The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

Ethiopia

ኤክስካቫተር :ዶዘር ማሽን ኪራይ…

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 14፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አብክመ የግዳን ወረዳ
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 002

በአብከመ በሰ/ወሎ ዞን የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በጀት አመት በወረዳው ውስጥ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች በመደበኛ በጀት የካፒታል በጀት የተለያዩ ግንባታዎችና ማቴሪያሎች ማለትም 

  • ሎት1፡- የንጹህ ውሃ ግንባታ፣ 
  • ሎት2፡- የኮንቴነር ግንባታ ፣ 
  • ሎት3፡-የቢሮ ግንባታ፣
  • ሎት4፡- የኤሌከትሮኒከስ እቃዎች፣
  • ሎት5፡- የኮንስትራክሽን ማቴሪያሎች፣
  • ሎት6 : ጣውላ፣
  • ሎት7፡- የተለያዩ አላቂና ቋሚ የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች፣ 
  • ሎት8፡- ቋሚ ዕቃዎች የሚገጣጠም ፈርኒቸር 
  • ሎት9፡-ቋሚ ዕቃዎች የሚሠራ ፈርኒቸር ፣ 
  • ሎት10፡- የተለያዩ የሚታተሙ ህትመቶች፣
  • ሎት11፡- የደንና መኖ ዘር ፣ 
  • ሎት12፣ የኤክስካቫተር ማሽን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት13፡- የዶዘር ማሽን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት 14፡- የግሊደር ማሽን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት15፡- የሮሎ የማሸን ኪራይ ነዳጅን ጨምሮ፣ 
  • ሎት፡16፡- የሲኖ ትራከ ኮንትራት ኪራይ እና 
  • ሎት፡17 የስፖርት አልባሳት እና ማቴሪያል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ማሰራት ይፈልጋል፡፡        ተ.ቁየሚሠሩት የግንባታዓይነትብዛት የሚሠሩባቸው ቀበሌዎችየሚያስፈልገው የሙያ ፈቃድደረጃ በኮንትራክተሩ የሚቀርቡ እቃዎች1የንጹህ ውሃ ምንጭ ግንባታ1103፣03፣03፣03፣011፣011፣011፣015፡07፡022፣022የውሃ ሥራ ተቋራጭ አርቲዥያን እና ከዚያም በላይየእጅ ዋጋ እና አሸዋ አቅርቦት 2ኮንቲነር1301 እ 08የህንፃ ሥራ ተቋራጭደረጃ 10 እና ከዚያም በላይቆርቆሮ፣ ላሜራ፣ሚስማር እና ጣውላ ከዚህ ውጭ የሆኑ በተጫራች ይሸፈናል፡፡3የቢሮ ግንባታ0101የህንፃ ሥራተቋራጭደረጃ 10 እና ከዚያም በላይደረጃ 10 እና ከዚያም በላይ 

ስለሆነም፡

  1. በየዘርፉ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ፈቃድና ምዝገባ ፣ቲን ነምበር ፡፡
  2. ግዥው ከ200 ሺህ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ ቫት ተመዝጋቢ የሆነ መረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  3. የደን ዘሩ የጥራት ማረጋገጫ መረጃ ኳራንታይል ማቅረብ የሚችል፡፡
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከ1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ /ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. የሚገዙ እቃዎችን አይነት እና ዝርዝር ስፔስፍኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ላይ ማግኘት ይችላሉ፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር ከሎት 1 እስከ ሎት 11 ድረስ እና ሎት 17 ብር 50 (ሃምሳ ብር ብቻ) ከሎት 12 እስከ ሎት16 ያሉት 100.00 /አንድ መቶ ብር ብቻ / በመከፈል ግ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢቁ 20 ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ከሎት 1 እስከ ሎት 3 እስከ 21ኛው ቀን ከለት 4 እስከ ሎት 17 እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ መግዛት ይችላሉ፡፡
  7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ቢድ ቦንድ የሚወዳደሩበት እቃ ከሞሉት ጠቅላላ ዋጋ ቫትን ጨምሮ 2% በባንክ በተረጋገጠ ትእዛዝ ሲ.ፒ ኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሌተር ኦፍ ክሬዲት ወይም በጥሬ ገንዘብ በደረሰኝ በመቁረጥ ፖስታው ውስጥ አሽጐ /አያይዞ/ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች ጨረታ የሞላበትን ሰነድ በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ግ/ወ/ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 20 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጨረታው ተጫራቾች/ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከሎት1 እስከ ሎት 3 በ 22 ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡ከሎት 4 እስከ ሎት 17 ያሉ ጨረታዎች በ16ኛ ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  9. የማሽን ኪራይ ጨረታ ሊብሬ ወይም የባለቤትነት ማረጋገጫ መቅረብ አለበት፡፡
  10. አሸናፊ ተጫራች ውጤቱ በማስታወቂያ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ እስከ 5ኛው ቀን ድረስ ያሸነፈበትን ጠቅላላ ዋጋ ቢያንስ 10 ፐርሰንት በማቅረብ እቃዎችን ግ/ወ/ሴክ/መ/ቤቶች ባሉት የፑል ንብረት ክፍሎች ለማስረከብ ውለታ መውሰድ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. የጨረታ መክፈቻ የመጨረሻ ቀን ዝግ ከሆነ ወደ ሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሸጋገራል፡፡
  12. ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ መረጃ ካስፈለገ በጽ/ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0332120008/0332120300 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡ ከጨረታ ሰነዱ ጋር የተጫራቾች መመሪያም ተያይዟል፡፡
  13. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብት አለው

በአብክመ የግዳን ወረዳ ገ/ኢ/ት/ ጽ/ቤት

ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና በሜ.ኩብ፣ ገልባጭ መኪና በሰዓት፣ የውሃ ቦቴ፣ ዋገን ድሪል፣ ሎቤድ እና ሰርቪስ መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 12፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ባህር ዳር
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

የማሽነሪ ኪራይ አገልግሎት ግዥ ግልጽ ጨረታ

የኣማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ የ2013 በጀት ዓመት ዶዘር፣ ኤክስካቫተር፣ ግሬደር፣ ሮለር፣ ሎደር፣ ገልባጭ መኪና በሜ.ኩብ፣ ገልባጭ መኪና በሰዓት፣ የውሃ ቦቴ፣ ዋገን ድሪል፣ ሎቤድ እና ሰርቪስ መኪና በክልሉ ውስጥ ለሚገኙ መንገድ ስራ ፕሮጀክቶች የሚያገለግሉ  የተለያዩ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎችን በጨረታ አወዳድሮ መከራየት  ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መመሪያዎች መሠረት በማድረግ በጨረታው እንዲወዳደሩ ተጋብዘዋል፡፡

  1. በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ የጸና ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፤
  3. የግዥው መጠን ብር 200,000.00 (ሁለት መቶ ሺህ) እና በላይ የተጨማሪ እሴት ታከስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፤(ሰርቪስ መኪና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና ያልሆኑ መወዳደር ይችላሉ።)
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው ::
  5. የሚቀርቡት ተሽከርካሪዎች በሙሉ የፈረስ ጉልበታቸው፣ የስሪት ዘመናቸውና ሌሎች ከጨረታ ሰነዱ የተገለፁት መስፈርቶች ተሟልተው መቅረብ አለባቸው፡፡
  6. የኪሎ ሜትር እና የነዳጅ ቆጣሪው በትክክል የሚሰራ መሆን አለበት፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) የጠቅላላ ዋጋውን 1% ለማሽነሪ ሆኖ ለውሃ ቦቴ፣ ለሎቬድ፣ ለገልባጭ መኪና በሰዓት፣ ለገልባጭ መኪና ሜ.ኩብ እና ለሰርቪስ መኪና ለአንድ ተሽከርካሪ የሚያስይዙት ብር 10,000.00 (አስር ሽህ) በባንክ በተረጋገጠ ፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም ጨረታ ከተከፈተበት ቀን ጀምሮ ለ60(ስልሳ ቀናት የሚቆይ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ብሄራዊ ባንክ እወቅና ከሰጣቸው ባንኮች ብቻ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው::
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር ብቻ/ በመክፈል ከገንዘብ ዥ ቢሮ ቁጥር 02 ይህ ማስታወቂያ ኣየር ላይ ከዋለበት ቀን ከ12/02/2013 ዓ.ም ጀምሮ እስከ 27/02/2013 ዓ.ም መግዛት ይችላሉ፡፡
  9.  ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሂሳቡን ፋይናንሻልንና ቴክኒካሉን በጥንቃቄ በታሸገ አንድ ፖስታ ከግዥ አፉሰሮች ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በስራ ሰዓት ጨረታው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 27/02/2013 ዓ.ም 8.00 ስዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  10. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኮንስትራከሽን ኤጄንሲው የመሰብሰቢያ አዳራሽ በ27/02/2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በ8፡30 ሰዓት ይከፈታል ፡፡ እለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣዩ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል ፡፡
  11. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
  12. የጨረታ ሰነዱን ለኤጀንሲው ድረ-ገጽ WWWarrca.gov.et በመግባት መመልከት ትችላላችሁ፡፡
  13. በጨረታው ለመሳተፍ ያሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ

ከፈለጉ በፋክስ ቁጥር 058-222-1100

በስልክ ቁጥር 058-220-51-55 ወይም 058-222-11-07 በመደወል ማግኘት ይችላሉ::

የአማራ ገጠር መንገዶች ኮንስትራክሽን ኤጀንሲ

ባህር ዳር

ሮሎ፣ ግሬደር፣ዶዘር፣ ሎደር፣ሻውል ትራክ እና ገልባጭ መኪና

Published on:Place of Bid Competitions:በደ/ጎ/ዞን የአዲስ ዘመን ከተማ አስ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለአ/ዘመን ከተማ አስተዳደር 
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ጎ/ዞን የአዲስ ዘመን ከተማ አስ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ለአ/ዘመን ከተማ አስተዳደር አገልግሎት ጽ/ቤት ለ2013 በጀት ዓመት ለመሰረተ ልማት አገልግሎት የሚውሉ

  • ሮሎ፣ ግሬደር፣
  • ዶዘር፣ ሎደር፣
  • ሻውል ትራክ እና ገልባጭ መኪና የማሽን ኪራይ ግዥ ለመንገድ ጥገና በጥቅል ዋጋ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችል መሆኑን ይጋብዛል፡፡
  1. በዘርፉ አግባብ ያለው የንግድ ፈቃድ ያለው/ያላት
  2. የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን ናምበር/ ያላቸው
  4. የግዥ መጠኑ ከ200000.00/ሁለት መቶ ሺህ/ ብር በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት /ቫት/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
  5. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1 እስከ 4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  6. ተጫራቾች በድርጅታቸው ስም የተቀረፀ ማህተም ሊኖር ይገባል፡፡
  7. የሚገዙ የእቃዎች አይነትና ዝርዝር መግለጫ /እስፔስፍኬሽን/ የማይመለስ 100 ብር ብቻ በመክፈል አ/ዘመን/ከ/አስ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 4 ማግኘት ይቻላል፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የአቅርቦት ዘርፍ የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ 17000.00 ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ /ሲፒኦ/በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  9. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ አ/ከ/አስ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ተከታታይ ቀናት ከቀን 9/2/2013 እስከ 29/2/2013 ዓ.ም እስከ 11፡30 ድረስ የጨረታ ሰነድ መውሰድ የሚችሉ ሲሆን እንዲሁም ጨረታው ከቀን 30/2/2013 ዓ.ም ድረስ እስከ 3፡00 ሰዓት ድረስ ፖስታ /የጨረታ ሰነዱን/ ማስገባ የሚችሉ ሲሆን በዚሁ ቀን 30/2/2013 ዓ.ም 3፡30 የጨረታ ሳጥኑ ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይም ባይገኙበት በ4፡00 ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡ የመክፈቻው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በመሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ሙሉ መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 4 በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 058444 03 43/985 በመደወል ማግኘት ይቻላል፡፡
  12. ከቅሬታ ማቅረቢያ ቀናት በኋላ በ5 ተከታታይ የስራ ቀን ከ2፡30 እስከ 11፡30 አሸናፊው ውል በፍትህ የሚወስድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  13. መስሪያ ቤቱ ጨረታውን በሎትም ሆነ በተናጥል የማየት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ቢሆንም እያንዳንዱ የእቃ ዝርዝር መሞላት አለበት፡፡
  14. የማሽን ነዳጅ፣ ዘይት እና የሎቪድ መጫኛ እንዲሁም ልዮ ልዮ ወጭዎችን በተጫራቹ /በባለሀብቱ/ የሚሸፈን ይሆናል/ተቋሙ የማይሸፈን/መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  15. የሚጫረቱበትን የማሽን ሊብሬና ቦሎ ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • ማሳሰቢያ፡- ጽ/ቤቱ 20 በመቶ ከፍ 20 በመቶ ዝቅ አድርጎ የመግዛት መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  • አሸናፊው ያሸነፋቸውን ማሽኖች በራሱ /በተጫራቹ/ ትራንስፖርት ወጭ እስከሚፈለገው ቦታ ድረስ የሚያቀርብ መሆን አለበት፡፡

የአዲስ ዘመን ከተማ አስ/ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

ሞተር ግሬደር : ዶዘር :ሮለር : ሎደር : ቼን ኤክስካቫተር : የውሃ ቦቴ : ገልባጭ

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 10፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ጋምቤላ 
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

ለመንገድ ግንባታ የሚውሉ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ኪራይ

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 001/2013

የጋምቤላ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣን የተለያዩ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማከናወን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎች፣ ገልባጭ መኪናዎችና ቀላል ተሽከርካሪዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁየተሽከርካሪው /የማሽነሪው አይነትብዛት
1ሞተር ግሬደር 180 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ ጉልበት ያለው3
2ዶዘር 300 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ ጉልበት ያለው2
3ሮለር 14 ቶን ክብደት እና ከዚያ በላይ ክብደት ያለው3
4ሎደር 3 ሜትር ኪዩብ የሚጭን እና ከዚያ በላይ የሚጭን2
5ቼን ኤክስካቫተር 200 የፈረስ ጉልበት እና ከዚያ በላይ1
6የውሃ ቦቴ 13,000 ሊትር እና ከዚያ በላይ መጫን የሚችል3
7ገልባጭ መኪና 14 ሜትር ኪዩብ የሚጭን እና ከዚያ በላይ የሚጭን15
8ሰርቪስ መኪና ሎንግ ቤዝ ሾፌሩን ጨምሮ 10 ሰው መጫን የሚችል4
9ሰርቪስ መኪና ፒክ አፕ ደብል ገቢና ሾፌሩን ጨምሮ 5 ሰው መጫን የሚችል2
10ሰርቪስ መኪና ሲንግል ካፕ ገቢና ሾፌሩን ጨምሮ 2 ሰው መጫን የሚችል3

በዝርዝር ከላይ የተመለከቱትን ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ሙሉ በሙሉ ለማከራየት የምትፈልጉ ተጫራቾች በጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን የግዥና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 በመገኘት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የሥራ ቀናት የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብርብቻ በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ዘውትር በስራ ሰዓት በመግዛት ረቡዕ 2/3/2013 ዓ.ም ለጨረታው በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ በዚሁ ቀንም ጨረታው ሁሉም ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለሥልጣን የግዢና ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 6 ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተከፍቶ 430 ሰዓት ድረስ የጨረታውን ሰነድ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ካስገቡ በኋላ በዕለቱ ጨረታው ይከፈታል፡፡

  1. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የዘመኑ ግብር የከፈሉበት፣ ከሚፈለገው አገልግሎት ጋር ተዛማች የታደሰ የንግድ ስራ ፈቃድ ወይም የአገልግሎት ሥራ ፈቃድ፣ የአገር ውስጥ ገቢ የድጋፍ ደብዳቤ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት እና የዕቃ አቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሰረት ብቻ ሲሆን ጨረታው ለማንኛውም ብሔራዊ አቅራቢ ድርጅት ክፍት ነው፡፡ የጨረታ ሰነዱ የተዘጋጀው በአማርኛ ቋንቋ ነው፡፡
  3. ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዓይነት የኮንስትራክሽን ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች ጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000 (አስር ሺህ ብርየጨረታ ማስከበሪ በባንክ በተረጋገጠ CPO ለብቻው በማሸግ ወይም በጥሬ ገንዘብ ገቢ የተደረገበት ሞዴል / አብሮ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከዚህ ውጪ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡፡
  4. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ ረቡዕ 2/3/2013 . ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥን የሚያስገቡበት የመጨረሻ ዕለት ሲሆን በዕለቱ ከጠዋቱ 400 ሰዓት ላይ ይከፈት እና 430 ሰዓት ይዘጋል፡፡ የጨረታው የመክፈቻው ቀን በሰንበት ወይም በበዓላት ቀን ላይ ከዋለ በማግስቱ በስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ጨረታው ይከፈታል፡፡
  5. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያው መሠረት ሙሉ የጨረታ ሰነዳቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብ ማንኛውም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  6. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  7.  ለበለጠ መረጃ የሚከተለውን አድራሻ መጠቀም ይችላሉ፡፡

የጋምቤላ ገጠር መንገዶች ባለስልጣን

የስልክ ቁጥር 047-551-0835/047-551-1175/047-551-2376

ጋምቤላ

የጋምቤላ ክልል ገጠር መንገዶች ባለስልጣን

Excavater (chain),Grader 140H),Dum Truck(16m3) ብዛት 5(five),Roller(8 ton) and Shower truck

Publish Date:Addis Zemen ( ጥቅምት 2፣ 2013 )
Submission Date:13/2/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 7፡30 ሰዓት
Competition place:በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን ሜታ ወልቂጤ

የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን የሜታ ወልቂጤ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ሜታ ወልቂጤ ወረዳ ለመንገዶች ባለሥልጣን ለመንገድ ሥራ አገልግሎት የሚውል

  1. Excavater (chain)
  2. Grader 140H)
  3. Dum Truck(16m3) ብዛት 5(five)
  4. Roller(8 ton) 
  5. Shower truck በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት፡

  1. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት የአገልግሎት አይነት ህጋዊ የታደሰ ንግድ ሥራ ፈቃድ በስማቸው ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፤ መለያ ቁጥር(Tin No) ፤ VAT ያላቸው የአቅራብነት ምስክር ወረቀት ያላቸው ናማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበርያ ብር ከጠቅላላ ዋጋ 1% በCPO የጨረታ ዋስትና ከጨረታው ሰነድ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3.  አሸናፊ ተጫራቾች ውል ሲፈርሙ የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና ካሸነፈባቸው ጠቅላላ ዋጋ 10% ብር በCPOማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ሰነዱን ከወረዳው ገቢዎች ባለሥልጣን ቢሮ ቁጥር መግዛት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ቴክኒካል እና ፋይናንሻያል ሰነዶች ኦርጅናል እና ኮፒውን በመለየት በተለያዩ ፖስታዎች በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት 2/2/2013 ዓ.ም ቀን ጀምሮ እስከ 13/2/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 7፡30 ሰዓት ሜታ ወልቅጤ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 በጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  6. ጨረታው በዚሁ ቀን ከቀኑ 800 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የጨረታው ሳጥን ይከፈታል፡፡
  7. ተጫራቾች ያሸነፉትን የማሽነሪዎች መጓጓዣ በራሳቸው ወጪ የሚሸፈን ጀሆናል፡፡
  8. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ሳሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ሜታ ወልቂጤ

ስልክ ቁጥር፡-0919790098/0913472622

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕራብ ሸዋ ዞን

የሜታ ወልቂጤ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት

ዶዘር፤አክስካቫተር፤ሎደር፤ግሬደር፤ኮምፓክተር

Published on: Be’kur ( መስከረም 18፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ባህር ዳር

Remaining Time for Bid Submission

የኮንስትራክሽን መሳሪያዎች፤ተሽከርካሪዎችና ማሽነሪዎች ግልጽጨረታ ማስታወቂያ

ጢስ እሳት ውኃ ሥራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር ለ2013 ዓ.ም በጀት ዓመት ለሚከናውናቸው ለመስኖ፤ መጠጥውኃ ግንባታ ፕሮጀክቶች እና ለውኃ ጉድጓድ ቁፋሮ ስራዎች የሚያስፈልጉትን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትንማሽነሪዎች፤ የኮንስትራክሽን መሣሪያዎች እና ተሽከርካሪ›ዎችን በመከራየት ማሰራት ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች በ2012 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣የተጨማሪ እሴት ታክስናየግብር ከፋዮች የምዝገባ ሰርተፊኬትና የሚያከራዪት ማሽነሪ ወይም ተሽከርካሪዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ኮፒውንበማያያዝ እና ለማመሳከሪያነት ኦሪጅናል ሊብሬ በመያዝ ባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 11 (ቴዲ አሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊትለፊት) በሚገኘው የኩባንያው ቢሮ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመግዛት መሳተፍ ይችላሉ፡

  1.  የሚያስፈልጉ የተሽከርካሪዎችና የማሽነሪዎች ብዛት እንደ ፕሮጀክቶች ቁጥርና አስፈላጊነት አንጻር እየታየ የሚወሰን ይሆናል፡፡
  2. ተሸከርካሪዎችና ማሽነሪዎች የሚሰማሩት ቦታ እና በጨረታ ሰነዱ መሰረት በተገለፀው አግባብ ለግንባታ ፕሮጀክቶች፤ለጉድጓድ ቁፋሮ ስራዎች ለሱፐርቪዥና ለሰርቪስ አገልግሎት ነው፡፡
  3. የጨረታው አሸናፊ የሚወስነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱት መስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትንሳይመለከት ለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡
  4. አከራዎች የጨረታ ሰነዳቸውን ለዚህ ተግባር በተዘጋጀ ሳጥንቢሮ ቁጥር 09 ገቢ የሚያደርጉበት የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 02ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ቀኑ 8፡00 ሰዓት ብቻ ነው፡፡
  5.  የጨረታ መክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ቀን በተመሳሳይ ሰአት ተዘግቶ በተመሳሳይ ሰአት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ለሚወዳደሩበት ተሸከርካሪ/ማሽነሪ/ የጨረታ ማስከበሪያ ለአንድ ማሽን(ዶዘር፤አክስካቫተር፤ሎደር፤ግሬደር፤ኮምፓክተር) ብር 20,000.00 (ሀያ ሺህ ብር)፤ለቀላል ተሸከርካሪዎች (ሚኒጋቢና፤ዳብልጋቢና፤ ነጠላ ጋቢና ፤ስቴሽን ፤ የጭነት አይሱዙ፤ሚኒ ፤አውቶ ሞቢል) ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ለከባድ ተሸከርካሪዎች(ለገልባጭ፤ለክሬን፤ለሻወር ትራክ ፤ሃቤድ እና ሎውቤድን ጨምሮ) ብር 15,000 /አስራ አምስት ሺህ ብር / እና ለመበየጃ ማሽንብር 5,000.00/አምስት ሽህ/ ብር CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ በማሠራት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሣጥን ውስጥ ማስገባትየምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታ ማስከበሪያ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ ብር) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቀበሌ (ቴዲአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት) በሚገኘው የኩባንያው ቢሮ ቁጥር 02 በመቅረብ በመግዛት መውሰድ ይችላሉ፡
  8. ጨረታው ጥቅምት 02 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በዚሁ ቀን ከቀኑ 8፡30 በኩባንያው ቢሮ ቁጥር 09 ይከፈታል፡፡
  9.  ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታቸውን ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭየሚቀርብ ማንኛውም ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  10. ተወዳዳሪ ተጫራቾች ምን አይነት መሣሪያና ተሸከርካሪ እንደሚያከራዩና ብዛቱን ጭምር በግልጽ በፎርሙ ላይ መግለጽአለባቸው፡፡
  11. . ተወዳዳሪዎች የሚያከራዩበትን ዋጋ መሙላት የሚችሉት በዚሁ በኩባንያው በተዘጋጀው ፎርም ላይ ብቻ ይሆናል፡፡
  12. ተወዳዳሪዎች ሰነድ የገዙበትን ደረሰኝ ኮፒ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማያያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. ተጫራቾች ለጨረታ የሚያቀርቧቸው ማሽነሪዎችና ተሸከርካሪዎች የሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ክፍል ሦስት ላይበተገለፀው መሠረት መሆን አለበት በተጨማሪ ለየትኛው ሎት እንደሚወዳደሩ በግልጽ መቀመጥ አለበት፡፡
  14. የሥራ ስምሪትን በተመለከተ፣ ተጫራቾቹ አሸናፊ የሆኑባቸውን መሣሪያዎች ከተገለፁላቸው በኋላ ለፕሮጀክቶች የማቅረቢያጊዜ ሲደርስ /05/ በአምስት ቀናት ውስጥ አሸናፊ የሆኑበትን መሣሪያዎች ወይም ተሽከርካሪዎች ውል እንዲፈርሙ ይደረጋል፡፡
  15. ተወዳዳሪው ድርጅቱ በጨረታ በተወዳደረበት ተሸከርካሪ እና ማሽነሪ ቁጥር ልክ መሣሪያዎችን ማቅረብ ይችላል፡፡
  16. ተወዳዳሪው ለሚያቀርባቸው ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ኮፒ ማያያዝ እና ጨረታውበሚከፈትበት ጊዜ ለማመሳከሪያነትም ኦሪጅናል ሊብሬ ይዞ መቅረብ ይገባዋል፡፡
  17. አንድ ተወዳዳሪ ከራሱ መሣሪያና ተሽከርካሪ ውጪ የሚያቀርብ ከሆነ ሕጋዊ ውክልና እና የባለቤትነት ማስረጃ ሊብሬ ኮፒማያያዝ አለበት፡፡ ጨረታው በሚከፈትበት ጊዜ ለማመሳከሪያነትም ኦሪጅናል ሊብሬ ይዞ መቅረብ ይገባል፡፡
  18. ተወዳዳሪዎች በተቀመጠው ፎርም ላይ አስፈላጊውን መረጃ በመሙላት እና አባሪዎች ላይ በሙሉ ፈርመውበት የድርጅታቸውንማህተም ሊያደርጉ ይገባል፡፡
  19. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት ማሽነሪ/ተሸከርካሪ በፖሰታው ላይ ለምን አይነት ማሽነሪ/ተሸከርካሪ ብዛቱንም ጭምር ከላይበፖስታው ላይ በግልጽ ማሰቀመጥ እና ማህተም ማድረግ አለባቸው፡፡
  20. አመልካቾች የሚቀርቧቸውን የማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎች በሰንጠረዦቹ ላይ የተጠቀሱትን የመሥራት ወይም የመጫን አቅምያላቸው ሊሆን ይገባል፣ እንዲሁም ለመሣሪያዎቹና ለተሽከርካሪዎቹ የሚመድቧቸው ኦፕሬተሮች /ሾፌሮች/ ብቃት ያላቸውእና ስነ-ምግባር ያላቸው ሊሆኑይገባል፡፡
  21. አሸናፊ የሆኑ ተጫራቾች የሚጠሩት በአሸነፉበት ቅደም ተከተል ይሆናል፡፡
  22. . ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  23. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-320-25-48 ፋክስ ቁጥር 058-220-48-30 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የጢስ እሳት ውሃ ስራዎች ኃ/የተ/የግ/ማህበር

የሞተር ግሬደር ኪራይ ጨረታ

Published on: Addis Zemen ( መስከረም 3፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

የሞተር ግሬደር ኪራይ ጨረታ

ኮርፖሬሽናችን ከስኳር ኮርፖሬሽን ጋር ለሚያከናውነው የመሬት ምንጣሮ ድልዳሎ (Precise Land leveling) ሥራ አገልግሎት የሚውል 160 እና ከዚያ በላይ የፈረስ ጉልበት ያላቸውን ግሬደሮች በዘርፉ አግባብነት ያለውና በ2011 ዓመት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውን በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ ከሚችሉ እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ አቅራቢዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል።

በዚሁ መሰረት በጨረታው ለመሳተፍ ፈቃደኛ የሆኑ ተጫራቾች :

  1. ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 100 (አንድ መቶ ብርበመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኮርፖሬሽኑ የግብርና ሜካናይዜሽንና ኢንጅነሪንግ ዘርፍ ገንዘብ ያዥ ቢሮ በመምጣት መግዛት ይችላል ::
  2. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ለመጀመሪያ ጊዜ በአዲስ ዘመን ከወጣበት ቀን ጀምሮ በሚኖረው 15ተኛ ቀን ላይ ከቀኑ 745 ሰዓት ላይ ተዘግቶ በዕለቱ 800 ሰዓት ላይ የሚከፈት ይሆናል።
  3. ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በሚኖረው የዋጋ ማቅረቢያ ቅጽ መሰረት የሚያቀርቧቸውን የመሳሪያ ዓይነቶች ዝርዝር በሠዓት የኪራይ ተመን ዋጋ በመሙላት እንዲሁም አግባብነት ያላቸውን ማስረጃዎችና ሰነዶችን ኮፒ በአንድ ላይ በማያያዝዝና በሰም በታሸገ ፖስታ ውስጥ በማሸግ ለዚሁ ተግባር በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል ።
  4.  ጨረታው በተራ 2 ላይ በተቀመጠው ዕለት ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግብርና ሜካናይዜሽንና ኢንጂነሪንግ ዘርፍ ቢሮ በግልፅ የሚከፈት ሲሆን ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ የመከፈቻ ስነ ስርዓቱ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከናወን ይሆናል።
  5. ማንኛውም ተጫራች የሚያቀርበው የጨረታ ሰነድ ጋር የሚያቀርበውን የጠቅላላ ዋጋውን 2% የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO ማስያዝ ይኖርበታል .
  6.  ኮርፖሬሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7.  ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቀጥር 011 442 23 60 ወይም 011 442 54 83 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ.

የኢትዮጵያ የግብርና ስራዎች ኮርፖሬሽን የግብርና ሜካናይዜሽንና

ኢንጂነሪንግ ዘርፍ ከኢኳቶሪያል ቢዝነስ ግሩፕ በስተጀርባ

በኢትየጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን

የግብርና ሜካናይዜሽንና ኢንጂነሪንግ ዘርፍ

You cannot copy content of this page