Motor Grader ,Excavator ,Wheel Loader ,Single Drum Roller, Double Drum Roller, Pneumatic Roller, Water trucks…
New
| Place of competition | አዲስ አበባ |
| Remaining time for BID submission |
The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia
New
| Place of competition | አዲስ አበባ |
| Remaining time for BID submission |
New
| Place of competition | በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ ኩታበር ከተማ |
| Remaining time for BID submission |
New
| Invited Grade or Category | ደረጃ 8 እና በላይ & Machinery Supplier in d/t Lots |
| Place of competition | በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ |
| Remaining time for BID submission |
New
| Place of competition | Yem Special Woreda Finance Office |
| Remaining time for BID submission |
| Remaining time for BID submission |
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የቋሪት/ወ/የገ/ማሪያም መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት የዉስጥ ለውስጥ መንገድ ጥገናና ከፈታ አገልግሎት የሚውል ዶዘር፣ ግሪደር ኤክስካቫተር፣ ሮለር፣ ሻወር ትራክ፣ ሎደር እና ገልባጭ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
የቋሪት/ወ/የገ/ማሪያም መሪ ማዘጋጃ ቤት
Good Luck!
New
| Remaining time for BID submission |
| Remaining time for BID submission |
| Published Date: | መጋቢት 2፣ 2013 |
| Place of Bid Competition | በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በጃማ ወረዳ ደጎሎ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት |
| Remaining time for BID submission |
| Published Date: | የካቲት 26፣ 2013 |
| Place of Bid Competition : | በኦሮሚያ ገቢዎች ባለሥልጣን ምሥራቅ ወለጋ ዞን የጉቶ ግዳ ወረዳ |
| Remaining time for BID submission |
| Published Date: | የካቲት 18፣ 2013 |
| Place of Bid Competition | ደሴ ከተማ |
| Remaining time for BID submission |
| Published Date: | የካቲት 16፣ 2013 |
| Place of Bid Competition | የሆር ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ |
| Remaining time for BID submission |
| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 18፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም እስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሎደር፣ ግሬደር፣ ሩሎ፣ ሲኖ ነዳጅና ትራንስፖርቱን ችሎ በሰዓት አወዳድሮ የገረጋንቲ መንገድ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስቁ፡- 0970672375/0913971760
በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሽ/ዞ/በሀ/
ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት
| Published on:Addis Zemen ( Dec 25, 2020 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
Oromia Construction Corporation (OCC) now invites all interested and illegible Bidders for the Supply of Excavator with Jackhammer & Bucket.
Therefore;
OROMIA CONSTRUCTION CORPORATION
| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 15፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ግልጽ የማሽን ኪራይ የጨረታ ማስታወቂያ
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት፤ ለወረዳው መንገድ ባለሥልጣን ግሬደር፣ እስካቫተር፣ሲኖ ትራክ፣ሩሎ፤ሻዎር ትራክ እና ሰርቪስ (ቶዮታ ፒካፕ D4D ) መኪና አከራይቶ ወረዳው ውስጥ ያሉትን መንገዶች ለማስጠገንና ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
ማሳሰቢያ
መ/ቤቱ የተሻለ ዋጋና አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፈል የመሠረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው፡፡
ተወዳዳሪው ተወካዩ/ሰነድ አስገብቶ በጨረታው መክፈቻ ሥነሥርዓት ላይ ባይገኝም ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም፡፡
ተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 09 02 37 04 69, 0913 11 71 17, 0917095635 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በምስራቅ ወለጋ ዞን የዋማ ሀገሎ ወረዳ
ገንዘብ እና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት
| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 14፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አብክመ በደቡብ ወሎ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
አብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳደር ዞን የአር/ብ/ል/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት የአር/ብ/ል/ወ/መንትራ ጽ/ቤት የ2013 የሥራ ዘመን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከአፈሶ አሞየ ሰርጤ ያሉትን መንገዶች ለማሰራት /አዲስ ቆረጣ ሥራ/፤ ጎበራ – ሀሮ – ጎቤሳ /ሰተዋ/ የማስፋፋት ሥራ ኤክስካቫተር የፈረስ ጉልበት 330 እና ከዚያ በላይ MODEL ከ2013 እና በላይ እንዲሁም ዶዘር የፈረስ ጉልበት 305 እና ከዚያ በላይ ሞዴል 2013 እና ከዚያ በላይ የሆነ ማሽን ተከራይቶ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል።
በዚህም መሠረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት መሥፈርት የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ፡-0921040410/0922939570
በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ መስተዳደር
ዞን አርጎባ ብሔረሰብ ልዩ ወረዳ
ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት
| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 14፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:የቤ/ጉ/ክ/መ/ የሆሞሻ ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የቤኒሻል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሆሞሻ ወረዳ ገጠር መንገድ ዴስከ በዲ.አር.ዲ.አይ.ፒ ኘሮጀከት/በስደተኞች ተጽዕኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀከት በወረዳው ውስጥ በሚገኙ 3 የገጠር ቀበሌዎች ዳረሰጊያ፣ ሹላ፣ ጉሙ መስመር እና 2 የሆሞሻ የከተማ ቀበሌዎች አልገለዓ እና ቱመት ውስጥ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ሥራ ላይ ለማሰማራት
የቤ/ጉ/ክ/መ/ የሆሞሻ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 13፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ጅማ ዞን ጢሮ አፈታ ወረዳ ዲምቱ ከተማ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
በጅማ ዞን የጢሮ አፈታ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ የሚያከናውነው የተለያዩ መንገድ ጥገና ማሽኖችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡ በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች በሙሉ የወረዳው መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በሚያወጣው የጨረታ መሥፈርት እና ደንብ መሠረት ወጥታችሁ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
የማሽኑ አይነት
አመልካቾች፤
1. ህጋዊ የማሽን ማከራየት ፍቃድ ያላቸው
2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢና ቲን ቁጥር ያላቸው
3. የወቅቱን የመንግሥት ግብር የከፈሉና የንግድ ፍቃዳቸውን ያደሱ
4 ከሥራ እና ከተማ ልማት የተሰጣቸውን የታደሰ የሥራ ፍቃድ ማቅረብ የሚችሉ
5. አዳዲስ ማሽኖች ተመራጭነት አላቸው
6. ተጫራቾች የጨረታ ሠነዱን ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በወረዳው ገቢዎች ባለሥልጣን ቀርበው የማይመለስ ብር 150 (አንድ መቶ ሀምሣ ብር ) በመክፈል የጨረታ ሠነዱን መግዛት ይችላሉ።
7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid bond) የጠቅለላ ዋጋን 2% በክፍያ ማረጋገጫ ወይም በባንክ በተረጋገጠ CPO ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
8 ተጫራቾች የቅድመ ማጣሪያ ቴክኒካል ዶክመንት በጥንቃቄ በመሙላት እና አስፈላጊ ዶክመንቶችን በማያያዝ ኦርጅናል እና ፎቶ ኮፒውን ለየብቻ ሁለቱንም በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ተገቢውን መረጃ በፖስታዎቹ ላይ በጉልህ በመጻፍ ሁለቱንም በሦስተኛ ኤንቨሎፕ ማሸግ እና ቴክኒካል ዶክመንት በማለት መጻፍ ይኖርባቸዋል።
9. የዋጋ ማቅረቢያ (ፋይናንሻል) ዶክመንት ኦርጂናል፣ ፎቶ ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያ ሠነድ CPO ለየብቻ በሰም በማሸግ ተገቢውን መረጃ በፖስታዎቹ ላይ በጉልህ በመጻፍ ሦስቱንም በሌላ ኤንቨሎፕ በማድረግ ተገቢውን መረጃ በፖስታዎች ላይ በመጻፍ ሦስቱንም በሌላ ኤንቨሎፕ በሰም በማሸግ በመጨረሻም ቴክኒካል እና ፋይናሻል አንድ ላይ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ተፈላጊውን መረጃ በጉልህ ግልጽ በሆነ ጽሁፍ በመጻፍ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ16ኛው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 6፡30 ሰዓት ብቻ በወረዳው ገ/ኢ/ት ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው።
10.ጨረታው በ16ኛው የሥራ ቀን ከቀኑ በ6፡30 ተዘግቶ ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ውስጥ በይፋ ይከፈታል።
11. ሥርዝ ድልዝ ያለባቸውንና በግልጽ የማይነበቡ አሻሚ ፊደሎች ያላቸው ሰነዶች ሙሉ ለሙሉ ተቀባይነት የላቸውም።
ማሳሰቢያ-ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጮችን ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ- ጅማ ዞን ጢሮ አፈታ ወረዳ ዲምቱ ከተማ
ለተጨማሪ መረጃ – 047 332 0325 / 0917069793 አሊያም በወረዳው መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ አስፈላጊውን መረጃ ማግኘት ይችላሉ።
በጅማ ዞን የጢሮ አፈታ ወረዳ መንገዶች ባለሥልጣን ጽ/ቤት
You cannot copy content of this page