The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

Ethiopia

Single Drum roller…

Published Date:መጋቢት 4፣ 2013 )
Place of Bid Competition በደቡብ/ብ/ብ/ህ/ከ/መንግስት የፋይናንስ ቢሮ 
Remaining time for BID submission

ልዩ ልዩ ማሽኖች፣ የግሬደር/Grader.140H/K-model 2014 -2019፤ እስካቫተር /Excavator/140H/K model 2014-2019 የዳምፕ ትራክ /Dump truck/ Above 16m3 model 2012 and Above ሮለር/CAC /Roller model 2012 and Above፤ የሻወር ትራክ/ Shower Truck (Model 2012 and above) እና

Published Date: የካቲት 16፣ 2013
Place of Bid Competition የሆር ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ 
Remaining time for BID submission

እስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሎደር፣ ግሬደር፣ ሩሎ፣ ሲኖ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 18፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም እስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሎደር፣ ግሬደር፣ ሩሎ፣ ሲኖ ነዳጅና ትራንስፖርቱን ችሎ በሰዓት አወዳድሮ የገረጋንቲ መንገድ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1.  በዚህ ሥራ ዘርፍ የተሰማሩ
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. የማሽነሪ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  4.  የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና TOT ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆኑ
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. አሸናፊ ተጫራች ውጤቱ ከተገለጸበት እስከ 5 /አምስት/ ቀን ድረስ ቀርበው ውል ካልፈጸሙ ለጨረታ ያስያዙት ይወረሳል፡፡
  7. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የሥራ ዝርዝሩን የያዘ ሰነድ ቱ/ከ/መ/ማ ቢሮ ቁ 06 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው ለተወዳዳሪዎች ከፍት የሚሆነው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የመንግሥት የሥራ ቀናት፡፡
  9. ጨረታው በ15 /አስራ አምስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 /አራት ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 /አራት ተኩል/ ይከፈታል፡፡
  10. ማዘጋጃው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስቁ፡- 0970672375/0913971760

በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሽ/ዞ/በሀ/

ከ/ወ/የቱ/ከ/መ//ጽ/ቤት

ግሬደር፣ እስካቫተር፣ሲኖ ትራክ፣ሩሎ፤ሻዎር ትራክ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 15፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

 ግልጽ የማሽን ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት፤ ለወረዳው መንገድ ባለሥልጣን ግሬደር፣ እስካቫተር፣ሲኖ ትራክ፣ሩሎ፤ሻዎር ትራክ እና ሰርቪስ (ቶዮታ ፒካፕ D4D ) መኪና አከራይቶ ወረዳው ውስጥ ያሉትን መንገዶች ለማስጠገንና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

  • በመሆኑም ከታች የተመለከተውን መስፈርት የሚያሟሉትን አከራዮችን አወዳድሮ ማሽኑን ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
  • የማሽን ኪራይ ፍቃድ ያለው ፣የኪራይ ፍቃዱን ያደሰውና TIN ቁጥር ያለው ፤የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆነ፡፡
  • በ2012 የመንግስት ግብር የከፈለና ፤ስለመክፈሉ ከገቢዎች ባለሥልጣን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • የገጠር መንገድ ሥራ ፕሮግራም የሚከራይ፡
  • ለግሬደር ማሽን ዓይነት ሞዴል 140H/K/C የሆነና የፈረስ ጉልበት ከ185 እና ከዚህ በላይ የሆነ ፤የስሪቱ ዘመን እንደ አ.አ በ2012 ዓምና ወዲህ የሆነ፡፡
  • ለእስካቫተር ታየር ባለ ጎማ ማሽን ዓይነት /ሞዴል CL/DL 325 የሆነና የፈረስ ጉልበት ከ318ና ከዛ በላይ የሆነ፤ የስሪቱ ዘመን እንደ ኢአ በ2011 ዓ/ምና ከዛ ወዲህ የሆነ፡፡
  • ለሲኖ ትራክ መኪና ዓይነት /ሞዴል 325 በላይ የሆነና የፈረስ  ጉልበት336ና ከዛ በላይ ሆኖ፣ ከ 14 ሜትር ኩብ በላይ መሸከም የሚችልና በቀን 10ኪሎ ሜትር በላይ መመላለስ የሚችል ፤የስሪቱ ዘመን እንደ ኢአ በ2018 ዓ/ምና ከዛ ወዲህ የሆነ፡፡
  • ሩሎ ማሽን ዓይነት /ሞዴል BW 141ADና ከዛ በላይ የሆነና የፈረስ ጉልበት 160ና ከዛ በላይ ሆኖ፣ ከ1 4 ቶን ና ከዛ በላይ ክብደት ያለውና በቀን 10 ኪሎ ሜትር በላይ መመላለስ የሚችል ፣የስሪቱ ዘመን እንደ ኢአ 2010ዓ/ምና ከዛ ወዲህ የሆነ፡፡
  • ሻዎር ትራክ ማሽን/ መኪና ዓይነት /ሞዴል 325ና ከዛ በላይ  የሆነና የፈረስ ጉልበት 336ና ከዛ በላይ ሆኖ፣ ከ 11000ሊትር በላይ መሸከም የሚችልና በቀን 10ኪሎ ሜትር በላይ መመላለስ የሚችል ፤የስሪቱ ዘመን እንደ አ.አ በ2012ዓ/ምና ከዛ ወዲህ የሆነ፡፡
  • ለሰርቪስ መኪና ቶዮታ ዓይነት D4D Double gabina ሞዴል 126 Lየሆነ 101 የፈረስ ጉልበት ያለው ፤የስሪቱ ዘመን እንደ አ.አ በ2018 ዓ/ምና ወዲህ የሆነ፡፡
  • የመነሻ ሰዓት በሠነድ ውስጥ ተካተዋል፡፡
  • ለማሽኑና ለመኪና ባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችልና ማሽኑ ወይም መኪናው ከተበላሸ ወይም ችግር ቢያጋጥመው ሰርቪሱን በ15 ቀናት ውስጥ ማስጠገን ወይም መተካት የሚችል፡፡
  • ተወዳዳሪው /አከራዩ በማስረጃ የተደገፈ አድራሻ፣ ዞን፣ወረዳ፣ቀበሌ ፣የቤት ቁጥር እና የስቁጥር ማስገባት/ማቅረብ ይኖርበታል።
  • ተወዳዳሪው በዚህ ስራ መስክ በ2011-2012 ዓ/ም የስራ ልምድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርበታል።(አዲስ ፍቃድ አይመለከትም፡፡
  • የስራው የውል ጊዜ እስከሚጠናቀቅ ድረስ ነዳጅ፣ ምግብ፣መኝታ፤መጠጥ ነገሮች፤ በስራ ቦታ ማሽን ጥበቃ ተወዳዳሪው የሚችል ይሆናል፡፡
  • የማንኛውም ማሽን ማስጫኛ ዋጋ ደርሶ መልስና ከቦታ ወደ ሌላ ቦታ ማስጫኛ ተወዳዳሪ የሚችል ይሆናል ፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በጥሬ ገንዘብ ብር 5000 ማስያዝ የሚችልና የጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ አሸናፊው በውል ከታወቀ ከ5 ቀን በኋላ የሚመለስ ሆኖ ሆኖም ተወዳዳሪው የመ/ቤቱን ስነምግባር ጥሶ ከተገኘ የጨረታ ማስከበሪያው የሚወረስ ይሆናል፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ ውል ከጠቅላላ ሽያጭ ውስጥ 10% የሚያስይዝ ሆኖ፤ ያሸነፈበትን ማሽን በመኪና በግዜና በጥራት ካላቀረበ የጨረታ ማስከበሪያ የሚወረስ ይሆናል ፡፡
  • አሸናፊው የመኪና ሰርቨሱ ከመ/ቤቱ ትእዛዝ ውጭ ከስራ ወደ ሌላ የማይንቀሳቀስ ይሆናል፡፡
  • ተወዳዳሪው ላሸነፈበት ማሽንና ሰርቪስ በአካል ቀርቦ ስምምነት በፊርማው ማረጋገጥ አለበት፡፡
  •  ተወዳዳሪው የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር ብቻ) ስዋማ ሀገሎ ወረዳ ቢዎች ባለሥልጣን በመክፈል ከወረዳው ገንዘብ እና ትብብር ልማት ጽ/ቤት የግዥና ንብረት አስተዳደር በአካል ቀርቦ መውሰድ ይችላል ፡፡
  • ተወዳዳሪው ለጨረታው የሚያቀርብ ሰነድ ሁሉ የተሰረዘና የተደለዘ መሆን የለበትም፡፡ ሰነዶቹም የማይነበቡ ከሆነ ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
  • የጨረታ ተወዳዳሪዎች ሰነድ ማስረጃ የቴክኒክ ፖስታ ዋናና ኮፒውን ለየብቻ ፤ እንዲሁም የፋይናንስ ፖስታ ዋናና ኮፒውን ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ሁሉንም በአንድ ትልቅ ፖስታ በሰም አሽጎ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታው ሰነድ ለ10 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ29/4/2013  ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 የሚሸጥ ሆኖ በ30/4/2013 ዓ.ም 6፡30 ላይ ተዘግቶ ከቀኑ 7፡30 ተወዳዳሪው ወይም ህጋዊ ተወካይና ኮሚቴ  በተገኙበት በዋማ ሀጋሎ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡

ማሳሰቢያ

መ/ቤቱ የተሻለ ዋጋና አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡

ተወዳዳሪው ተወካዩ/ሰነድ አስገብቶ በጨረታው መክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ ባይገኝም ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡

ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 02 37 04 69, 0913 11 71 17, 0917095635 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ

ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

ዶዘር : ግሬደር : ሩሉ :እስካቫተር : ሎደር : ገልባጭ መኪና : የውሃ ቦቴ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 14፣ 2013 )Place of Bid Competitions:የቤ/ጉ/ክ/መ/ የሆሞሻ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር 1/2013

የቤኒሻል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሆሞሻ ወረዳ ገጠር መንገድ ዴስከ በዲ.አር.ዲ.አይ.ፒ ኘሮጀከት/በስደተኞች ተጽዕኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀከት በወረዳው ውስጥ በሚገኙ 3 የገጠር ቀበሌዎች ዳረሰጊያ፣ ሹላ፣ ጉሙ መስመር እና 2 የሆሞሻ የከተማ ቀበሌዎች አልገለዓ እና ቱመት ውስጥ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ሥራ ላይ ለማሰማራት

  • ዶዘር……… ብዛት…..1 
  • ግሬደር…… ብዛት … 2 
  • ሩሉ………. ብዛ ……2 
  • እስካቫተር…ብዛት…. 2 
  • ሎደር……..ብዛት……1 
  • ገልባጭ መኪና ብዛት.6 እና
  • የውሃ ቦቴ ……ብዛት.3 ለመከራየት የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 1/2013 ዓም መሰረት አንዱን ዶዘር በሰዓት ሂሳብ ለ300,00 (ሶስት መቶ) ሰዓት አንዱን ግሬደር በሰዓት ሂሳብ ለ700፡00/ሰባት መቶ ሰዓት/፤ አንዱን ሩሎ በሰዓት ሂሳብ ለ600,00 (ስድስት መቶ) አንዱን እስካቫተር ሊ500/አምስት መቶ/ ሰዓት ሎደር 500፣00 (አምስት መቶ ሰዓት፤ አንዱን የውሃ ቦቴ 600፡00 ሰዓት፤ አንዱ ገልባጭ በሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሰረት የአንድ ሜ.ኪ ውብ ብቻ በተቀመጠው መጠን አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል። በመሆኑም፣ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መወዳዳር የምትችሉ ይሆናል።
  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ዓመት ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣
  2. የሚያከራዩን መሳሪያዎች የራሳቸው ከሆነ የባለቤትነት ማረጋገጫ በስማቸው ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ ወይም ማሽኑ የሌላ ከሆነ በፍትህ በኩል የተሰጠ ውክልና ሰነድ ከነ ሊብሬው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በይፋ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሆሞሻ ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር D.B.02 በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ።
  4. ጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ30 ቀናት (ሰላሳ) ቀን በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በ31ኛው (ሰላሳ አንደኛው ቀን) ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቶች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በሆሞሻ ወ/ገን/ኢ/ል/ጽ/ቤት ይከፈታል።ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ህዝባዊ በዓላቶች እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን እንዲከፈት ይደረጋል።
  5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ስታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሆሞሻ ወ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር D.R.02 ውስጥ ተዘጋጅቶ በተቀመጠው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ ለቴክኒካል 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ሲሆን ለፋይናንሻል ደግሞ ኦሪጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለበት፤
  7. ተጫራቾች ለጨረታው ማስከበሪያ ገንዘብ ለሁሉም ማሽን 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው።
  8. ማሽኑን በሆሞሻ ከተማ ድረስ ማስረከብ ይኖርበታል በተጨማሪም ከቀበሌ ወደ ቀበሌ ሲንቀሳቀስ የሎቤድ እና ማንኛውንም ወጭዎችን በአከራዩ ይሸፈናል።
  9. መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  10. የጨረታው አሸናፊ የሚለየው የሁሉም ማሽኖች ተደምረው የቀረበው አነስተኛ ዋጋ ይሆናል።
  11. የኪራይ ዋጋ ነዳጅ እና ሰርቪስ እንዲሁም ቫትን ጨምሮ ነው።
  12. ተከራይ በእያንዳንዱ ባሸነፈበት ማሽኖች ውል በተገባበት የሥራ ሰዓት በተጨማሪ ለማሰራት አስፈላጊ ሁኖ ሊገኝ ውል በተገባበት ማሽን በሰዓትና በሜኪ ዋጋ ሳይቀየር ለፕሮጀክቱ ስትሪንግ ኮሚቴ ቀርቦ ውሳኔ ከተሰጠበት በኋላ ብቻ ይሆናል።
  13. ተጫራቾች መንገድ የሚሰራባቸውን ቦታዎች ቀድሞ ማየትና በመቃኘት ማሽነሪዎቻቸውን ማጓጓዝና ማንቀሳቀስ እንደሚችሉ ቦታዎችን ማየቱን ካሰሪው መስሪያ ቤት ማረጋገጫ ማቅረብ መቻል አለባቸው።
  14. አሸናፊው ተጫራች ውል ሲገባ የውል ማስከበሪያ የአሸነፈበትን 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርበታል።
  • ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር- 0978004187 ሆሞሻ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

የቤ/ጉ/ክ/መ/ የሆሞሻ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ዶዘር CAT D8R : ግሬደር CAT 140H : ኤክስካቫተር CAT 330 DL :ሮለር 16 Ton : Shower truck 16m3 & ገልባጭ 16m3

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 13፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ጅማ ዞን ጢሮ አፈታ ወረዳ ዲምቱ ከተማ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ዞን የጢሮ አፈታ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ የሚያከናውነው የተለያዩ መንገድ ጥገና ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ የወረዳው መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በሚያወጣው የጨረታ መሥፈርት እና ደንብ መሠረት ወጥታችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።

የማሽኑ አይነት

  1. ዶዘር CAT D8R
  2. ግሬደር CAT 140H
  3. ኤክስካቫተር CAT 330 DL
  4. ሮለር 16 Ton
  5. Shower truck 16m3
  6. ገልባጭ 16m3 ሲሆኑ

 አመልካቾች፤

1. ህጋዊ የማሽን ማከራየት ፍቃድ ያላቸው

2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢና ቲን ቁጥር ያላቸው

3. የወቅቱን የመንግሥት ግብር የከፈሉና የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ

4 ከሥራ እና ከተማ ልማት የተሰጣቸውን የታደሰ የሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ

5. አዳዲስ ማሽኖች ተመራጭነት አላቸው

6. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በወረዳው ገቢዎች ባለሥልጣን ቀርበው የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሀምሣ ብር ) በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።

7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የጠቅለላ ዋጋን 2% በክፍያ ማረጋገጫ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

8 ተጫራቾች የቅድመ ማጣሪያ ቴክኒካል ዶክመንት በጥንቃቄ በመሙላት እና አስፈላጊ ዶክመንቶችን በማያያዝ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ ሁለቱንም በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ተገቢውን መረጃ በፖስታዎቹ ላይ በጉልህ በመጻፍ ሁለቱንም በሦስተኛ ኤንቨሎፕ ማሸግ እና ቴክኒካል ዶክመንት በማለት መጻፍ ይኖርባቸዋል።

9. የዋጋ ማቅረቢያ (ፋይናንሻል) ዶክመንት ኦርጂናል፣ ፎቶ ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሠነድ CPO ለየብቻ በሰም በማሸግ ተገቢውን መረጃ በፖስታዎቹ ላይ በጉልህ በመጻፍ ሦስቱንም በሌላ ኤንቨሎፕ በማድረግ ተገቢውን መረጃ በፖስታዎች ላይ በመጻፍ ሦስቱንም በሌላ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ በመጨረሻም ቴክኒካል እና ፋይናሻል አንድ ላይ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ተፈላጊውን መረጃ በጉልህ ግልጽ በሆነ ጽሁፍ በመጻፍ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 630 ሰዓት ብቻ በወረዳው ገ/ኢ/ት ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።

10.ጨረታው 16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ 630 ተዘግቶ ከቀኑ 830 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ በይፋ ይከፈታል።

11. ሥርዝ ድልዝ ያለባቸውንና በግልጽ የማይነበቡ አሻሚ ፊደሎች ያላቸው ሰነዶች ሙሉ ለሙሉ ተቀባይነት የላቸውም።

ማሳሰቢያ-ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጮችን ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ- ጅማ ዞን ጢሮ አፈታ ወረዳ ዲምቱ ከተማ

ለተጨማሪ መረጃ – 047 332 0325 / 0917069793 አሊያም በወረዳው መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ።

በጅማ ዞን የጢሮ አፈታ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት

ሎት 15 : G +4 የቢሮ ግንባታ ስራ, ሎት1 : ኤክስካቫተር ማሽን የጃክ ሀመር ስራ ፣ የአካፋ ሥራ (የፓኬት ስራ)፣ የግሪደር ስራ ፣ የሮሎ ሥራ ፣ ሻወር ትራከ ስራ እና የዳንፕ ስራ ማሽን ኪራይ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 11፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአብከመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ሎት 15

ሎት1

የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር ግዥ/ንብ/አስ/003/2013

በአብከመ ሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር ወረዳ ገ/ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ለ2013 በጀት ዓመት በመደበኛ ፣ ተራድኦ እና ከስፖርት ም/ቤት በጀት በወረዳው ውስጥ ላሉ ሴክተር መስሪያ ቤቶች አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች በየሎቱ የተጠቀሱትን እቃዎች፣ የቢሮ ግንባታ ሥራ እና የማሽን ኪራይ ግዥ ለመፈጸም ይፈልጋል፡፡

  • ሎት1. ከደ/ሲና ዋንዛበረት መንገድ ከኤክስካቫተር ማሽን የጃክ ሀመር ስራ ፣ የአካፋ ሥራ (የፓኬት ስራ)፣ የግሪደር ስራ ፣ የሮሎ ሥራ ፣ ሻወር ትራከ ስራ እና የዳንፕ ስራ ማሽን ኪራይ ግዢ
  • ሎት 2 ኮምፒውተርና እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ
  • ሎት3. የኤሌክትሪክ እቃዎች ግዢ
  • ሎት4. የተለያዩ የግንባታ ቁሳቁስ ግዥ
  • ሎት 5 ግንዲላና አጠና ግዢ
  • ሎት 6. የሀገር ውስጥ የቢሮ ፈርንቸር ግዢ
  • ሎት 7 የውጭው የቢሮ ፈርንቸር ግዥ
  • ሎት 8. አላቂ የፅዳት እቃዎች ግዥ
  • ሎት9.የንብ ማነቢያ አይነ እርግብ ግዥ
  • ሎት 10. የወንድ አጭር ቆዳ ጫማ እና ሴፍቲ ጫማ
  • ሎት11 የተለያዩ የስፖርት አልባሳት እና ጫማዎች ግዥ
  • ሎት 12. የስፖርት እቃዎችና መገልገያዎች ግዥ
  • ሎት 13. የውሃ ማከሚያ ኬሚካል /ክሎሪን/ ግዢ
  • ሎት 14 ለበርና መስኮት የሚያገለግል መስተዋት ግዢ
  • ሎት 15. ለጣ/ በር ወረዳ አስተዳደር ፅ/ቤት G +4 የቢሮ ግንባታ ስራ ግዢ በደረጃ BC-4 GC-5 እና በላይ በሆኑ ተቋራጮች ግዢ መፈጸም ይፈልጋል

ስለዚህ፡

  1. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዝርዝር ጉዳይ የያዘ የእያንዳንዱን የጨረታ ሰነድ ከሎት1 እስከ ሎት14 የማይመለስ ብር 100.00 ብር እና ሎት 15 የማይመለስ ብር 500.00 ብር ዘወትር በስራ ሰአት ደ/ሲና ከተማ አብቁተ ህንጻ ጣ/ወ/ገ/ኢ/ት/ፅ/ቤት ገንዘብ ቤት ቢሮ ቁጥር 1 ቀርበው በመግዛት መወዳደር ይችላሉ፡፡
  2.  ተጫራቾች ከሎት1- ሎት 14 ድረስ ያሉትን ሰነዶች በእያንዳንዱ የዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ውስጥ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋውን ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በጥንቃቄ በመሙላት የድርጅቱን ማህተም ስም፣ ፈርማ፣ አድራሻ ስልክ ቁጥር በማስፈር ኦርጅናል የመጫረቻ ሰነድ በፖስታ አሽገው ደ/ሲና ከተማ አብቁተ ህንጻ ጣ/ወ/ገ/ኢ/ት/ፅ/ ቤት ሶስተኛ ፎቅ ኃላፊ ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 16 ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ይታሸጋል፡፡ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ከጠዋቱ 4፡45 ጀምሮ አብቁተ ህንጻ 3ኛ ፎቅላይ ኃላፊ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ቀኖቹቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ይታሸግና 4:45 ይከፈታል፡፡
  3. ተጫራቾች ለሎት 15 ቴክኒካል እና ፋይናሻል ዶክመንቱን ለየብቻው በማሸግ በእያንዳንዱ የዋጋ ዝርዝር ማቅረቢያ ሰንጠረዥ ውስጥ ነጠላ ዋጋ እና ጠቅላላ ዋጋውን ስርዝ ድልዝ ሳይኖረው በጥንቃቄ በመሙላት የድርጅቱን ማህተም ስም፣ ፈርማ፣ አድራሻ፣ ስልክ ቁጥር በማስፈር የቴክኒካል እና የፋይናንሻል የመጫረቻ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻው በፖስታ አሽገው ደ/ና ከተማ አብቁተ ህንጻ ጣ/ወ/ገ/ኢ/ት/ፅ/ቤት ሶስተኛ ፎቅ ኃላፊ ቢሮ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት 22 ተኛው ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ይታሽጋል። በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮች በተገኙበት ወይም ባልተገኙበት ከጠዋቱ 4፡45 ጀምሮ አብቁተ ህንጻ 3ኛ ፎቅ ኃላፊ ቢሮ ይከፈታል፡፡ ቀኖቹ ቅዳሜና እሁድ ወይም በዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 4:30 ሰዓት ላይ ይታሸግና 4:45 ይከፈታል፡፡
  4.  ተጫራቾች ለሎት 15 የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ዋናውን (ኦርጅናል) ንግድ ስራ ፍቃድ ጨረታው ለመሳተፍ የሚያገለግል የግብር ክሊራንስ፣ የተጨማሪ እሴት ታከስ ( ቫት ተመዝጋቢ ) እና የግንባታ ሙያ ፍቃድ ከኮፒ ጋር ይዞ በመቅረብ የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡ ይዘው ካልቀረቡ የጨረታ ሰነድ መግዛት አይችሉም፡፡
  5. ተጫራቾች ለሎት 15 የሚያቀርቡት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ከደ/ ሲና ከተማ ወይንም ደ/ብርሀን ከተማ ውስጥ ከሚገኙ ህጋዊ ባንኮች እና የመድን ድርጅት ቅርንጫፎች የተሰጠ መሆን አለበት። ከዛ ውጪ ከሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ይህም የተደረገበት ምክንያት ህጋዊ ያልሆኑ ዋስትናዎችን በቅርበት በማረጋገጥ እና መከታተል እንዲቻል ነው፡፡
  6. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7. ለበለጠ ማብራሪያ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ከተያዘው የተጫራቾች መመሪያ በማንበብ መረዳት ይችላሉ፡፡
  8. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116800432/0116800068/ ደውለው ይጠይቁ፡፡

በአብክመ በሰሜን ሸዋ ዞን የጣርማበር

ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

ዶዘር : ግሬደር : ሩሎ : ገልባጭ መኪና : ባለጎማ እስካቫተር : ባለሠንሠለት እስካቫተር

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 7፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አሶሳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

 ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር

ማኦ/ኮ/005/2013 ዓ.ም

  • የጨረታው ዓይነት- የመንገድ ሥራ ማሽን ኪራይ
  • የተጠቃሚ ሀገር ሥም-ኢትዮጵያ
  • የክልሉ ሥም ቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት
  • የወረዳው ሥም ማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ ገጠር መንገድ ዴስከ
  • የፕሮጀክቱ ሥም – የስደተኞች ተፅዕኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት
  • የሥራ ቦታዎች-3 ቀበሌዎች /ቦሶስ፣ ኬሰርና ዋንጋ/
  • የሥራ ብዛት- 16 ኪ.ሜ

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት የማኦና ኮሞ ልዩ ወረዳ ገጠር መንገድ ዴስክ በዲ.አር.ዲ.ፒ ኘሮጀክት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ በወረዳው ውስጥ በሚገኙ 3 ቀበሌዎች የውስጥ ለውስጥ መንገድ  ከፈታ እና በመንገድ ሥራ ላይ ለማሰማራት ማሽኖችን ማለትም

  • ዶዘር ብዛት 1፣
  • ግሬደር ብዛት 1፣
  • ሩሎ ብዛት 1፣
  • ገልባጭ መኪና ብዛት 4፣
  • ባለጎማ እስካቫተር 1፣
  • ባለሠንሠለት እስካቫተር ብዛት 1 እና የውሃ ቦቴ ብዛት 1 ለመከራየት

በወጣ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ማኦ/ኮ/005/2013 ዓ.ም መሠረት የአንዱን ማሽን ዋጋ በሰዓት እንዲያሳውቁን በማለት ለ30 ቀናት የሚቆይ ብሄራዊ የሆነ ግልፅ ጨረታ አሳውጇል፡፡ በመሆኑም፤

የማሽን ብዛት በቁጥርየማሽን ዓይነትየ1 ማሽን የሰዓት ፍጆታ በቀበሌውየቀበሌው ሥራ በእቅድ በኪ.ሜ
1ዶዘር40016
1ግሬደር450
1ሩሎ450
1ባላ ጎማ ኤክስካቬተር350
1ባለ ሠንሠለት ኤክስካቬተር350
1የውሃ ቦቴ /ሻወር ትራከ400
4ዳምፕ ትራከበሥሩ ዝርዝሩ
የቀበሌው ሥምየ2013በጀት ዓመት እቅድመለኪያብዛት መጠንየቀበሌያቶች ከወረዳማዕከል /ቶንጎ/ ርቀት በኪሜ
ቦቦስ እሽቃባመንገድ ግንባታበኪሜ716
ከሴር መ1/2መንገድ ግንባታበኪሜ424

በመሆኑም፤

  1. በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ በ2013 በጀት ዓመት ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተወዳዳሪዎች የጥሩ ሥነ ምግባር ባለቤትና ከነበሩበት ቦታ ማሽኑ ሌላ ሥራ ላይ አለመሆኑን  የሚያሳይ የተረካከቡበት ምስክር ወረቀት ሊኖራቸው ይገባል፡፡
  3. የሚያከራዩን መሣሪያዎች የራሳቸው ለመሆኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ ወይም አግባብ ባለው ሙሉ የህግ ውከልና ማቅረብ የሚችሉ ዶዘር፣ ግሬደር፣ ሮሎ፣ እክስካቫተር እና የውሃ ቦቴው የተመረተበት ዘመን ከ2015 በኋላ የሆነ የገልባጭ መኪናዳምፕ-ትራክ) 2015 በኋላ የሆነ።
  4.  የድርጅታቸውን (የቢሮቸውን) አድራሻ ማሳየት የሚችሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በይፉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓ የማይመለስ  ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል አስፈላጊውን ማስረጃ ከታደሰ ንግድ ፈቃድ ጋር በማድረግ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አሶሳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ በመቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  5. የጨረታው ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ30 ቀናት (ሰላሳ ቀናት) በአየር ላይ የሚውል ሲሆን፤ በ31ኛው(በሰላሳ አንደኛው ቀን) ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም /ለመገኘት ባይችሉ እንኳን የመሥ/ቤቱ የጨረታ ኮሚቴ ጨረታውን ከመክፈት አያስቀረውም፡፡
  6. የጨረታ መክፈቻ ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ህዝባዊ በዓላቶች እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን እንዲከፈት ይደረጋል፡፡
  7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት አሶሳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ውስጥ ተዘጋጅቶ በተቀመጠው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ሲመጡ የሚያከራዩትን ማሽኖች የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር (ሊብሬ) ኦርጅናልና ኮፒውን እና በውልና ማስረጃ የውክልና ደብዳቤ ይዘው ካልቀረቡ  የጨረታ ሰነድ አይሸጥላቸውም፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ ለቴክኒካል 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ሲሆን ለፋይናንሻል ደግሞ 1 ኦሪጅናልና 2 ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለበት።
  10. የጨረታ ሰነድ በሚገዙበት ወቅት የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር(ሊብሬ) አሳይተው ካስመዘገቡት ማሽን ውጭ ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው ቢያቀርቡ ተቀባይነት የለውም፡፡
  11. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ ለሁሉም ማሽኖ በጠቅላላ 120,000 /አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  12. ማሸኑን በቶንጎ ከተማ ድረስ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ዘወትር በሥራ ሰዓት የወረዳ ግዥ ባለሞያ የሆኑት ጋር በስልክ ቁጥር 09233881/0980248864 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በቤ/ጉ/ክ/መ/ግብርናና ተፈጥሮ ሀብት ቢሮ

የስደተኞች ተፅዕኖ ምሳሽ ልማት ፕሮጀክት

አሶሳ

Grader : Roller : Dozer & Dump Truck

Published on:Reporter ( Dec 13, 2020 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa,
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

REQUEST FOR PRICE QUOTATION

Peace and Development Center/ PDC / is an Ethiopian non-profit organization, established in Addis Ababa in 1992 G.C. Its vision is to see an informed, conscious and tolerant Ethiopian society, in which the culture of peace and respect are appreciated, a society able to see the interdependence of peace, stability and development. PDC requests interested applicants for a price quotation for the activities listed below.

1. Routine maintenance of 13Km road from Betela (Nyangatom Woreda) to Kibish through gravelling Peace and Development Center (PDC) Request for Quotation (RFQ) RFQ Number: 003/2020 For awarding a contract for gravel road maintenance Issuance Date: December 13, 2020

Deadline and time for receiving offers: December 28, 2020

Invites bid for urgent rents of road construction machinery for gravel road maintenance. Peace and Development Center (PDC) is implementing a project supported by the European Union Trust Fund (EUTF) in partnership with Pact under contract number 18-EUTF SEEK-PDC 1003 (254-009309).

PDC invites sealed bid from eligible qualified bidders for urgent rents of construction machinery listed below for road maintenance of 13km at Nyangatom woreda from Belela to Kibish through graveling.

NoTypes of machineryQuantityUnit of MeasurementExpected working daysExpected Working hours 
 Grader1Per hour108/day
 Roller1Per hour58/day
 Dozer1Per hour58/day
 Dump Truck1Cubic meter/ km4565cm3/ day

INSTRUCTIONS TO OFFERORS

Number of Quotes per Offeror: Only one quote per firm will be accepted. Quote of Statement of Compliance: Vendors are to offer a standard product exactly or closely matching the specifications mentioned in the RFQ. Source Origin and Nationality Requirements: Please state the source and origin of the product. Price: Price should be fixed per working hour. Currencies: Prices shall be stated in Birr. Language: The quote, as well as all correspondence and documents relating to the offer shall be in English,

VALIDITY

Quotes shall remain valid at least for 30 days from the due date for receipt of quotes. In exceptional circumstances, prior to expiry of the original offer validity period, PDC may request that the offeror extend the period of validity for a specified additional period. Offeror agreeing to the request will not be required to modify its quote.

PREPARATION AND SUBMISSION OF QUOTES

Quotes shall be submitted in person, the Technical Proposal and Financial (price) quotation separately in WAX SEALED envelope to:

Administration and Finance Department

Peace and Development Center

Yeka Sub City, Woreda13/14, House no. 1014

22 square next to Veronica Hotel

Telephone: +251-911401017; +251-11 – 661 22 71;

P.O.Box: 41879

Email:- atkeleta@gmail.com  

Addis Ababa, Ethiopia

Or

Project Coordination Office

Telephone: + 251 904846780

Hamer Woreda

Turmi

On or before December 28, 2020 at 5:00 pm.

Due Date and Time for Submission of Quotes

  • Quotes must be received by PDC no later than the due date and time as shown on the cover sheet of this RFQ. PDC may, at its discretion, extend the due date and time for the submission of quotes by amending this RFQ.
  • Any quote after the due date and time for submission of quotes will NOT be accepted or it will be rejected.

EVALUATION OF QUOTES

All qualified bidders are encouraged to submit a bid. Qualified bidders are those that are registered and have been licensed to supply construction equipment rental with the inclusion of copies of the following documents with their bids:

  • a. Valid Business License
  • b.Tax Identification Number (TIN)
  • C.VAT registration certification
  • d.Contact person
  • e. Mail and email address
  • f. Telephone numbers

PDC will conduct the bid evaluation on the basis of impartiality, respect of experience, technical qualifications and financial resources. More specifically, quotes will be evaluated based on the following criteria:

  • Overall responsiveness of the quote
  • Confirmation to product specifications
  • Total price
  • Timeliness of work accomplishment
  •  Past performance supported by adequate construction evidences showing supply of equipment rental services in the country

WARRANTY

The warranty for service covers a minimum of 1 year/12 N months.

PDC reserves the right to inspect a successful bidder’s facilities before making a final decision.

PDC shall not be responsible for any cost incurred by the vendor for the preparation of quotation or any other related costs. PDC has the right to cancel this bid in wholeor partially if found such decision will serve its best interest.

INFORMATION FOR OFFERORS

CLARIFICATION OF QUOTES

During evaluation of the quotes, PDC may, at its discretion, ask the offeror for a clarification of their quotes. Clarifications are limited to exchanges of information with a Firm to resolve minor or clerical errors; they do not offer an opportunity for a Firm to modify or change an offer.

AWARD CRITERIA

PDC is not obligated to make an award by virtue of having issued this solicitation. Any award is predicated on PDC receiving funding for this express purpose from EUTF. PDC may make an award to a single offeror should such an award be advantageous to PDC. Alternatively, PDC may make awards to different offerors should such multiple awards be more advantageous to PDC. Any award(s) ( will be made to the responsible offeror whose offer(s) has/have been determined to be most advantageous to 1 PDC. PDC reserves the right to cancel or reject the offer, in part or the whole as deemed best serve its interest,

CONFIDENTIALITY

Information submitted in response to this RFQ will be kept confidential.

CONTRACT TYPE

  1. Ordering – Instructions on order processing will be issued at contract award.
  2. Completion date of the road maintenance is no later than 45 days after placing order

BID OPENING

Bid will be opened on December 30, 2020 at 10:00 am at the presence of bidders or their legal representatives.

2. Support to Beach Management Unit (BMU) in Dassanech Woreda through provision of fishing boats (motor boats) and Fishing gear (fishing net) Peace and Development Center (PDC) Request for Quotation (RFQ) RFQ Number: 004/2020

For awarding contract for gravel road maintenance

Issuance Date: December 13, 2020

Dead line and time for receiving offers: December 28, 2020

Peace and Development Center (PDC) is implementing a project supported by European Trust Fund (EUTF) in partnership with Pact under contract number 18-EUTF SEEK-PDC1003 (254-009309). PDC invites sealed bid from eligible qualified bidders for the supply of motor boats for Dassanech Woreda.

NoTypes of machineryQuantitySpecificationUnit of Measurement
1Motor for fishing boat415 horse powerNumber
Fishing gear80-100 1 meter x 40 Number meterNumber

INSTRUCTIONS TO OFFERORS

Number of Quotes per Offeror: Only one quote per firm will be accepted.

Quote of Statement of Compliance: Vendors are to offer a standard product exactly or closely matching the specifications mentioned in the RFQ

Price: Price should be fixed and it includes all cost of the transportation of motor for fishing boat up to PDCoffice in Addis Ababa and fishing gear at Omorate, Dassanech Woreda.

Currencies: Prices shall be stated in Birr

Language: The quote, as well as all correspondence and documents relating to the offer shall be in English.

VALIDITY

Quotes shall remain valid for at least 30 days from the due date for receipt of quotes. In exceptional circumstances, prior to expiry of the original offer validity period, PDC may request that the offeror extend the period of validity for a specified additional period. Offeror agreeing to the request will not be required to modify its quote.

PREPARATION AND SUBMISSION OF QUOTES

Late quotes will not be considered or accepted. Quotes shall be submitted in person, the Technical Proposal and Financial (price) quotation separately in WAX SEALED envelope to:

Administration and Finance Department

Peace and Development Center

Yeka Sub City, Woreda13/14, House no. 1014

22 square next to Veronica Hotel

Telephone: +251-911401017; +251-11 – 661 22 71;

P.O.Box: 41879

Email:- atkeleta@gmail.com  

Addis Ababa, Ethiopia

Or

Project Coordination Office

Telephone: + 251 904846780

Hamer Woreda

Turmi

On or December 28,2020 at 5:00 pm.

Due Date and Time for Submission of Quotes

  • Quotes must be received by PDC no later than the due date and time as shown on the cover sheet of this RFQ. PDC may, at its discretion, extend the due date and time for the submission of quotes by amending this RFQ.
  • Any quote after the due date and time for submission of quotes will NOT be accepted or it will be rejected.

EVALUATION OF QUOTES

All qualified bidders are encouraged to submit a bid. Qualified bidders are those that are registered and have been licensed to supply motor for fishing boat and fishing gear including copies of the following documents with their bids:

  1. Valid Business License
  2. Tax Identification Number (TIN)
  3. VAT registration certification
  4. Contact person
  5. Mail and email address
  6. Telephone numbers

PDC will conduct the bid evaluation on the basis of impartiality, respect of experience, technical qualifications and financial resources. More specifically, quotes will be evaluated based on the following criteria:

  • Overall responsiveness of the quote
  • Confirmation to product specifications
  • Total price
  • Timeliness of delivery
  • Past performance supported by adequate evidences showing supply of motor for fishing boats

WARRANTY

The warranty service for motor of fishing boat should cover a minimum of 1 year (12 months). PDC reserves the right to inspect a successful bidder’s facilities before making a final decision.

PDC shall not be responsible for any cost incurred by the vendor for the preparation of quotation or any other related costs. PDC has the right to cancel this bid in whole or partially if found such decision will serve its best interest.

INFORMATION FOR OFFERORS

Clarification of Quotes

During evaluation of the quotes, PDC may, at its discretion, ask the offeror for a clarification of their quotes. Clarifications are limited to exchanges of information with a Firm to resolve minor or clerical errors; they do not offer an opportunity for a Firm to modify or change an offer.

AWARD CRITERIA

PDC is not obligated to make an award by virtue of having issued this solicitation. Any award is predicated on PDC receiving funding for this express purpose from EUTF. PDC may make an award to a single offeror should such an award be advantageous to PDC. Alternatively, PDC may make awards to different offerors should such multiple awards be more advantageous to PDC. Any award(s) will be made to the responsible offeror whose offer(s) has/have been determined to be most advantageous to PDC. PDC reserves the right to cancel or reject the offer, in part or the whole as deemed best serve its interest.

CONFIDENTIALITY

Information submitted in response to this RFQ will be kept confidential.

CONTRACT TYPE

Ordering – Instructions on order processing will be issued at contract award.

1. Completion date for the supply of motor for fishing boat is no later than 5 days after placing order and the place of delivery is PDC Office in Addis Ababa. Similarly, completion date for the supply of fishing gears is no later than 10 days after placing order and the place of delivery is PDC Office in Addis Ababa

BID OPENING

Bid will be opened on December 30, 2020, at 10:00 am in the presence of bidders or their legal representatives.

ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና በሜ.ኩብ፡ ገልባጭ መኪና በሰዓት፣ የውሃ ቦቴ፣ ዋገን ድሪል፣ ሎቤድ እና ሰርቪስ መኪና

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 4፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ባህር ዳር
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ለ3ተኛ ጊዜ ያወጣ የማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር አገመኮኬ 08/2013

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ2013 በጀት ዓመት ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና በሜ.ኩብ፡ ገልባጭ መኪና በሰዓት፣ የውሃ ቦቴ፣ ዋገን ድሪል፣ ሎቤድ እና ሰርቪስ መኪና በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::

ስለሆነም የሚከተሉትን መመሪያዎች መሠረት በማድረግ በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል ፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የጸና ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው
  3. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) እና በላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ (ሰርቪስ መኪና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ያልሆኑ መወዳደር ይችላሉ)
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የሚቀርቡት ተሽክርካሪዎች በሙሉ የፈረስ ጉልበታቸው፣ የስሪት ዘመናቸውና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተገለፁትን መስፈርቶች ተሟልተው መቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የኪሎ ሜትር እና የነዳጅ ቆጣሪው በትክክል የሚሰራ መሆን አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የጠቅላላ ዋጋውን 1% ለማሽነሪ ሆኖ ለውሃ ቦቴ፣ ለሎቤድ፣ ለገልባጭ መኪና በሰዓት፣ ለገልባጭ መኪና ሜ.ኩብ እና ለሰርቪስ መኪና ለአንድ ተሽከርካሪ የሚያስይዙት ብር 10,000.00 (አስር ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ ክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም ጨረታ ከትከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 (ስልሳ) ቀናት የሚቆይ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በብሄራዊ ባንክ እውቅና ከሰጣቸው ባንኮች ብቻ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ ቁጥር 02 ይህ ማስታወቂያ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ04/04/2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 20/04/2013 ዓ.ም መግዛት ይችላሉ፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሂሳቡን ፋይናንሻልንና ቴክኒካሉን በጥንቃቄ በታሸገ አንድ ፖስታ ከግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 20/04/2013 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10.  ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንስትራክሽን ኤጀንሲው የመሰብሰቢያ አዳራሽ በ20/04/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ8:30 ሰዓት ይከፈታል:: እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  12. የጨረታ ሰነዱን በኤጀንሲው ድረ-ገጽ www.arrca.gov.et በመግባት መመልከት ትችላላችሁ
  13. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በፋክስ ቁጥር 058-22211-00 በመላክ ወይም በስልክ ቁጥር 058320-51-55 ወይም 058-222-11-07 በመደወል ማግኘት ይችላሉ ::

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ ባህር ዳር

የግረዴር/Grader 140H/K-model 2014 -2019፤ ኢስ ካቫተ ር /Excavator/140H/K model 2014-2019፤ የዳምፕ ትራከ /Dump truck/ Above 16m3 model 2012 and Above፤ ሮሌር /Roller model 2012 and Above ፤የሻወር ትራክ/ shower Truck (Model 2012 and above)ና ደብል፤ፒካፕ /Double pick (Model 2016 and abye)እና፤ ለጭነት ግሬደር፤ እስካቫተርና ሮለር

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 1፣ 2013 )Place of Bid Competitions:የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽቤት ለ 2013 ዓም በግልጽ ጨረታ የሚከራይ የሥራ ፕሮጀከት ማሽን ለሚሳተፉ ተጫራቾች የተዘጋጀ የተወዳዳሪዎች መመሪያ፡፡

የግልጽ ጨረታ 1ኛ ማስታወቂያ

በሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት፤ ለጉዱሩ ወረዳ የመንገዶች ባለስልጣን ከቆቦ ሎያ ቅዳሜ ለመንገድ ጥገና ሥራ ፕሮጀከት የሚያገለግሉ፡ልዩ ልዩ ማሽኖች፤ የግረዴር/Grader 140H/K-model 2014 -2019፤ ኢስ ካቫተ ር /Excavator/140H/K model 2014-2019፤ የዳምፕ ትራከ /Dump truck/ Above 16m3 model 2012 and Above፤ ሮሌር /Roller model 2012 and Above ፤የሻወር ትራክ/ shower Truck (Model 2012 and above)ና ደብል፤ፒካፕ /Double pick (Model 2016 and abye)እና፤ ለጭነት ግሬደር፤ እስካቫተርና ሮለር ባወጣነው እስፔስፊኬሽን መሰረት ደርሶና መልስ ማቅረብ የሚችል ፍላጎት ያለው ተጫራች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማቅረብ የሚፈልግ።

ተጫራቾች መሟላት የሚገባቸው መስፈርቶች፤

  1. በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለቸው፡፡
  2. የ2013 ዓ.ም ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  3. ተጨማሪ እሴትታክስMAT) ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  4. ከዚህ በላይ የተዘረዘሩትን ማሽኖች በኣንድ ላይ ጠቅልሎ ማቅረብ የሚችል ሲሆን፤ ለያይቶ ወይም ነጣጥሎ ማቅረብ አይችልም፡፡
  5. በአቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ (supply list) የተመዘገቡና ማስረጃ ያላቸው፡፡
  6. የአሸነፈበትን ማሽን እስከ ጉዱሩ ወረዳ መንገዶች በለስልጣን ጽ/ቤት የሥራ ቦታ ድረስ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራቾች የማሽኖች ዋጋ መሙላት ያለባቸው ከነዳጅ ፍጆታ ጋር ሆኖ የፒካፕ (double pick up) ያለ ነዳጅ ፍጀታ መሆን አለበት(All Rental cost Machine with fuel except pick up)
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) የሚመለስ ገንዘብ በባንከ የተረጋጠ ቼክ ሲፒኦ (CPO) 20,000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ቀጥታ ለጉዱሩ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን መፃፍ ያለበት በቴክኒካል ኦርጅናል ውስጥ ሆኖ መቅረብ አለበት፡፡
  9. የጨረታ ሰነዱ ስረዝ ድልዝ ቢኖረው ተቀባይነት የለውም፡፡
  10. በዘርፉ 3 ዓመት ና ከዚያ በላይ የሥራ ልምድ ያለው፡፡
  11. ሁሉንም ማሽኖች በአንድ ላይ ማስገባቱን የሥራ ልምድ ማቅረብ የሚችል፡፡
  12. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ቦኋላ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና Bank Grant 10% የማቅረብ ግዴታ አለበት፡፡
  13. የፋይናንስ እና ቴከኒካል ሰነድ ፕሮፖዛል ለየብቻው ኮፒ እና ኦርጅናል በተለያየ ፖስታ ታሽጎ በኣንድ ፖስታ መቅረብ አለበት ፤
  14. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ ሥራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ጉዱሩ ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን ጽ/ቤት በመቅረብ ዋጋ ማቅረቢያዎችን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  15. የጨረታው አሸናፊ በራሱ ሰርቪስ ሁሉን ወጪውን ችሎ ሠራተኛውን አመላልሶ ሥራውን መሥራት የሚችል።
  16. በፖስታው ላይ የተጫራቹ ስም፣ አድራሻ፤ ፊርማ በመፈረምና ማህተም በመምታት እንዲሁም የፕሮጀክቱ ባለቤት ስም፤ አድራሻና የፕሮጀክቱ ስም በግልፅ በአድራሻችን ተፅፎ መቅረብ አለበት
  17.  የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች ጉዱሩ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን ቢሮ ቁጥር 03 ቀርበው፡፡ ለእያንዳንዳቸው ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ከፍለው መግዛት ይችላሉ፡፡
  18. የጨረታ ሳጥን በ 15ኛው የሥራ ቀን ከ ቀኑ 11፡00 ላይ ይዘጋል፡፡
  19. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ማስታወቂያው ከወጣበት 16ኛ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3:00 ላይ ይከፈታል፡፡
  20. ተጫራቹ ድርጅት የባለቤትነት ሊብሬ ወይም ሙሉ ውክልና ማቅረብ የሚችል፡፡
  21. አሸናፊው ድርጅት የመጓጓዣና ትራንስፖርት ማስወረጃ እና ማስጫኛ በራሱ ወጪ ማቅረብ የሚችል፡፡
  22. የጨረታ ዋጋ ፀንቶ የሚቆየዉ ጨረታው ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ 60 ቀናት ይሆናል፡፡
  23. ተጫራቾች ከሚከተሉት አንዱን ሳያሟሉ ሲቀሩ ከውድድሩ ይሠረዛሉ፣
  24. ግልጽ ያልሆነ፣ ሊታይ ወይም ሊነበብ የማይችል ንግድ ፍቃድና ሌሎች አብረው የሚቀርቡ ማስራጃዎች ካላቀራቡ ዉድቅ ይሆናል፡፡
  25. መ/ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝና የሚወስዳቸዉ አገልግሎት በ 25% የመጨመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0917659090 /0917697358 /0576630051 ደውለው ማግኘት ይችላሉ፡፡

የሆሮ ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

ዶዘር፣ ኤክስካቫተር ከነጃክ ሀመሩ፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና፣ የውሃ ቦቴ፣ ሰርቪስ መኪና(መለስተኛ አውቶቡስ) እና የመስክ መኪና (ደብል ካፕ/ሚኒ ካፕ/ሲንግል ካፕ) መከራየት ይፈልጋል፡፡

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 1፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡- አአማ01/2013

የአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለሚያስገነባው የጣርማ በር መንገድ ስራ ፕሮጀክት የሚያገለግሉ ከዚህ በታች የተመለከቱትን የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችንና ተሽከርካሪዎችን ማለትም

  • ዶዘር፣ ኤክስካቫተር ከነጃክ ሀመሩ፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና፣ የውሃ ቦቴ፣ ሰርቪስ መኪና(መለስተኛ አውቶቡስ) እና የመስክ መኪና (ደብል ካፕ/ሚኒ ካፕ/ሲንግል ካፕ) ህጋዊና ብቃት ያላቸውን አቅራቢዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶችና ማሳሰቢያዎች መሠረት በማድረግ በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፡፡
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  4. በሚወዳደሩበት የኮንስትራክሽን መሳሪያ የተመዘገበ የባለቤትነት ማረጋገጫ ደብተር(ሊብሬ) ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ተደርገው ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው  ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የሚቀርቡት ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች በሙሉ የፈረስ ጉልበታቸው፣ የስሪት  ዘመናቸው፣ የመጫን አቅማቸው፣ የነዳጅ ፍጆታቸውና ሌሎች በጨረታ ሰነዱ የተገለፁት መስፈርቶች ተሟልተው መቅረብ አለበት፡፡
  7. የኪሎ ሜትር እና የነዳጅ ቆጣሪው በትክክል የሚሰራ መሆን አለበት፡፡
  8. ለኪራይ የሚቀርቡት ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች በናፍታ የሚሰሩ ብቻ መሆን አለባቸው፡፡
  9. ተጫራቾች ለጨረታና የውል ማስከበሪያ የሚውል ሲፒኦ (CPO) ወይም ያለቅድመ ሁኔታ እንደተጠየቀ የሚከፈል የባንክ ጋራንቲ በጨረታ ሰነዱ ላይ በእያንዳንዱ ማሽንና ተሽከርካሪ በተጠቀሰው የብር መጠን ልክ በብሔራዊ ባንክ እውቅና ከተሠጣቸው ባንኮች ብቻ አሰርተው ማቅረብ አለባቸው፡፡  የሚዘጋጀው የባንክ ዋስትና ወይም ሲፒኦ (CPO) በድርጅታችን ስም አማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት (AMHARA BUILDING WORKS CONSTRUCTION ENTERPRISE) ተብሎ መሆን አለበት፡፡
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) በመክፈል ከገንዘብ ያዥ ቢሮ/አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጀርባ ካለው አልማ ህንጻ ከሚገኘው በአሕሥኮድ የአ/አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ስልክ ቁጥር፡- 011-1265652/011-126 5145/ ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 (አስራ አምስት) ከታታይ ቀናት መግዛት ይችላሉ፡፡
  11. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን (ፋይናንሻል እና ቴክኒካል ሰነዱን) “ዋና እና ቅጅ” ለየብቻ በመለየት አንድ ወጥ በሆነ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ በግልፅ የሚታይ የተጫራች ድርጅቱን ማህተም በመወዳደሪያ ሰነዱ እያንዳንዱ ገጽ ላይና በማሸጊያ ፖስታው ላይ በመምታት አዲስ አበባ አራት ኪሎ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ጀርባ ካለው አልማ ህንጻ ከሚገኘው በአሕሥኮድ የአ/አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ግራውንድ ፍሎር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 ቀናት ውስጥ እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ 15ኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን እስከ 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛው ቀን በ8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ8:30 ሰዓት በአሕሥኮድ የአ/አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ግራውንድ ፍሎር ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  13. የጨረታ ተወዳዳሪዎች በሌሎች ተወዳዳሪዎች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ማቅረብ አይችሉም፡፡
  14. የጨረታ ሰነዱ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60 ተከታታይ ቀናት ጸንቶ ይቆያል፡፡
  15. በጨረታ ሰነዱ በእያንዳንዱ ገጽ እና ፖስታው ላይ የድርጅቱ ማህተምና ፊርማ ሊኖር ይገባል፡፡
  16. ከጨረታ ሳጥን መዝጊያ ቀንና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ ተጫራች ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  17. በጨረታ ውድድሩ አሸናፊ የሚሆነው ድርጅት የሚያከራየውን ተሽከርካሪም ሆነ ማሽነሪ በራሱ ወጭ (ትራንስፖርት) መንገድ ግንባታ ቦታው ድረስ በማጓጓዝ ያቀርባል፡፡
  18. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  19. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ

በስልክ ቁጥር 011-126 5652/011-126 -5145 በመደወል ወይም

በፋክስ ቁጥር 011-126 5338 በመላክ ማግኘት ይችላሉ፡፡

በአማራ ሕንጻ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት

የአዲስ አበባ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

አዲስ አበባCompany Info

ኤክስካቫተር cat 340 : ቡል ዶዘር D8R :ሞተር ግሬደር :ሮለር : ሻወር ትራክ & ዳምፕ ትራክ (SINO RUCK)

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ 
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ ኩታበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2013 በጀት ዓመት የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት የማሽን ኪራይ ይፈልጋሉ፡፡ ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች እስከ ዝርዝር መገለጫቸው ያሟሉና የተገለፀ ዝርዝር መስፈርቶችን የምታሟሉ ተጫራቾች

በጨረታ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን የማሽኖቹ አይነት

  • 1ኛ ኤክስካቫተር cat 340
  • 2ኛ ቡል ዶዘር D8R ከ320 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ
  • 3ኛ ሞተር ግሬደር /140 h cat
  • 4ኛ ቫይብራቶሪ ሮለር xcmg 14T14 ቶን እና ከዚያ በላይ
  • 5ኛ ወተር በውሰር ሻወር ትራክ 16.000 ሊትር እና ከዚያ በላይ የሚይዝ
  • 6ኛ ዳምፕ ትራክ (SINO RUCK) 114ሜ3 እና ከዚያ በላይ የሚይዝ

እነዚህ ከላይ የተጠቀሱት ማሽኖች ከ2018 እኤአ ወዲህ የተመረቱ ምርት ማቅረብ የሚችል ከዚህ በታች የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው ፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/ ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል
  2. የግዥ መጠን ብር 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፣ የቫት ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  3. እያንዳንዱ ዋጋ የሚሞላው በነፃ ገበያ ላይ ተመስርቶ መሆን አለበት
  4. ተጫራቾች የማሽን የቴክኒክ ብልሽት ፣ የፔተር ፓርት ለውጥ እንዲሁም ዘይት ነክ ነገሮች እና የነዳጅ ወጭ ተጫራቹ የሚችል
  5. የማሽን ኪራይ ሰዓት የሚይዘው ለስራው ስራ ሰዓት ብቻ ነው የተፈጥሮ አደጋዎች ዝናብ እና ተያያዥ ችግሮች ከተከሰቱ የሚባክነው ሰዓት አይያዝም
  6. የማሽን መጓጓዣ እና መጫን ማውረጃ እንዲሁም ከሚሰራበት ቦታ ሳይት ወደሌላ ሳይት መጓጓዣ መጫን ማውረጃ ተጫራቹ የሚችል ይሆናል
  7. ተጫራቾች የሹፌር እና የኦፕሬተር እንዲሁም የረዳት አበል እና ሌሎች ወጭዎች ተጫራቹ የሚሸፍን
  8. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር -7 የተጠቀሱትን ለሚመለከታቸው ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከጨረታ ሰነዱ  ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  9. የዕቃው ዓይነትና ዝርዝር መግለጫ ወይም እስፔሲፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል
  10. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል በመ/ቤታችን ቢሮ ጥር 7 ሰነዱን መግዛት ይቻላል
  11. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ወይም የጨረታ ማስከበሪያ ለሚወዳደሩበት ብር ወይም የዕቃውን ጠቅላላ ዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ በመ/ቤቱ ደረሰኝ በመሂ፡1  ማስያዝ ያለባቸውና  የአሸናፊነት ደብዳቤ ከተፃፈለት ቀን ጀምሮ በ5 የስራ ቀናት ውል መግባት ያለበት ሲሆን የውል ማስከበሪያ 10 በመቶ ማስያዝ የሚችል መሆን  አለበት፡፡
  12. ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆነ ኦርጅናል ፖስታ በጥንቃቄ በማሸግ ኩታበር ወረዳ ኩታበር መሪ ማዘጋጃ ቤት በግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ የስራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  13. ጨረታው በጋዜጣ ላይ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 21 ተከታታይ የስራ ቀናት በአየር ላይ ቆይቶ በ 22ኛው ቀን በ 3፡30 ሰዓት ይዘጋል፡፡ በዚሁ ቀን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ይከፈታል ነገር ግን በበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  14.  መ/ቤቱ በጨረታው የሚሰሩ ስራዎች ላይ ብዛት የመጨመር ሆነ የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነው
  15. ማንኛውም ተጫራቾች በሌላ ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም
  16. ማንኛውም ተጫራቾች ግዥው በጥቅል /በሎት/ የሚፈፀም መሆኑን አውቆ ለእያንዳንዱ ዝርዝር እቃዎች ዋጋ መሙላት ይኖርበታል የተዘረዘሩት ዕቃዎች በሙሉ ጠቅላላ ለእያንዳንዳቸው ዋጋ ያለመሙላት ከጨረታው ውድቅ ያደርጋል፡፡ ሆኖም ግን ግዥው በጥቅል ወይም በሎት ቢሆንም መ/ቤቱ የተጋነነ ዋጋ የተሞላባቸው ስራዎች ከሎት ውስጥ ነጥሎ በማውጣት ዝቅተኛ ዋጋ ካቀረቡበት አቅራቢዎች በለቀማ ማሰራት እንደሚቻል መታወቅ አለበት እንዲሁም አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ስራዎች ሙሉ በሙሉ ሰርቶ ካላስረከበ ክፍያ የማይፈፀም መሆኑን
  17. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  18. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 3 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 033-448-01-06 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ

  • ወደ ስራ ከገቡ በኋላ ናፍጣ የሚሞላው ሰተቋራጩ ይሆናል
  • ከመንገዱ እስከ ኳሪ ሳይት ያለው እርቀት ከ0 እስከ 7 ኪ.ሜ የሆነ

በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በደቡብ ወሱ መስተዳደር ዞን

ኩታበር ወረዳ ኩታበር ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት ኩታበር

ዶዘር D8R…

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ሐዋሳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሀገር አቀፍ ግልጽ

ጨረታ ቁጥር 04/2013 የጨረታ ማስታወቂያ

የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ለካሊድ ድጆ ግድብ መስኖና መሰረተ ልማት ግንባታ ፕሮጀከት እና ለተለያዩ መካከለኛ መስኖ ልማት ፕሮጀከት አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ማሽኖች እና ተሽከርካሪዎች ድርጅታችን ባስቀመጠው ቁርጥ ዋጋ (Fixed price) ለመሥራት ፍላጎት ያላቸው አቅራቢዎች በቅደም ተከተል መዝግቦ ተከራይቶ ማሠራት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁየማሽነሪ እና ተሽከርካሪ

ዓይነት
ማሽኑ/

የተሽከርካሪው

አቅም
የሥሪት ዘመንቁርጥ ዋጋ በሰዓት

ቫትንና ነዳጅን
ጨምሮ

 
ምርመራ
1ዶዘር D8R≥300HP≥2008 GC2500.0086.58 ብር በኪሎ ሜትር 40,000 ኪሎ ግራም

ለሆነ ማሽን ወይም 400 ኩንታል ለሆነ ማሽንየሚከፈል ከተጠቀሰው ክብደት በላይ ወይምበታች ከሆነ ተሰልቶ ይከፈላል 
2ግሬደር≥180HP≥2006 GC1537.00
3ኤክስካቫተር በአካፋ
188-245HP heavyduty ≥2010 GC1609.20
4

ኤክስካቫተር በጃክ ሃመር
188-245HP heavyduty ≥2010 GC2149.35
5ዊል ሎደር≥215 HP≥2015 GC859.05
6ኮምፓክተር14-16 tone≥2012 GC815.00
7የውሃ ቦቴ

≥300HP≥1996 GC560.0014,000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው ባለ ሦስት

አክስል
ተ.ቁየማሽነሪ እና ተሽከርካሪ

ዓይነት
 ማሽኑ/

የተሽከርካሪው

አቅም
የሥሪት ዘመንቁርጥ ዋጋ በወር

ቫትንና ነዳጅንጨምሮ
ምርመራ
8የነዳጅ ቦቴ≥300HP≥1996 GC111360.0012,000 ሊትር የመጫን አቅም ያለው ባለ ሦስት

አክስል
ተ.ቁየሰርቪስ መኪና ዓይነትየማሽኑ/

የተሽከርካሪው

አቅም
የሥሪት ዘመንቁርጥ ዋጋ በቀን

ቫትንና ነዳጅንጨምሮ
የመጫን አቅም
9ኮብራ ፣ ማርክ 2 ፣ ሎንግ

ቤዝ ፣ ድርብ ተግባር
≥120HP≥2002 GC2357.50ከ4 ሰው በላይ ሆኖ ኮብራ፣ ማርክ 2፣ ሎንግ

ቤዝ ላቀረበ ቅድሚያ ይሰጣል
10ባስ≥130HP≥2015 GC2414.00ከ25 እስከ 26 ወንበርየመጫን አቅምያለው 
ተ.ቁየማሽነሪ እና ተሽከርካሪ

ዓይነት
የማሽኑ/

የተሽከርካሪው

አቅም
የስሪት ዘመን ከተጠቀሰው በላይቁርጥ የኪራይ ዋጋ በሚ/ኩብ ቫትንና ነዳጅንጨምሮ 

የመጓጓዣ ርቀት(ኪ.ሜ)
11ገልባጭ መኪና≥16 M 3≥2015 GC4.450-4
4.204.1-10
4.1010.1-30
4.0530.1-50
4.0050.1 በላይ
  1. ተጫራቾች በመስኩ (ህጋዊ) የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. አከራይ ለሚያከራየው ማሽንና ተሽከርካሪ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ የራሳቸው ካልሆነ ከ3ተኛ ወገን በውልና ማስረጃ የተወከለበትን ውክልና አያይዘው ማቅረብ አለበት፡፡
  3. ተሳታፊዎች ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ ቀን ውስጥ ሐዋሳ በሚገኘው የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን በዋናው መ/ቤት አስፈላጊውን መረጃ በማሟላት መዝገብ ቤት ገቢ በማድረግ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
  4. የማሽኖቹና ተሽከርካሪዎች የቴክኒክ ብቃት በባለሙያ ተፈትሾ ተቀባይነት ማግኘት ይኖርበታል፡፡
  5. የማሽኖቹና ተሽከርካሪዎች የተሻለ ብቃትና ስሪት ዘመን ፣ አነስተኛ የነዳጅ ፍጆታ ፣ አነስተኛ የሥራ ሰዓት(working hour) እና አነስተኛ ኪሎ ሜትር ያለው ተመራጭ ይሆናል፡፡
  6. ውል የሚታሰረው የማሽኑ/ የተሽከርካሪው ቴክኒካል ብቃት በድርጅቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡
  7. የተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ፍላጎት (ብዛት) ከፕሮጀክት በሚቀርበው ጥያቄ ላይ የተመሰረተ ይሆናል፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ውድድሩን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-0462203944/0462210021
  • የደቡብ ውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ድርጅት ሐዋሳ

You cannot copy content of this page