The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 8፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የየም ልዩ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የየም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል ግንባታና ምንጭ ግንባታ ከነማስፋፊያ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት/ ለማስጠገን ይፈልጋል፡፡

የጨረታው መለያ ቁጥር 00/2013

ተቁየፕሮጀክቱ ዓይነትየቦታው ስምየጨረታ

ማስከበሪያ /
Cpo/ 


ደረጃ
1

አዝጊ ዘምዳ ዝምዳ ጎሎናዝንጎሎ መንደር ውሃ ማስፋፊያ ግንባታ
ጎሎና ዝንጎሎመንደር 2000 ብርከ8ና ከዚያ በታች
2ሳጃ ላፍቴን ያንኮስ ደሪ ቴጉ መንደር ውሃ ማስፋፊያ ግንባታ ያንኮስ2000ከ8ና ከዚያ በታች
3ሣዕማፎ ቀበሌ መጋል ሀ ምንጭ ጥገናሣዕማፎ2000ከ8ና ከዚያ በታች
4ወይራ ቀበሌ ሾኮፋ ምንጭ ግንባታወይራ ቀበሌ2000ከ8ና ከዚያ በታች
5ታ/ ከሽሊ ቀበሌ ቦኖስር ምንጭ ግንባታቦኖስር2000ከ8ና ከዚያ በታች
6ሚኒ ሙዝየም ግንባታሳጃ20009ና 10
7መኖ ማከማቻ መጋዘንሳጃ25009ና 10
  1.  ተጫራቶች በዘርፉ የታደሰ የሥራ ፈቃድና የዘመኑን የሥራ ግብር አጠናቀው የከፈሉበት ማስረጃ፣ የንግድ መለያ ቁጥር Tin number/ ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ /ሲፒኦ/ ብቻ ከጨረታው ሰነድ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ሲሆን ሠነድ ሽያጩ ዘወትር በስራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
  4. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው ፋይናሽያልና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ ,በማዘጋጀት የም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል።
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ21ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4:30 ሰዓት በፋ/ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡
  6.  ጽ/ቤቱ የተሻለ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  7. አሸናፊው ከተረጋገጠ በኋላ ወዲያውኑ ሌሎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ /ሲፒኦ/ ይመለሳል።
  8. ተጫራቾች የሞሉት ዋጋ ከቫት ውጭና ከቫት ጋር መሆኑን ለይቶ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
  10. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብና ዋጋ ላይ ስምና ፊርማቸውን ቀንና የድርጅቱ ማህተም ማሳረፍ ይኖርባቸዋል፡፡
  11. አሽናፊው ተጫራች ሙሉ በሙሉ በውሉ መሠረት ማጠናቀቃቸው ከተረጋገጠ በኋላ ሙሉ ክፍያ ይከፈላቸዋል፡፡
  12. ለተደራጁ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት ተሻሽሎ በወጣው ደንብ ቁጥር 172/2011 መሠረት ይፈፀማል፡፡
  13. የጨረታ መከፈቻው በበዓላትና በእረፍት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን ላይ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
  14. የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን የመከፈት ሂደት አያስተጓጉለውም፡፡
  15. በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
  16. ተጫራቾች የሥራ ፈቃዳቸው ያልተሟላ መረጃና የዋጋ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ እንዲኖረው አይፈቀድም፡፡
  17. የየም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ሣጃ ከተማ ከአ/አ 240 ኪሜ ወደ ጅማ በሚወስደው መንገድ ላይ ይገኛል፡፡
  18. ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0474518006 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።

በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የየም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page