኑን ግብርየከፈሉበትን ታክስ ክሊራንስ ሰርተፍኬት እንዲሁም በመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ወይንምድረ ገፅ መመዝገብ ይኖርባቸዋል ወይም በገንዘብ ሚኒስቴር የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸውሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጨማሪም ተጫራቶች በሰዓት ለኪራይ አገልግሎት ለሚወዳደሩባቸውየኮንስትራክሽን መሳሪያዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ወይም በሰነዶች ማረጋገጫና ምዝገባ ኤጀንሲውልና ማስረጃ የተረጋገጠ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ውክልና ማቅረብ የሚችሉ ስለመሆኑ በጨረታ ሰነዱክፍል 6/ስድት/ አባሪ ሁለት በቀረበው ቅፅ መሰረት በማረጋገጥ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ይህ ማስታወቂያ መጀመሪያበጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከባለሥልጣኑ መ/ቤት የፋይናንስ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር135 መውስድ ይችላሉ፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ዋስትናው ከታወቀ ባንክ በባንከ ጋራንቲ ወይም በCertified Payment Order(CPO) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በተጫራቾች የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያመጠን ተጫራቾች ባቀረቡት የማሽነሪ ብዛት መጠን የሚወሰን ሲሆን፣ ባለስልጣን መ/ቤቱ የተፈለገውንየማሽነሪ ብዛት በሙሉ የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ መጠን ከላይ በሰንጠረዥ በተገለፀው መሰረትይሆናል፡፡ ከባንክ የሚቀርበው የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) ለ180 ቀናት ፀንቶ የሚቆይ መሆንይኖርበታል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የመጫረቻ ሰነዱን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ከላይ በሰንጠረዥ የጨረታመዝጊያ ተብሎ እስከ ተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ መ/ቤት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 109 በተዘጋጀውሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት ከላይ በሰንጠረዥ የጨረታ መክፈቻ ተብሎበተጠቀሰው ቀንና ሰዓት በባለሥልጣኑ ዋና መ/ቤት ይከፈታል፡፡
መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡አ(ሳርቤት ፑሽኪን አደባባይ አጠገብ)
ስልክ ቁጥር 011-3-71-41-03 /011-3-72-28-15
አዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባስሥልጣንCompany Info

Addis Ababa City Road Authority
የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለሥልጣን
| Phone | 0113714103 |
| Phone2 | 0113720047 |
| Phone3 | 0113722815 |
Filed UnderConstruction and Water Works Water Engineering Machinery and EquipmentRent OthersRent Construction MachineryRent VehicleConstruction and Water Works Construction Machinery and EquipmentRent Machinery and Equipment




Exchange Rates
| Selling | Buying | ||
|---|---|---|---|
| USD | 37.9022 | 37.1590 | |
| GBP | 47.0447 | 46.1223 | |
| EUR | 44.5313 | 43.6581 | |
| CHF | 39.6067 | 38.8301 | |
| CAD | 26.1146 | 25.6025 | |
| AED | 9.3375 | 9.1544 | |
| Source: Commercial Bank of Ethiopia Applicable date: Oct 15th, 2020 |
