The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የተለያዩ የመንገድ ስራ ማሽኖች ኪራይ

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 8፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ኢሉባቦር
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ለ3ኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ

ማስታወቂያ

የኢሉባቦር ዞን የበቶ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት በ2013 ዓ.ም በጀት ዘመን በስሩ ላሉት የመንገዶች ስራ ባለሥልጣን መስሪያ ቤት እና መንግስታዊ ያልሆኑት ድርጅቶች አገልግሎት የሚውሉ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የመንገድ ስራ ማሽኖች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል

ተ.ቁዝርዝር የጨረታ ሰነድዝርዝር የጨረታው ሁኔታ
1የተለያዩ የመንገድ ስራ ማሽኖችኪራይ

በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. በስራ ዘርፉ ላይ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለው
  2. የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  3. ተወዳዳሪዎች ለመልካም ስራ አፈፃፀም ላላቸው ግብረ መልስ /Feed back/ የሚገልፅ ደብዳቤ /ክሊራንስ/ ከዚህ በፊት ከሰሩበት ቦታ ማቅረብ መቻል አለባቸው፡፡
  4.  ወረዳው ወይም ድርጅቱ ከዚህ በፊት የፍርድ ቤትም ሆነ በሌላ ሁኔታ ክርክርም፤ ለስራ አለማሳካትና አፈፃፀም ጋር ተያይዞ ካለው ተዳዳሪዎችን አያወዳድርም እንዲሁም አያሰራም፡፡
  5.  ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ ተመዝግበው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
  6. የጨረታ ማስከበሪያ፤ 20,000(ሀያ ሺህ) በተመሰከረ CPO/በካሽ ብር ማስያዝ /ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ከሚከፈለው ጠቅላላ ገቢ 2% (TOT )መከፈል የሚችል
  8. ተጫራቾች ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት የጨረታውን ሰነድ ከበቾ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በማይመለስ 50 ብር በመግዛት ሞልተው አሽገው በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል። የጨረታ ሣጥኑ ከላይ በተጠቀሰው በ10ኛ ቀን ከሰዓት በኋላ በ10፡00 ሰዓት ይዘጋል፡፡
  9. ጨረታው የሚከፈተው ከወጣበት በ 11ኛው ቀን ከሰአት በኋላ 8፡00 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ውክልና ባለው በተገኙበት ይሆናል የጨረታውን መከፈቻ ቀን እና ሰዓት የሚስተላልፉ ሁኔታዎች ካሉ ባስመዘገቡት ስልክ ቁጥር መረጃ የሚሰጥ ይሆናል
  10. አሸናፊው የሚያቀርበውን ዕቃ ጥራቱን እና ሞዴል ስሪቱን እንዲሁም በሌሎች ጉዳዮች በተመለከተ መስሪያ ቤቱ ውክልና የሰጠው ባለሙያ አስመስክሮ ትዕዛዝ ከተሰጠበት ቀን ጀምሮ በ 10 ቀን ውስጥ ማስረከብ የሚችል፡፡
  11. በጨረታው ላይ የሚያቀርበው የብርና ሣንቲም ጹሑፍ ስርዝ ድልዝ ካለው ተቀባይነት የለውም፡፡
  12. መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ ጨረታውን የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነው፡፡
  13. ለበለጠ መረጃ፡- ስልክ ቁጥር 0910043852፣ 0932461998፤0923346822 ፤0917831415

በኢሉባቦር ዞን የበቾ ወረዳ ገንዘብና

ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page