The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

BC-8

ህንፃ ጥገና

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 3፣ 2013 )Place of Bid Competitions:የደብረማርቆስ /መም/ትም/ኮሌጅ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በአብክመ ትምህርት ቢሮ የደብረማርቆስ መምህራን ትምህርት ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩ

  1. የባህር ዛፍ ሽያጭ
  2. የህንፃ ጥገና ጨረታ ማስተካከያ በጋዜጣ መግለፅ ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም

የባህር ዛፍ ሽያጭ

  • 1.1. ኮሌጁ በቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘውን ባህርዛፍ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ በዘርፉ ፈቃድ ላላቸው ድርጅቶች /ግለሰቦች መሸጥ ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም መግዛት የምትፈልጉ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ የሚታሰብ 16 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ ቆይቶ በ16ኛው ቀን ከጠቱ 400 ላይ ጨረታው ተዘግቶ በዕለቱ 415 ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም የተጫራቾች አለመገኘት ጫረታው ከመክፈት አያግደውም
  • 1.2 ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50 በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ከደ/ማ/መም/ትም/ኮሌጅ ከቢሮ ቁጥር 3 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  • 1.3 ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 1% በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • 1.4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ጨረታው እስከሚዘጋበት ሠዓት ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • 1.5 ጨረታው የሚከፈትበት 16ኛው ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  • 1.6 ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ከአገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

.ህንፃ ጥገና

ኮሌጁ የጨረታ ቁጥር 02 በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ህዳር 17/2013 በህትመት ቁጥር 80 ዓመት ቁጥር 077 የህንፃ ጥገና ጨረታ ማውጣቱ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም የሚከተሉት ማስተካከያዎች የተደረጉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • 2.1 በጨረታው የሚሳተፋ ተጫራቾች ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ
  • 2.2 ጨረታው አየር ላይ የሚቆይበት ቀን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ከህዳር 17/2013 ዓ.ም ጀምሮ ለ26 ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ 26ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ተዘግቶ በዕለቱ 415 ላይ የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ 26ኛው ቀን የሥራ ቀን በአል ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ:- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0587715974 ወይም 0587712914 መደወል ይችላሉ፡፡

የደብረማርቆስ /መም/ትም/ኮሌጅ

የኮላልታ ሙሉ ፩ኛ ደ/ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት መማሪያ ክፍሎች እና የመጨሎ ሙሉ ፩ኛ ደ/ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት መማሪያ ክፍሎች ቀሪ የግንባታ ሥራዎችን ማስጨረስ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 3፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በደ/ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ 001/2013

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክልላዊ መንግሥት በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ልማት ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት በካራት ዙሪያ ወረዳ ት/ቤቶች ጽ/ቤት የኮላልታ ሙሉ ፩ኛ ደ/ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት መማሪያ ክፍሎች እና የመጨሎ ሙሉ ፩ኛ ደ/ት/ቤት አንድ ብሎክ ባለ አራት መማሪያ ክፍሎች ቀሪ የግንባታ ሥራዎችን ለማስጨረስ ተጫራቾችን በግልጽ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና በዘርፉ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው
  2. የኮንስትራከሽን ንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
  3. የአቅራቢነት ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው
  4. የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር Tin No/ ያላቸው
  5. የተጨማሪ እሴት ታክስ MAT) ተመዝጋቢ የሆኑ
  6. የታደሰ የኮንስትራክሽን ሙያ ምዘና ደረጃ 9(ዘጠኝ) እና ከዚያ በላይ
  7. የጨረታ ማስከበሪያ ለአንዱ ብር 10,000/አስር ሺህ ብር/ ብቻ በጥሬ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /CPO/ ማስያዝ የሚችል
  8. ተጫራች የሚሰራውን ት/ቤት በአካል በመገኘት ማየትና ማስረጃ ከአሠሪው መ/ቤት ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  9. ተጫራች ተወካይ ከሆነ/ከሆነች/ ህጋዊ የውክልና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  10. በማንኛውም በከልሉ ግዥ ኤጄንሲና በዞኑ ኮንስትራከሽን መምሪያ የታገዱ ማህበራትና ተቋራጮች መሳተፍ አይችለም፡፡
  11. ተጫራቾች የ2012 ዓ.ም መልካም የሥራ እፈፃፀም መረጃ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  12. ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች በሙሉ በሀገሪቱ የግኘr ህግና ደንብ መሰረት ተፈፃሚነት ይኖራቸዋል፡፡
  13. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ የሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ለእንዱ ብር 100/አንድ መቶ ብር/ ብቻ በኮንሶ ዞን ካራት ዙሪያ ወ/ገ/ባ/ሥ/ቅ/ጽ/ቤት ከፍለው ደረሰኝ በመያዝ ኮንሶ ዞን ካ/ዙ/ወ/ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን እንዲሁም ቴክኒካል ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ ለይቶ በአራት ፖስታ በማድረግ በአንድ ስሰም የታሸገ እናት ፖስታ ውስጥ አድርገው በላዩ ላይ የድርጅቱን ሕጋዊ ማህተም፣ ስምና ፊርማ ማሳረፍ ይኖርባቸዋል። የጨረታውን ሣጥን የሚታሸገው በ22ኛው የሥራ ቀን 4፡30 ሰዓት ላይ ሲሆን የሚከፈተው በዚሁ ዕለት 5፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  • ከዚህ በፊት በወረዳም ሆነ በዞን ውል ገብተው ውሉን ያላጠናቀቁ አያካትትም፡፡
  • ጨረታው የሚከፈትበት በ22ኛው ቀን የመንግስት መደበኛ የሥራ ቀን ላይ ካልዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ላይ ይከፈታል፡፡
  • በጨረታው መክፈቻ ዕለት የተጫራቶች በራሳቸው ፈቃድ አለመሟላት የጨረታው አከፋፈት ሂደት አያስተጓጎልም፡፡
  • የጨረታ አሸናፊ በጨረታ መመሪያ መሠረት አሸናፊነቱ በጽሑፍ እንደተገለፀለት ወዲያውኑ ወደ አሠሪ መ/ቤት በ 5 ቀናት ውስጥ ቀርቦ ያሸነፈበትን ዋጋ 10% በማስያዝ የጨረታ ውል መፈረም አለበት፡፡ይህ ሳይሆን ከ 5 ቀናት በኋላ ቀደም ሲል ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ ከጨረታ ይሰረዛል፡፡
  • አሸናፊው ከተለየ በኋላ እራሱን ከጨረታ የሚያገል ድርጅት ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዘው ገንዘብ ለመ/ቤቱ ገቢ ሆኖ አግባብ ባለው ህግ ይጠየቃል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፈልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብት አለው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ፡- 0916361663/ 0910973922/0945603600 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡ ፡

በኮንሶ ዞን የካራት ዙሪያ ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

የስልጠና ወርክ ሾፕ ግንባታ (Please Check the GRADE)

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 3፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2013 ዓ.ም የስልጠና ወርክ ሾፕ ግንባታ ለማስገንባት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑንም በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ተጫራቾች፡

  1. GC/BC – እና ከዚያ በላይ የሆኑ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና በ2013 ዓ/ም ፈቃዳቸውን ያሳደሱ፤ ተእታ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፤ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው ከሚመለከተው ክፍል የተሰጠ ታክስ ክሊራንስ ከጨረታ ሠነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ ::
  2. ተጫራቾች የአንድ ዓመት ታክስ ክሊራንስ/ TAX CLEARANCE /ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፤
  3. ተጫራቾች ከአሰሪ መ/ቤት የተሰጠ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ ቢያንስ ሁለት ሥራ አፈጻጸም ማቅረብ የሚችሉ ሆነው የመልካም ስራ አፈጻጸም የመጨረሻ ዙር ክፍያ ሰርቴፍከት የጊዜያዊ ርክብክብ ቨርቫልና የሥራው ልክ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ፤
  4. ተጫራቾች ዝርዝር የጨረታውን ሠነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለዶክመንቱ የማይመለስ ብር 300.00 / ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ፤ በግዥ ን/አስ/ር ደ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 21 በመቅረብ የንግድ ፈቃዳቸውን ኮፒ በመያዝ መግዛት ይችላል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር/ ከጨረታው ሠነድ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያውን ሰነድ እና ቴክኒካል ሰነድ ኦሪጅናሉን በአንድ ላይ በማሸግና 2 የኦርጅናሉን ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሙሉ አድራሻቸውን በመጥቅስ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ መክተት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታው ሳጥን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት 21 ተከታታይ ቀናት ቀጥሎ በሚውለው የሥራ ቀን 400 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 430 ሰዓት ሳውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በግዥ ን/አስ/ር ደ/ሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 21 ላይ ይከፈታል፡፡
  8. ተጫራቾች በሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው መሆን የለበትም።
  9. ተጫራቾች በጨረታ መክፈቻ ንባብና በሂሳብ ማስተካከያ ልዩነት 2% በላይና በታች መሆን የለበትም።
  10. ተጫራቾች አንድ ሰነድ ብቻ በመግዛት መወዳደር ይችላል፡፡
  11.  ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ሲያገኝ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0467771707 ፣ 0467770614 ፤0467771498 ደውለው ማነጋገር ይችላሉ።

በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስት በጎፋ ዞን ሣውላ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

ካልቨርት

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 3፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በ2013 በጀት ዓመት በዓለም ባንከ ሲአይፒ ዕቅድ መሠረት የሐይቅ ከተማ አስተዳደር ከ/ል/ቤ/ኮን/ጽ/ቤት ፣ 

  • ሎት 1 በቀበሌ 2 ከአህመድ ብረት ቤት ፊት ለፊት ርዝመቱ 15 ሜትር ካልቨርት ፣ 
  • ሎት 2 ለቀበሌ 2 ከሐይማኖት ቤት ፊት ለፊት ርዝመቱ 15 ሜትር ካልቨርት፣ 
  • ሎት 3 በቀበሌ 2 ከጀማል ሱቅ ፊት ለፊት ርዝመቱ 8 ሜትር ካልቨርት ፤ 
  • ሎት 4 ቀበሌ 2 ከጌታቸው ሱቅ ፊት ለፊት ርዝመቱ 15 ሜትር ካልቨርት ፤ 
  • ሎት 5 በቀበሌ 2 ዓሊ ሱለላ ቤት ፊት ለፊት ርዝመቱ 15 ሜትር ካልቨርት ፤ 
  • ሎት 6 በቀበሌ 2 ከሠይድ ይማም ሱቅ ፊት ለፊት ርዝመቱ 30 ሜትር ካልቨርት ፤
  • ሎት 7 ከቀበሌ 4 ቢሮ ፊት ለፊት ርዝመቱ 15 ሜትር ካልቨርት ፤ 
  • ሎት 8 በቀበሌ 4 ከአደፋ ሙሄ ቤት ፊት ለፊት ርዝመቱ 15 ሜትር ካልቨርት ፤ 
  • ሎት 9 በቀበሌ 4 ከሰለሞን ረታ ቤት ፊት ለፊት ርዝመቱ 15 ሜትር ካልቨርት ለማሠራት እንዲቻል ጨረታ እንዲወጣለት በጠየቀው መሠረት የሐይቅ ከተማ አስ/ገን/ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት የግዥ ፤ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቡድን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም ፡-

  1. በዘመኑ የታደሠ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላቸው ፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው ፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ/ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ ፣
  4. ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን መረጃዎች የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የዕቃ ወይም የአገልግሎት ግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር ) እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ሰነዱን ሲገዙ ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 80.00 (ሠማንያ ብር) በመከፈል ሐይቅ ከተማ አስ/ገ/ኢኮ/ትብብር/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 14 ድረስ በመቅረብ ሙግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 1% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የጨረታ ሰነዱን ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ሐይቅ ከተማ አስ/ገን/ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት ግዥ ፣ፋይ/ንብ/አስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 14 ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ራሱን ከጨረታው ውድድር ማግለል የማይችል ሲሆን ፤ በጨረታ ሠነዱ የሰጠውን ዋጋና መግለጫ መለወጥና ማሻሻል አይችልም፡፡
  10. ጨረታው በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጉ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። (ባይጎኙም ይከፈታል) የሥራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ይፈፀማል።
  11. ተጫራቾች ደረጃ 8 እና በታች መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ለሥራው የሚያስፈልጉ አጠቃላይ ማሽነሪዎችን ፤ ማቴሪያሎችንና የእጅ ዋጋ በሙሉ አቅራቢዎች ራሳቸውን ችለው ነው፡፡
  13. አሸናፊው የሚለየው ስሎት ጠቅላላ ዋጋ ነው፡፡
  14. ጽ/ቤቱ እንደ በጀቱ ሁኔታ በጨረታ ሰነዱ ላይ የተዘረዘሩትን ግንባታዎች ብዛት መጨመርም ሆነ መቀነስ ይችላል፡፡
  15. የሚጫት ካልቨርቶች ጥራታቸው የተጠበቀ መሆን አለበት፡፡
  16. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  17. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 033-222-0162 ደውሎ መጠየቅ ይችላል፡፡

በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ አስ/ገን/ኢኮ/ትብብር ጽ/ቤት

Construction of Civil work for Awale multi village water supply system.

Published on:Addis Zemen ( Dec 12, 2020 )Place of Bid Competitions:Dire Dawa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

INVITATION FOR RE-BIDS (IFB)

Dire Dawa Administration Water, Mine & Energy Office Contract Title:- Procurement of Rural Multi-village water supply system Procurement Reference number: NCB No. DDAWMEO/Con/18/2013

  1. Dire Dawa Administration Water, Mine & Energy Office has funds within the Procuring Entity’s budget to be used for the procurement Construction of Civil work for Awale multi village water supply system.
  2. Dire Dawa Administration Water, Mine & Energy Office invites sealed bids from eligible bidders for the Construction of Civil work for Awale multi village water supply system.
  3. Bidding will be conducted in accordance with the open tendering procedures contained in the Public Procurement Proclamation of the Government of the Federal Democratic Republic of Ethiopia and is open to all bidders.
  4. A complete set of bidding document and detail technical specification in English can be purchased directly from Dire Dawa Administration Water, Mine & Energy Office up on payment of a nonrefundable fee of Birr 300,00 (Three hundred birr).
  5. Bids shall be valid for a period of 120 days after Bid opening and must be accompanied by bid security of ETB 400,000.00(four hundred thousand Birr) in the form of unconditional Bank Guarantee, or CPO.
  6.  Bids must be delivered to the address below at or before January 1, 2021 at 9:30AM. Bids will be opened in the presence of the bidders’ representatives who choose to attend at the address below on January 1, 2021 at 10:00AM.
  7. Address and contact details.Procurement, finance and property administration core process

1st Floor, Room Number-1

Telephone Number: +251251113558,0912179452

Dire Dawa Administration

Agriculture, Water Mine & Energy Bureau

Dire Dawa, Ethiopia

Supply and construction of Hot Aisle Containment System.

Published on:Addis Zemen ( Dec 11, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

INVITATION TO BID

NATIONAL COMPETITIVE BIDDING (NCB)

Procurement Reference Number AB IT

09/2020/21

  1. Awash International Bank S.C. Addis Ababa Ethiopia, invites sealed bids, from interested bidders, for the supply and construction of Hot Aisle Containment System.
  2.  Bidding will be conducted in accordance with the open tendering procedures contained in the Directives of the Bank and other Relevant Laws of the country and is open to all eligible bidders.
  3. A complete set of bidding documents in English shall be obtained from Procurement Division of Awash Bank located at Awash Towers 10th floor room No 10-03 upon producing receipt of non-refundable fee of Birr 100.00 (One Hundred/ by depositing in Account Number 01540000544500, at AWASH BANK, FINFINE BRANCH, located at the Bank’s Head Quarter Building (Awash Tower), Ground floor or any Awash Bank Branch during office hours (Monday to Friday 8:00 AM-12:00 PM; 1:00 PM-4:30 PM and Saturday 8:00 AM-12:00PM) starting from December 09, 2020, upon Presentation of copy Renewed Trade license, Certificate of Registration, Tax Clearance Certification, VAT Registration Certificate and TIN Registration Certificate.
  4. Bid must be accompanied by a bid bond amount of birr 10,000.00 (Ten thousand) in the form of an unconditional Bank Guarantee letter from other Banks or Cashier’s Payment Order (C.P.O).
  5. Bid security must be prepared in the name of “AWASH INTERNATIONAL BANK S.C” and failure to fulfill acceptable bid security will disqualify the bidder.
  6. Bid document must be deposited in the bid box prepared for this purpose on or before December 22, 2020, 10:00 AM in the above-mentioned address.
  7. Bid opening shall be held at the office of Shared Services Directorate Awash Tower 10th floor in the presence of bidders and/or their representatives who, wish to attend on December 22, 2020 at 10:30 AM
  8. Interested eligible bidders may obtain further information from the office of Procurement Division Tel. 0115-57-11-07/00-84.
  9. Failure to comply any of the conditions from item 2 to 6 above shall result in automatic rejection.
  10. The Bank reserves the right to reject any or all bids.

Conceptual and structural planning, design development, and construction of a rooftop rainwater harvesting system at five sites in the Lake Tana area

Published on:The Daily Monitor ( Dec 11, 2020 )Place of Bid Competitions:Email
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

Call for Tender:

The conceptual and structural planning, design development, and construction of a rooftop rainwater harvesting system at five sites in the Lake Tana area, Ethiopia.

For over a hundred years, Nature and Biodiversity Conservation Union (NABU) has been promoting the interests of people and nature, drawing on its unwavering commitment, specialized know-how, and the backing of 770,000 members and supporters. NABU Is Germany’s oldest and largest conservation NGO with its headquarter In the capital and 15 regional branch offices in almost every federal state of Germany. Over 2,000 volunteer groups around the country support NABU’s work. For many years, our association has also been Internationally active, particularly in Africa, the Caucasus, and Asia. Since 2010 NABU is registered as an international NGO in Ethiopia and has since gained wide-ranging experience in the implementation of projects in the country. NABU’s core expertise in Ethiopia covers planning and establishment of UNESCO biosphere reserves, adaptation to climate change, reforestation, and forest management incl. participatory forest and wetland management, sustainable regional development for livelihood improvement, and capacity building at government and community level.

In order to use our water resources consciously, we all need to understand the importance of preserving their integrity and innovate around its life cycle. Avoid pumping and extracting water from wells, by the means of using rainwater harvesting, which can contribute to preserving this natural resource. Those structures are known for providing extensive advantages for the environment and population, nevertheless being relatively simple, easy to install and operate.

NABU is therefore seeking well-experienced professionals for undertaking the conceptual and structural planning, design development, budget proposal, and construction of rooftop rainwater harvesting system in five different institutions located in five sites in ANRS, within the Lake Tana Watershed area.

Please send your offers electronically in English by 15th of January 2021 to vacancy@NABU.de  

The submitted offers should not exceed 10 pages and must contain a convincing CV of the offered expert, proposed remuneration, and the following documents:

  • Certificate of registration for registered contractor status
  • Renewed trade License
  • TIN Certificate
  • VAT Registration Certificate
  • Trade license tax clearance certificate
  • Renewed Certificate of Registration from Ministry of Urban development and construction (MOUDC)
  • Certificate of competence

Interested applicants can ask for the Terms of Reference (ToR) and construction site related info: Selamawit Fikru/ selamawit.fikru.nabu@gmail.com  

Supply and placing of solid waste collection Bin and construction of Incinerator for Modjo branch office.

Published on:Ethiopian Herald ( Dec 11, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

Invitation to Bidders

Re-ESLSE/PT/NCB/05/2012

Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise would like to invite interested and eligible bidders for supply and placing of solid waste collection Bin and construction of Incinerator for Modjo branch office. Up on fulfilling of the following terms and conditions.

  1. Bidders who engaged in the sector shall present renewed trade license and registration, VAT registration, current tax clearance certificates, Tin number supplier list registration certificate with technical proposal.
  2. Bidders who engaged in Renewed and relevant registration on ministry of construction certification of competency for categories GC-8/BC-7/WWC-7 and above.
  3. The bid document shall be obtained from Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise which is located on the former maritime building at 1st floor Office No 106 against payment of non-refundable fee of Birr 200.00 (Two Hundred Birr) during office hours and obtain the bid document from 10th floor.
  4. Bid document shall be accompanied with bid bond amount not less than 2% of the total price on the name of Ethiopian Shipping and Logistics Services Enterprise with technical Proposal in the form of unconditional bank guarantee or CPO that can be valid at least 73 days after bid opening If the amounts of a bid security exceed 500,000 ETB the bidder shall reduce to 500,000 (five hundred thousand ETB).
  5. Bidders shall submit financial and technical offer separately
  6. Bid document shall be submitted in the tender box of the above address at 8th floor on or before December 29/2020 at 2:00 pm and it shall be opened at 2:30 pm (after noon) in the presence of bidders or their representatives.
  7. Late bid shall not be accepted and return unopened.
  8. Ethiopian Shipping &Logistics Services Enterprise reserves the right to accept or reject the bids partially or totally.

Ethiopian Shipping & Logistics Services Enterprise

Tele.011 554 97 81/86

የቢሮ እድሳት

Published on:ኅዳር 30፣ 2013 Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ

የቢሮ እድሳት ለማድረግ የወጣ የጨረታ ማስታወቅያ

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ቢሮውን ለማደስ አስፈላጊ ሆኖ በማግኘቱ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና ፍላጎቱ ያላችሁ ድርጅቶች የጨረታ ሰነዱን ከዋናው መስሪያ ቤት ግዢና ንብረት አስተዳደር መምሪያ በማቅረብ የማይመለስ ብር 100.00/አንድ መቶ ብር/ከፍሎ በመግዛት ስራውን የምትሰሩበትን ዋጋ ከተገቢ ህጋዊ ሰነዶች/ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል/ ጋር በተለያየ የታሸገ ፖስታ በማቅረብ እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡

  1.  የ2012 ዓ/ም ግብር የከፈሉ ተ.እ.ታ ተመዝጋቢ የሆኑና ሌሎች ተያያዥ ህጋዊ ሰነዶችን አሟልቶ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታውን 2 በመቶ ቢድ ቦንድ ሲፒኦ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
  3. ከዚህ በፊት ተመሳሳይ ስራ ለመስራታቸውና በቂ አቅምና ልምዱ ያላቸውን መሆኑን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል::

ተጫራጮቾች ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሰባት ተከታታይ የስራ ቀናት በታሸገ ኢንቨሎፕ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እያስታወቅን ጨረታው ታህሳስ 12 ቀን 2013 ዓ/ም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ከላይ የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች በሙሉ አሟልተው የማያቀርቡ ተጫራቾች ከጨረታው የሚሰረዙ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን የመሰረዝ ሙሉ አለው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር +251930020395 በመደወል ይጠይቁ፡፡

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ

በዚህም መሰረት የሚሰሩ ስራዎችን በሄልዘር ታወር ሶስተኛ ፎቅ በመቅረብ ዝርዘር መረጃ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡

Construction of fence, guardhouse, dry latrine, Shelter

Published on:Addis Zemen ( Dec 8, 2020 )Place of Bid Competitions: Bahir Dar
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

Invitation to National Competitive Bid for the procurement of fence, guardhouse, dry latrine,

  • Shelter to bid Tender No. (RFQ No. 4041071) at different sites of NWR
  • Floating Date: December 9, 2020, at 08:30 AM
  • Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for the procurement of fence, guardhouse, dry latrine, Shelter to bid Tender No. (RFQ No. 4046838, 4046819, 4046831, 4046832, 4046830, 4046827, 4046823, 4046824, 4046817, 4046793, 4046774, 4046786, 4046796, 4046818, 4046820, 4046821, 4046822, 4046825, 4046826, 4046828, 4046829) at different sites of NWRFloating Date: December 9, 2020, at 08:30 AM
  • Closing Date: December 23, 2020, at 05:00 PM
  • Opening Date: December 24, 2020, at 10:00 AM

Bid documents can be obtained from ethio telecom’s NWR (Bahir Dar), 1st-floor room No. 108 during office hours (Monday to Friday) upon payment of a non-refundable fee of Birr 100.00 (Birr one hundred only).

  1.  All Bids must be accompanied by bid security as specified in the bid document.

1.1. The bid bond shall be furnished in the format specified in the bid document. Ethie Telecom North West Region Sourcing and Supply Section 1st floor, Room No. 108 In front of Tana Haik School Tel: +251582200049 P. O. Box 01, Bahir Dar, Ethiopia.

2. Bidders are seriously advised to read and comply with the instructions provided in the bidding document.

3.Ethio telecom reserves the right to reject all or parts of this bid.

4. No one is allowed to duplicate or transfer the bidding document that she/he acquired to participate under this invitation. Legally authorized agents shall collect the bidding documents for each principal they are representing.

Ethio telecom

የመጸዳጃ ቤት ግንባታ

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ከአዲስ አበባ 130 ኪ.ሜ ርቀት ወደ ደብረብርሃን 80 ኪ.ሜ ርቀት
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 02/13

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀ/ማ/ከ/ወ ገ/ኢ/ት/ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለ2013 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፤

  1. የጽህፈት መሳሪያዎች ለሁለተኛ ጊዜ
  2. ቋሚ አላቂ እቃ ለሁለተኛ ጊዜ
  3. ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ለሁለተኛ ጊዜ
  4. የተዘጋጁ ደንብ ልብስ ፣ብትን ጨርቅ፣ ጫማዎችና ልብስ ስፌት ለሁለተኛ ጊዜ
  5. ፈርኒቸር ለመጀመሪያ ጊዜ
  6. የእንስሳት መድሀኒት ለሁለተኛ ጊዜ
  7. የመጸዳጃ ቤት ግንባታ ለመጀመሪያ ጊዜ

ስለዚህ:

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት የአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው
  3. የግዥው መጠን ብር 200000 /ሁለት መቶ ሺህ ብር/ እና በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው
  5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊክሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ::
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 50/ሀምሳ ብር/ብቻ በመክፈል ከግዥ/ን/አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 ማግኘት ይችላሉ
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሀ/ማ/ከ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ግዥ ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ሰዓት እስከ 16ኛው ቀን ከጠዋቱ 330 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ የን/ አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 8 በ16ኛው ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 16ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቹ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው ከመዘጋቱ ከሁለት ቀን በፊት ናሙና ማቅረብ መቻል አለበት፡፡
  11. መ/ቤቱ ጨረታውን እንዳዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 8 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116190146/148 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

አድራሻ ፣ከአዲስ አበባ 130 ኪ.ሜ ርቀት ወደ ደብረብርሃን 80 ኪ.ሜ ርቀት በሚወስደው አስፋልት ከሸኖ ከተማ አለፍ ብሎ ወደ ምስራቅ 39 ኪ.ሜ ገባ ብሎ እንገኛለን፡

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የሀገረማርያም ከሰም ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት

ሾላ -ገበያ

ቢሮ ግንባታ

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መንግስት በጉራጌ ዞን ሰገ/ጉ/ወ/ወረዳ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ሀገር አቀፍ

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መለያ ቁጥር GGWW/004/2013

በደ/ብ/ብ/ህ/ከ/መንግስት በጉራጌ ዞን ሰገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት በ2013 ዓም መደበኛ በጀት ለገ/ጉ/ወ/ወረዳ የመጀመሪ ደረጃ ሆስፒታል የደንበኞች መቀበያ እና ለፍ/ቤት የተዘዋዋሪ ችሎት ቢሮ ግንባታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ስለሆነም ተጫራቾች

  1. የዘመኑ ንግድ ፍቃድ ያሳደሱ የቫት እና ቲን ነምበር ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  2. የመወዳደሪያ ደረጃቸውም GC/BC8 ደረጃ ስምንት እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮች
  3. በጨረታው ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች የሚገዙት ጨረታ ሰነዱን ጠቅሰው በማመልከቻ ሲጠይቁ ተወካዮች ከሆኑ ከድርጅቱ ህጋዊ ወከልና ይወ መምጣት አለባቸው
  4. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ የማይመለስ ብር 150 /አንድ መቶ ሀምሳ ብር/ በመከፈል የጨረታውን ሰነድ መሀል አምባ ገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኤል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) በገ/ጉ/ወ/ወ/ፋኤልዕ/ቤት ስም ማሰራት አለባቸው፡፡
  6.  ተጫራቾች የጨረታውን ቴከኒካል እና ፋይናንሻል ዶከመንት ሀ/ለቴክኒካል ዶክመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ቴክኒካል በሚል በመለየት ለለፋይናንሻል ዶከመንት አንድ ኦርጅናል እና ሁለት ፎቶ ኮፒ በማድረግ ፋይናንሻል በሚል በመለየት በሰም በማሸግ ከላይ በተጠቀሰው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ/ከባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ከፋይናንሻል ኦርጅናል ዶከመንቱ ጋር በማድረግ በሰም በማሸግ ፋይናንሻል ዶክመንት በሚል በመለየት ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 (አስራ አምስት) ተከታታይ የስራ ቀናት እስከ 8፡00 መሀል አምባ የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋኢል ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 03 ድረስ በመምጣት ለጨረታ አገልግሎት በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  7. የጨረታው ሰነድ በ15ኛው ተከታታይ የስራ ቀን ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ይታሸጋል ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡-

  1. በአፈፃፀም ምከንያት ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ድርጅቶች መወዳደር አይችሉም ።
  2. ተጫራቾች ተጫርተው ካሸነፉ በኋላ አገልግሎታቸው ጥራት ያለውና ቀልጣፋ ካልሆነ የውል ጊዜውን የምናቋርጥ መሆኑን እንገልፃለን ::
  3. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በአል ወይም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የስራ ቀን ይዘዋወራል፡፡
  4. ሁለት እና ከዛ በላይ የሆነ ፕሮጀክት የያዘ አካል መወዳደር አይችልም፡፡
  • ለበለጠ መረጃ፡- የገ/ጉ/ወ/ወረዳ ፋሲል ጽ/ቤት ቢር ስልክ ቁጥር 0113360162/146 ይደውሉ

በጉራጌ ዞን የገደባኖ ጉታዘር ወለኔ

ወረዳ ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

የፓርቲሽን ሥራ፣ ዘመናዊ መፀዳጃ ቤቶች ሥራ እና የጥበቃ ቤት ግንባታ

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 05/2013

በኢፌዴሪ የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ፡፡

  • ሎት1. የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ጥገና አገልግሎት ግዥ
  • ሎት2. የቢሮ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት3. የጅምናዚየም ዕቃዎች ግዥ
  • ሎት4. የፓርቲሽን ሥራ፣ ዘመናዊ መፀዳጃ ቤቶች ሥራ እና የጥበቃ ቤት ግንባታ የአገልግሎት ግዥ
  • ሎት5. የሊፍት አሳንሰር ግዥ
  • ሎት6. የአይቲ ቪዲዮ ኮንፍራንስ ክፍል ሙሉ ሥራ መገጣጠምና ማሰልጠንን ጨምሮ ግዥ
  • ሎት7. የመኪና ዕቃዎች (tools) ግዥ
  • ሎት8. የቀላል መኪና ጥገናና የመኪና ማጠቢያ ጋራዥ (የተሽከርካሪ አነስተኛ ጋራዥ) ግንባታ
  • ሎት9. የተሽከርካሪ ጥገና

በዚህ በጨረታው መወዳደር የምትችሉት:

  1. ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውንና የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስቴር ባዘጋጀውና አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ለመመዝገባቸው የምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የግብር መክፈያ መለያ ቁጥር ማቅረብ የሚችሉ፣ ግብር የመከፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር ሰብሳቢው ባለስልጣን የተሰጠ ማስረጃ ጨረታ ለመሳተፍ ሕጋዊ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ ለሚጫረቱበት የማይመለስ በብር 100 (መቶበመክፈል ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15/ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት አዲስ አበባ እስታዲየም መንገድ ትራንስፖርት ያለበት ተመሳሳይ ሕንፃ ላይ በሚገኘው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ግዥና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ በአካል በመምጣት መግዛት ይችላሉ::
  3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ስም ለሚጫረቱበት ሲፒኦ 2,000 ብር ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ለተወዳደሩበት ቴክኒካል ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ፖስታቸውን በማሸግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  5. ከአሸናፊው ተጫራች ጋር ውል ከመፈረሙ በፊት በጨረታ ሰነዱ ከተገለፀው አቅርቦት መጠን በላይ መጨመር ወይም መቀነስ አስፈላጊ ሆኖ ሲያገኘው በአሸናፊው ተጫራች የቀረበው ውድድሩ የተገኘው ዋጋ ሳይቀየር እስከ 25% መጨመር ወይም መቀነስ እንደሚቻል፣
  6. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዚያው ዕለት ጠዋት 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ሆኖም የመፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ ከተጠቀሰው ቀን ዘይግቶ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ዋጋ አይኖረውም፣
  7. መስሪያ ቤቱ ለጨረታው የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0116146699 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

አድራሻችን፡- አዲስ አበባ እስታዲየም መንገድ ትራንስፖርት ያለበት ተመሳሳይ ሕንፃ ላይ

የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት

የግድብ መሰረት ግራውንቲንግ (Dam Foundation Grouting) ስራን በንዑስ ተቋራጭ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ባህር ዳር 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

አገር አቀፍ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር NCB AWWCE 04/2013 ዓ.ም

የአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለሚገነባው ለአጅማ ጫጫ መስኖ ፕሮጀክት ግድብ አገልግሎት የሚውል የግድብ መሰረት ግራውንቲንግ (Dam Foundation Grouting) ስራን በንዑስ ተቋራጭ ለማሰራት ህጋዊ ከሆኑ ድርጅቶች በአገር አቀፍ ግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለአሸናፊው ለመስጠት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ አቅራቢዎች የሚከተሉትን ህጋዊ ሁኔታዎች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1.  የዘመኑን ግብር ከፍለው በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው፣ የቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት እና ተያያዥ ሰነዶችን ኮፒ በማድረግ በጀርባው ፊርማና ማህተም አርፎበት በመጫረቻ ሰነዳቸው ላይ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቶች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ቢያንስ ለ90 ቀን እና ፀንቶ የሚቆይ 1,000,000.00 (አንድ ሚሊዮን ብር) በድርጅታችን ስም የተሰራ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ ዋስትና በማሰራት ማስያዝ አለባቸው፡፡ አሸናፊ ከተለየ እና ከአሸናፊው ጋር ውል ከተያዘ በኋላ በአሸናፊነት ላልተመረጡ ተጫራቶች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ የሚመለስ ይሆናል፡፡
  3. ተጫራቶች ስራውን ሰርተው የሚያጠናቅቁበት ጊዜ | Construction time/ ውል ከተያዘበት ቀን ጀምሮ ስራውን ሰርቶ የሚያጠናቅቅበትን ጊዜ ገደብ በግልፅ በሰነዱ ላይ ማስቀመጥ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ማለትም የቴክኒክና የዋጋ ሰነዳቸውን ለየብቻ በታሸገ ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ኮፒና ኦርጅናል ብሎ በመለየት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 20 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ባሕር ዳር ከተማ ከሚገኘው ዋና መ/ቤታችን አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (ኢውስኮድ) ቢሮ ቁጥር 33 በመቅረብ ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  5. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ20 ተከታታይ ቀናት በአየር ላይ ከቆየ በኋላ በ 21ኛው ቀን ከቀኑ 8:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 8፡30 ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና ቢሮ ህንፃ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 33 ይከፈታል፡፡ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በጨረታ መከፈቻ ስነ ስርዓቱ ላይ ባይገኙም ጨረታው በግዥ ኮሚቴ አማካኝነት ስለሚከፈት ተጫራቾች ከውድድሩ አይታገዱም፡፡ ነገር ግን በጨረታ መክፈቻ ሥነ ስርዓቱ ለሚወሰዱ ማንኛውም ውሳኔዎች ተገዥ ይሆናሉ። የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ ቀን የህዝብ በዓል ከሆነ ወይም የድርጅቱ የስራ ቀን ካልሆነ ጨረታው በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሣሣይ ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  6. የጨረታው አሸናፊ ማሸነፉ በደብዳቤ ከተገለፀለት ቀን ጀምሮ በ7 /ሰባት/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ተገቢውን የውል ማስከበሪያ የተጫረተበትን ጠቅላላ ዋጋ 10% በድርጅታችን ስም ሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንከ ቢድ ጋራንቲ በማሰራት ማስያዝ እና በአካል ቀርቦ ከድርጅታችን ጋር የውል ስምምነት መያዝ አለበት፡፡ ካልሆነ ድርጅቱ የጨረታ ማስከበሪያውን የመውረስ መብት አለው:: የደረሰው ጉዳት ከውል ማስረከቢያው በላይ ከሆነ ድርጅቱ ልዩነቱን በህግ ከአቅራቢው መጠየቅ ይችላል፡፡
  7. የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 20 (ሃያ) ተከታታይ ቀናት በባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ከአዲናስ ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የአማራ ውሃ ስራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ዋና ቢሮአችን 3ኛ ፎቅ ፋይናንስ ክፍል በመቅረብ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻበመክፈል መግዛት ይችላሉ:: የሚሰሩ ዝርዝር የግድብ መሰረት ግራውንቲንግ (Dam Foundation Grouting) ስራን አይነት በጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታውን ለማዛባት የሚሞከሩ ተጫራቾች ከጨረታው ይሰረዛሉ፣ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትናም ይወረሳል፤ ለወደፊቱም ድርጅታችን በሚያወጣው የግዥ ጨረታ እንዳይሳተፉ ይደረጋል፡፡
  9. የጨረታ ዋጋው ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ቢያንስ ለ60 /ስልሳ/ ቀናት ፀንቶ መቆየት ይኖርበታል፡፡ ከተጠቀሰው ቀናት በታች የሰጠ ተጫራች ከጨረታ ውጭ ይደረጋል፡፡
  10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ይህንንም በሚያደርግበት ጊዜ በድርጅቱ የማስታወቂያ መለጠፊያ ቦርድ እና በአካባቢ ማስታወቂያ ይገለፃል፡፡
  11. ተጫራቶች ተወዳድረው ያሸነፉበትን የስራ ዝርዝር ሰነድ አቅርበው እና በአማካሪው ተቀባይነት ሲያገኝ ወደ ስራው እንዲገቡ ይደረጋል፡፡

ለበለጠ መረጃ ዘወትር በስራ ሰዓት በስልክ ቁጥር 058 222 14 79 መደወል ይችላሉ::

አድራሻ ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 ከአዲናስ ጠቅላላ ሆስፒታል ፊት ለፊት

አማራ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን

ድርጅት (ኢው.ስ.ኮ.ድ.)

የጠጠር መንገድ ግንባታ : የእግረኛ መንገድ ግንባታና የከብት በረት አጥር ግንባታ

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአብክመ የደጀን ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግንባታ ጨረታ ማስታወቂያ

በደጀን ከተማ አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በአለም ባንክ በክልሉና በከተማው በጀት ድጋፍ በከተማው ውስጥ

  • 1ኛ. የጠጠር መንገድ ግንባታ ከወንድሙ ምንውየ እስከ ሀይማኖት ካሳ መ/ቤት ፓኬጅ ቁጥር Dejen UllDP CW/04/20/21 LOT 2
  • 2ኛ. የእግረኛ መንገድ ግንባታ ከአህመድ ጀማል ሱቅ እስከ ኬላ በሁለቱም ሳይድ ፓኬጅ ቁጥር DEJEN ULlDP/CIP/CW/05/20/21  ሎት 1፡
  • 3ኛ የከብት በረት አጥር ግንባታ ፓኬጅ ቁጥር Dejen UIIDP/ CW/08/20/21 LOT3 ለመስራት ተጫራችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከተማ አስተዳደሩ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በመሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡
  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ  VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  4. GC/RC ደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ለተቁ 1 GC ደረጃ 8 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም RC ደረጃ 7 እና ከዚያ በላይ ለተቁ 2 እና GC/BC ደረጃ 9  እና ከዚያ በላይ ለተቁ 3
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ፡ ከላይ በተቁ 1-4 የተጠቀሱትንና  የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸ  ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የስራው ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል
  7. ተጫራቾች እያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ከደጀን ተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 16 ይህ ጨረታ በአዲስ  ዘመን ጋዜጣ በአየር ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የሚቆጠር ለ21 ቀናት ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ በእያንዳንዱ ሎት ለሚወዳደሩበት ጠቅላላ ዋጋ ለተራ ቁጥር 1 23000/ሀያ ሶስት ሺህ ብር/ለተራ ቁጥር 2.65460/ስልሳ አምስት ሺህ አራት መቶ ስልሳ ብር ለተራ ቁጥር 3 20,000/ሀያ ሺህ ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች በግዥ መመሪያው መሰረት ተጠቃሚ ይሆናሉ፡፡
  10. የጨረታ ሰነዱን አንድ ኦርጅናልና ሁለት ፎቶ ኮፒ የቴክኒካልና  ፋይናንሻል ዶክሜንት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ደጀን ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ፅ/ቤት ግ/ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 18  በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 22ኛው ቀን 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  11. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት በቢሮ  ቁጥር 18 በ22ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ  በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ  ቢሮ ቁጥር 18 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058-776-00-24 /058776 10 09 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

በአብክመ የደጀን ከተማ

አስተዳደር ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት

Construction works (Expression of interest (EOI)

Published on:Fortune ( Dec 6, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

Request for expression of interest (EOI)

Meta Abo Brewery S.C. Invites interested companies/consultants to express their interest on the following:

Summary of the proposal:

Meta Abo Brewery Share Company is interested to engage potential suppliers that can supply/provide the below service/goods respectively in Ethiopia. The EOI and accompanying documents must be sent by email: MetaAboBreweryprocurement@diageo.com  or received in a sealed envelope clearly labeled “Description of services, no later than 30/12/2021),

Interested entities shall express their intention of the following goods/services;

  • Construction Materials
  • Laboratory materials and consumables
  • Buta Gas
  • Electromechanical works
  • Borehole and water work
  • Construction works
  • Constructions Materials
  • Local spares MRO, RHS, SHS
  • Bearing and seal provider
  • Crane services,
  • Generator services and maintenance

Outputs:

By this invitation, it is the interest of the Meta Abo brewery to shortlist & consider financially capable and interested vendors for future possible business transaction.

Eligibility criteria

In order to be considered for further Appraisal

Vendors must:

  1. Have adequate financial resource to perform the proposed contract
  2. Comply with the required or proposed delivery or performance schedule;
  3. Have a satisfactory past and current performance record
  4. Have the necessary organization, experience, and accounting/operational controls and technical skills
  5. Have the necessary production, construction and technical equipment and facilities
  6. Qualify to receive an award under applicable Diageo regulations, code of business conduct (COBC) and other Diageo’s Polices.
  7. Be able to work as to Diageo Payment term policy (60 days)
  8. Have two client references available for contact during this process.
  9. Declare any form of conflict of interest at the time of document submission if any.

Only short-listed entity shall be considered for the bid solicitation.

Submission details

All interested firms shall provide the following documents

  1. Company profile not more than seven pages
  2. Legal documents
  • Valid Business license and Principal registration certificate that will allow them to work Sebeta and Addis Ababa
  • VAT registration certificate
  • TIN Certificate
  • Article & Memorandum of Association (for Registered Companies)

3. Any other documents that demonstrate entities are capable and motivated i.e., CV, Financial statement, Balance sheet and Income statement, Reference letter for successful performance, etc…)

– Expression of interest and statements of qualification must be delivered to the address below latest by 30/1/2021.

  1. By email: MetaAboBreweryprocurement@diageo.com
  2. Meta Abo Brewery on the road Salet Mihret Church to Jackross Compound, at the Reception office. Tel: 0116670160 or Sebeta procurement office, Samson Habte 251 935998628

Interested entities must provide information indicating that they are qualified to supply the services and/or goods and provide the required items (brochure, description of similar assignments, experience in similar conditions, availability of appropriate skills/expertise in manpower, volume capacity, etc…). Entity(s) will be selected in accordance with the procedures set out in the Diageo Polices.

Meta Abo Brewery S. C. is not bound to accept any quotation, nor award a contract and/or Purchase Order, nor be responsible for any costs associated with a Supplier’s preparation and submission of the Expression of interest (EOI), regardless of the  outcome or the manner of conducting the selection process.

Meta Abo Brewery reserves the right to accept or reject any or all EOI without incurring any obligation to inform involved applicant/s regarding the progress and/or the results.

This Expression of Interest shall not be considered or interpreted as a commitment of Meta to enter into a supply contract for goods and/or services with your company including anyone of your agents and/or subsidiaries. Such decision will be taken at the full discretion of Meta regardless of fulfilling the requirements herein.

…ባለ 1 ብሎክ ባለ 4 መማሪያ ክፍል ማስፋፊያ ማስገንባት ይፈልጋል፡

Published on:Be’kur ( ኅዳር 28፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በማዕከላዊ ጎንደር ዞን የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት አማካይነት ከአልማ በተገኘ በጀት የምስ/ደ/ወ/ትምርህት ጽ/ቤት ባለ 1 ብሎክ ባለ 4 መማሪያ ክፍል ማስፋፊያ ቆላድባ ከፍ/2ኛ ደረጃ ት/ቤት ላይ እንዲገነባላቸው በቁጥር ትም- 4/1887/13/35 ዓ/ም በቀን 14/03/2013 ዓ/ም በተፃፈ ደብዳቤ ስለተጠየቀ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸዉ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  2. . የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/ ያላቸዉና ተጨማሪ እሴት ታክስ /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸዉን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸዉን ማስረጃ ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸዉ ጋር አያይዘዉ ማቅረብ አለባቸዉ፡፡
  5. . የግንባታው አይነትና ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት የሚቻል ሲሆን አሸናፊዉ የሚለየዉ በሎት ድምር ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበ ይሆናል፡፡
  6. ተጫቾች የጨረታ ሠነዱን የማይመለስ ብር 100 ብር/ አንድ መቶ ብር/ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ሠነዱን መግዛት የሚፈልጉ በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 ከ28/03/2013 ዓ/ም እስከ 18/04/2013 ዓ/ም ባሉት ተከታታይ ቀናት ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ግንባታ ጠቅላላ ዋጋ 2 በመቶ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  9. ማንኛዉም ተጫራቾች የጨረታ ሀሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጆች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በመስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር ቡድን መሪ ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ስዓት እስከ 18/04/2013 ዓ/ም 11፡30 ድረስ መግዛት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. . ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 19/04/2013 ዓ/ም 3፡30 ተዘግቶ በግዥ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 በዚህ ቀን በ4፡00 ይከፈታል
  11.  ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባይገኙም ለጨረታዉ መሟለት የሚገባቸዉ ሁኔታዎች ከተሟሉ ተጫራቾች በሌሉበት ጽ/ቤቱ የጨረታዉን ፖስታ የመክፍት ስልጣን አለዉ፡፡
  12. . በጨረታው መሳተፍ የሚችሉ ከደረጃ 9 እና ከዚያ በላይ ነው፡፡
  13. አሸናፊው ተጫራች የውል ማስከበሪያ በባንክ ጋራቲ ማስያዝ ይጠበቅበታል፡፡
  14. ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  15. . ማንኛዉም ተጫራቾች /ተወዳዳሪ/ አሸናፊነቱ ተገልጾለት ዉል ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በውሉ መሠረት የግንባታውን ቦታ ርክክብ በመፈፀም ግንባታውን መስራት ይኖርበታል፡፡
  16. በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታዉ ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0918739006/0583350601 በመደወል ማግኘት ይችላሉ
  17. ማሳሰቢያ፡- ከዚህ በፊት በየትኛዉም ደረጃ በነበራቸዉ የአፈጻጸም ችግር ምክንያት የታገዱ አቅራቢዎችን አይመለከትም

የምስራቅ ደምቢያ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

የመናፈሻ ልማት ስራ

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 27፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ጎንደር
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የግንባታ ስራዎች የጨረታ ማስታወቂያ

ንደር ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በ2013 ዓ.ም UIIDP ማለትም በአለም ባንክ፣ በክልሉና በከተማው በጀት ድጋፍ

  1. ኮብል ስቴዲየም ጀርባ 0.5 ኪሎ ሜትር የውሃ ማፋሰሻ ቦይ ስራ የመኪና ማቋረጫ ጨምሮ በሎት 3 እስከ ደረጃ 8
  2. ፋሲል ከፍለ ከተማ 0.6 ኪሎ ሜትር የውሃ ማፋሰሻ ቦይ ስራ በሎት 5 እስከ ደረጃ 8
  3. አብየ እግዚ ቀበሌ አራጋው ቤት አካባቢ፤ ሞላ ቤት ኣካባቢ፣ ቁስቋም አካባቢ ዮሃንስ ቤት ጀርባ 0.2 ኪሎ ሜትር የሆነ የድጋፍ ግንብ ስራ እስከ ደረጃ 8
  4. ፒያሳ የወጣቶች ሴንተር ላይ የመናፈሻ ልማት ስራ በፌዝ 2 እስከ ደረጃ 7
  5. የአውቶብስ የማቆሚያ እና ለተጓገfች መቆያ የሚሆን የሸድ ግንባታ ስራ እስከ ደረጃ 7
  6. ማረሚያ ቤት መውረጃና ማራኪ ኳስ ሜዳ አካባቢ 0.5 ኪሎ ሜትር የሆነ የድጋፍ ግንብ ስራ በሎት እስከ ደረጃ 7
  7. ፈንጠር አካባቢ በቁጥር የአንድ) ድልድይ የግንባታ ስራ እስከ ደረጃ 7
  8. መናሃሪያ በለሳ መውጫ፣ ማዘጋጃ አቦ፣ ኮሌጅ ኮንዶሚነየም አካባቢ እና ከፒያሳ እስከ ቅዳሜ ገበያ አካባቢ 5 ኪሎ ሜትር የመንገድ መብራት መልሶ የመገንባት ስራ (Street light rehabilitation)
  9. ሎዛ ጤና ጣቢያ እና ከማህበራት እስከ ቆላድባ አስፓልት ድረስ እና እየር ጤና ቤተከርስቲን መግቢያ እካባቢ 7 ኪሎ ሜትር ደረጃ የጠበቀ የጠጠር መንገድ እስከ ደረጃ 5
  10. መካከለኛ ድልድዮችን የሚያገናኝ 7 ኪሎ ሜትር ደረጃ የጠበቀ የጠጠር መንገድ ስራ እስከ ደረጃ 5 ከላይ የተዘረዘሩትን የግንባታ ስራዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ከተማ አስተዳደሩ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች በሙሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይገልጻል፡፡
  • 1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  • 2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው፣
  • 3 የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣
  • 4 ተጫራቶች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • 5 የሚሰሩ ሥራዎች ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ /እስፔስፊኬሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል ፣
  • 6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ከግዥ ፋይናንስና ንብረት አስ/ድጋፍ የስራ ቡድን ቢሮ ቁጥር 4 ከ27/03/2013 ዓ.ም እስከ 19/04/2013 ዓ.ም ማግኘት ይቻላል 
  • 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ከላይ ለተዘረዘሩት ስራዎች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 8 ላሉት ለእያንዳንዱ ለሚወዳደሩበት 80,000 /ሰማኒያ ሺህ ብር/ማስያዝ ሲኖርባቸው በተራ ቁጥር 9 እና 10 ላሉት ደግሞ በእያንዳንዱ ለሚወዳደሩበት 300,000 /ሶስት መቶ ሺህ ብር/ በባንክ በተጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው፡፡
  • 8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ኣንድ ኦርጅናልና ኣንድ ፎቶ ኮፒ የቴክኒካልና ፋይናንሻል ዶክሜንት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ጎንደር ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽንመምሪያ የግዥ ፋይናንስና ንብረት እስ/ድጋፍ የስራ ሂደት ወይም ቢሮ ቁጥር 10 /አዳራሹ ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 20/04/2013 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • 9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከመምሪያ አዳራሽ በ20/04/2013 ዓ.ም 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በ20/04/20፡3 ዓ.ም በ4፡30 ሰዓት የጨረታ ሳጥኑ ይከፈታል። ሆኖም ተጫራቹ በራሱ ምክንያት ባይገኝ በሚወሰነው ውሳኔ ተገዥ ይሆናል
  • 10, መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • 11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው: ገዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 23 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፋክስ ቁጥር 058 111 06 24 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058 111 64 60/111 41 71 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የጎንደር ከተማ አስተዳደር

በጎደሬ ወረዳ ገለሻ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት በጾታ የተለዩ የወንዶችና ሴቶች የመጻዳጃ ቤትና የሴቶች የወር አበባ መፀዳጃ ክፍል…

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 27፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ጋምቤላ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጋምቤሳ ሕ/ብ/ክ/መ/ትም/ ቢሮ

በዋን ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም በተገኘ በጀት ድጋፍ

  1. በጎደሬ ወረዳ ገለሻ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት በጾታ የተለዩ የወንዶችና ሴቶች የመጻዳጃ ቤትና የሴቶች የወር አበባ መፀዳጃ ክፍል
  2. ጋምቤላ ወረዳ ጎራ ኝካዎ 1ኛ ደረጃ ትም/ቤት የወንዶችና የሴቶች የመጻዳጃ ቤትእና የወር አበባ መፀዳጃ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡

  1. የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  2. የምዝገባ ሰሪትፊኬት ማቅረብ የሚችል
  3. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  4. ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝገቢ የሆነ
  5. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 ሦስት መቶ ብር/ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21/ ሃያ አንድ ተከታታይ የሥራ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ትም/ቢሮ ቢሮ ቁጥር 19 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  6. ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያ ከወጣበት በ22ኛው የሥራ ቀን ሲሆን ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30 ሰዓት ላይ ያስገባሉ፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  7. ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0475510136/ 0475511236

የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ

ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ

Construction of fence, guardhouse, dry latrine & Shelter

Published on:Addis Zemen ( Dec 6, 2020 )Place of Bid Competitions:Bahir Dar
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

Invitation to National Competitive Bid for the procurement of fence, guardhouse, dry latrine,

  • Shelter to bid Tender No. (RFQ No. 4041071) at different sites of NWR
  • Floating Date: December 9, 2020, at 08:30 AM
  • Ethio Telecom North West Region (NWR) invites interested and eligible local bidders in this bid for the procurement of fence, guardhouse, dry latrine, Shelter to bid Tender No. (RFQ No. 4046838, 4046819, 4046831, 4046832, 4046830, 4046827, 4046823, 4046824, 4046817, 4046793, 4046774, 4046786, 4046796, 4046818, 4046820, 4046821, 4046822, 4046825, 4046826, 4046828, 4046829) at different sites of NWRFloating Date: December 9, 2020, at 08:30 AM
  • Closing Date: December 23, 2020, at 05:00 PM
  • Opening Date: December 24, 2020, at 10:00 AM

Bid documents can be obtained from ethio telecom’s NWR (Bahir Dar), 1st-floor room No. 108 during office hours (Monday to Friday) upon payment of a non-refundable fee of Birr 100.00 (Birr one hundred only).

  1.  All Bids must be accompanied by bid security as specified in the bid document.

1.1. The bid bond shall be furnished in the format specified in the bid document. Ethie Telecom North West Region Sourcing and Supply Section 1st floor, Room No. 108 In front of Tana Haik School Tel: +251582200049 P. O. Box 01, Bahir Dar, Ethiopia.

2. Bidders are seriously advised to read and comply with the instructions provided in the bidding document.

3.Ethio telecom reserves the right to reject all or parts of this bid.

4. No one is allowed to duplicate or transfer the bidding document that she/he acquired to participate under this invitation. Legally authorized agents shall collect the bidding documents for each principal they are representing.

Ethio telecom

You cannot copy content of this page