| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 8፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)
የጨረታ ማስታወቂያ
የማሽኖች ኪራይ ፕሮፎርማ ጥያቄ
ድርጅታችን ሱር ኮንስትራከሽን ኃላ/የተ/የግ/ማህበር በተለያዩ ፕሮጀክቶች ላሉት ስራዎች የተለያዩ ማሽኖች ለመከራየት ይፈልጋል።
ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሸነሪዎች ወይም መኪኖች
ተ/ቁ የማሽኖች ዓይነቶች፡-
| ተ.ቁ | የማሽኖች ዓይነት |
| 1 | ቡል ዶዘር |
| 2 | አስፋልት ፔቨር |
| 3 | ኒዮማቲክ ሮለር |
| 4 | ቼይን ኤክስካቫተር (አካፋ) |
| 5 | ቼይን ኤክስካቫተር (ጃክ ሃመር) |
| 6 | ዊል ኤከስካቫተር |
| 7 | ሞተር ጌሬደር 185 HP |
| 8 | ዊል ሎደር |
| 9 | ባኮ ሎደር |
| 10 | ሃይድሮሊክ ድሪል ማሽን |
| 11 | ዋገን ድሪል ማሽን |
| 12 | ሩሮ (Sheep foot) ) |
| 13 | ፉል (Single Drum) |
| 14 | ግልባጭ መኪና (Durop Truck) የድንጋይና የአፈር የሚጭኑ |
| 15 | ትራከ ሚከሰር 6 ሜትር ኩብ ከዛ በላይ |
| 16 | የውሃ ቦቴ |
| 17 | ትንሽ መኪና(የሰርቪስ መኪኖች) |
| 18 | ሚኒባስ |
| 19 | መካከለኛ ባስ |
| 20 | ነዳጅ መኪና |
| 21 | Curving Machine |
| 22 | ሞባይል ከሬን |
| 23 | Half crane cargo body length>/6meter with >/2.5 meter |
| 24 | Asphalt Air composer |
በመሆኑም ይህን ማቅረብ የምትችሉ
- ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር አጠናቀው የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራች የጨረታ ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በስራ ቀናት የማይመለስ 100 (አንድ መቶ) ብር በመክፈል እስከ ህዳር 08/2013 ዓ/ም እስከ 4፡00 ሰዓት ድረስ መቐሌ የሚገኘው የሱር ኮንስትራክሸን ዋና ቢሮ እንዲሁም አዲስ አበባ 12ኛ ፎቅ የሚገኘው ቢሮችን ቢሮ ቁጥር 1202 ሰማቅረብ መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ዋናው እና ቅጂውን ቴክኒካልና (ሊብሬ) ፋይናንሺያል ፕሮፖዛል ፍቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቶች ዋጋቸውን ሞልተው መቐለ የሚገኘው ቢሮአችን ህዳር 08 ቀን 2013 ዓ/ም እስከ 4፡00 ሰዓት በአካል ይዘው መቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚዘጋበት ህዳር 08/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይሆናል፡፡
- ጨረታው ተጫራቶች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 08/2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 4፡00 መቀሌ የሚገኘው ዋና ቢሮችን ላይ ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ማሸን ቴክኒካል አቅሙ በባለሙያ ተፈትሾ የሚወሰን ይሆናል፡፡
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- አድራሻ፡-1 መቀሌ ላይ የሚገኘው ዋና ቢሮ ስልክ ቁጥር 03 44 40 58-01
- 2 ከደምበል ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ ሜጋ ህንፃ አጠገብ ስልክ ቁጥር 011 5 58 43 78
ሱር ኮንስትራክሽን
ኃላ/የተ/የግ/ማህበር