| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 8፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የየም ልዩ ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
በድጋሚ የወጣ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የየም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት የ2013 በጀት ዓመት ለሴ/ር መ/ቤቶች አገልግሎት የሚውል ኤሌክትሮኒክስ ፣ የፅዳት ዕቃ ፣ ተሽከርካሪ ጥገና ፣ ደንብ ልብስና ለህ/ሰቡ አ/ት የሚውል ግንባታ በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት/ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
የጨረታው መለያ ቁጥር 002/2013
| ተ.ቁ | የፕሮጀክቱ /የዕቃ ዓይነት/ስም | የጨረታ ማስከበሪያ (Cpo/ | ደረጃ |
| 1 | የፅዳት ዕቃ | 3000 | |
| 2 | የተሽከርካሪ ጥገና | 5000 | |
| 3 | ኤሌክትሮኒክስ ዕቃ | 5000 | |
| 4 | የሠራተኞች ደንብ ልብስ | 5000 | ደንብ ልብስ ናሙና መቅረብ አለበት፡፡ |
| 5 | የሚሊሺያ ደንብ ልብስ | 3000 | ደንብ ልብስ ናሙና መቅረብ አለበት፡፡ |
| 6 | ሰሞናማ ጤና ጣቢያ ቀሪ ስራዎች ግንባታ | 5000 | 9ና ከዚያ በላይ |
- ተጫራቾች በዘርፉ የታደሰ የሥራ ፈቃድና የዘመኑን የሥራ ግብር አጠናቀው የከፈሉበት ማስረጃ፣ የአቅራቢነት የምዝገባ ምስክር ወረቀት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ፣ የንግድ መለያ ቁጥር Tin number/ ጨምሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቶች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ተከታታይ ለ15 ቀናት ሲሆን ሠነድ ሽያጩ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ለእያንዳንዱ 100.00 ብር /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸው ፋይናሽያልና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ፖስታ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት በመጨረሻው ቀን እስከ 4 ሰዓት ድረስ የም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ መጨመር ይኖርባቸዋል
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ15ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በዕለቱ 4፡30 ሰዓት በፋ/ጽ/ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡
- ጽ/ቤቱ የተሻለ ሁኔታ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- አሸናፊው ከተረጋገጠ በኋላ ወዲያውኑ ሌሎች ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ/ ሲፒኦ/ ይመለሳል።
- ተጫራቾች ለእያንዳንዱ ዕቃዎች ከቫት ውጭና ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ለይቶ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም፡፡
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳብና ዋጋ ላይ ስምና ፊርማቸውን፣ቀንና የድርጅቱ ማህተም ማሳረፍ ይኖርባቸዋል፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ሙሉ በሙሉ በውሉ መሠረት ማጠናቀቃቸው ከተረጋገጠ በኋላ ሙሉ ክፍያ ይከፈላቸዋል፡፡
- የጨረታ መከፈቻው በበዓላትና በእረፍት ቀን ላይ ከዋለ በሚቀጥለው ቀን ላይ ጨረታው የሚከፈት ይሆናል፡፡
- የተጫራቶች ያለመገኘት የጨረታውን የመከፈት ሂደት አያስተጓጉለውም፡፡
- በተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይቻልም፡፡
- ተጫራቾች የሥራ ፈቃዳቸው ያልተሟላ መረጃና የዋጋ ሰነድ ላይ ስርዝ ድልዝ እንዲኖረው አይፈቀድም፡፡
- ለተደራጁ አነስተኛና ጥቃቅን ማህበራት ተሻሽሎ በወጣው ደንብ ቁጥር 172/2011 በደንቡ መሠረት ቅድሚያይሰጣቸዋል፡፡ አሸናፊ የሆነው ተጫራች ተቋሙ ቅድመ ክፍያ ለመክፈል አይገደድም።
- የየም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት ሣጃ ከተማ ሲሆን ከአ/አ 240 ኪ.ሜ ወደ ጅማ በሚወስደው መንገድ ላይ እንገኛለን፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0474518006 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል። ደንብ ልብስ ናሙና መቅረብ አለበት፡፡
በደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መ/ የየም ልዩ ወረዳ ፋ/ጽ/ቤት