| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 5፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳ |
Remaining Time for Bid Submission
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በሰሜን ወሎ ዞን የራያ ቆቦ ወረዳገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለራያ ቆቦ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርትጽ/ቤት ከላጭ- አምዜ ለሚያስገነባው የመንገድ ስራ D8R ዶዘር ማሽን ለ400 ሰዓት በጨረታ ተከራይቶ ማሰራት ይፈልጋል።
ስስሆነም።
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥርና የቫትተመዝጋቢ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀትመረጃዎችን ከሰነድ ጋር ኮፒ በማድረግ መቅረብ ይኖርበታል፤
- D8R ዶዘር ማሽን የሆነ ስሪቱ ከ2010 እና በላይ የሆነ የፈረስ ጉልበቱ305ና በላይ የሆነ ለ400 /አራት መቶ/ ሰዓት፤
- ማንኛውም የናፍታና የማሽን ማጓጓዝ ሎቤድና የማሽኑ ኦፕሬተርበአሸናፊው ድርጅት ይሸፈናል ይህም ሲባል ማሽኑ በስራ ላይ እያየሚያስፈልጉ ነዳጅ ፤ ቅባትና ወደ ሳይት መግቢያ ሰርቪስ ጨምሮመሆኑ ይታወቅ፤ የሰርቪሱ ሞዴል 2007ና ከዛ በላይ የሆነ
- ውድድሩ ብር ከ200,000/ሁለት መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የቫትተመዝጋቢ የሆነ፤
- የዝርዝር መግለጫ/ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማግኘት ይቻላል፤
- የጨረታ ሰነዱ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀንድረስ ራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ዋና ጽ/ቤት ቢሮቁጥር 25 ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ብር 100 /አንድ መቶ/ ብቻመግዛት ይቻላል፤
- የጨረታ ማስከበሪያ ከጠቅላላ ድምር 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክበተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ/ሲፒኦ/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተየባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee)፤ ማስያዝአለበት፤
- የጨረታ ሰነዱን ኦርጂናልና ኮፒ በማድረግ በሁለት በተለያየ ፖስታበማዘጋጀት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርበታል፤
- አሸናፊው ማሸነፉ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5/አምስት/ተከታታይቀናት የውል ማስከበሪያ እና የመልካም ስራ ዋስትና ማቅረብ አለበት፤
- የጨረታ መዝጊያ ከተጠናቀቀ በኋላ ባቀረቡት መወዳደሪያ ሀሳብ ላይለውጥ ወይም ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ እራሳቸውን ማግለልአይችሉም፤
- አሸናፊው ማሸነፉ ተገልጾለት በአምስት ቀናት ውስጥ ውል ወስዶ ወደስራ መግባት አለበት፤
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛውቀን ከቀኑ 4፡00 ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ተጫራቾቹ ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፤
- የጨረታ ሰነዱ ስርዝ ድልዝ እንዳይኖረው በጥንቃቄ መሞላት አለበት፤
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን ቅዳሜና እሁድ ወይም የመንግስትካሌንደር የሚዘጋው ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓትታሽጎ በተመሳሳይ ሰዓት የሚከፈት መሆኑን እናሳውቃለን፤
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይምበከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
ለበለጠ መረጃ በመስሪያ ቤቱ የስልክ ቁጥር 033834-02-50 ወይም033-33410-14 ደውሎ ማነጋገር ይቻላል።
የራያ ቆቦ ወረዳ ገንዘብና ትብብር ጽ/ቤት