The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ሻወር ትራክ

Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 8፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ደቡብ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት 
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

የጨረታ ማስታወቂያ

በደቡብ መንገዶች ባለስልጣን የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት በዲስትሪክቱናበስሩ ላሉፕሮጀክት ለሠራተኞች የሚሆን የደንብ ልብስ እንዲሁም ለሠርቪስ አና ሌሎች አገልግሎት የሚውሉ ማለትም፡

  1. አይሱዙ- ሚኒባስ ደብል ካፕ አና ሻወር ትራክ
  2. ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ የሚያስችለውን የዘመኑን ግብርየተከፈለበትን ከሚፈለገው አገልግሎት የተዛመደ የንግድ ስራ ወይምየአገልግሎት ስራ ፍቃድ ፣ በትራንስፖርት ማህበራት የተደራጀ እናበአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ ተመዝጋቢ ስለመሆናቸው ማስረጃማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ተጫራቶች ዋጋቸውን ስታሸገ ኤንቨሎፕ የፋይናሽያል ፕሮፖዛልፖስታ ላይ በማድረግ አንድ ዋና እና 1 ኮፒ “ኦርጅናል” እና “ኮፒ’በማስት አና ማስከበሪያውንም በተለየ ፖስታ ለብቻው ማቅረብይኖርባቸዋል፡፡
  4. ተጫራቾች ሰነዱን የማይመለስ ብር 100 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈልከዲስትሪክቱ ቢሮ ቁጥር 4 መውሰድ ይችላሉ፡
  5.  የጨረታው አሸናፊ የሚወሰነው በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተመለከቱትመስፈርቶች መሠረት ሲሆን ጨረታው ዜግነትን ሳይመለከትለማንኛውም አቅራቢ ክፍት ነው፡፡
  6. አቅራቢዎች በተዘጋጀ ሳጥን ገቢ የሚያደርጉት ይህ ማስታወቂያበአዲስ ዘመን ጋዘጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15ኛው ቀን ከቀኑ 6፡00 ድረስ ይሆናል፡፡ ጨረታው በዚያኑ ቀን ከቀኑ 8፡30 ተጫራቶችወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል፡፡ እለቱ የስራ ቀንካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡
  7. ተጫራቾች የጠቅላላ ዋጋ አንድ ፐርሰንት የጨረታ ማስከበሪያበባንክ በተረጋገጠ ቼክ (በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክዋስትና ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር በማያያዝ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ከዚህ ውጭ በኢንሹራንስ ወይም በሌላ መልክ የሚቀርብ የጨረታማስከበሪያ ተቀባይነት የለውም፡
  8. ተጫራቾች በጨረታው ደንብና መመሪያ መሠረት ጨረታውንማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው ደንብና መመሪያ ውጭ የሚቀርብማንኛውንም ጨረታ ተቀባይነት ያለውም፡፡
  9. ዲስትሪክቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊልየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  10. ለበለጠመረጃ ተጫራቾች የሚከተለውን አድራጃ መጠቀምይችላሉ።

ስልክ ቁጥር፡- 0916692830/0913838602/0467710449/

በደቡብ ብ/ብ/ህ/ክ/መንግስትመንገዶች ባስስልጣን

የወራቤ ዲስትሪክት ጽ/ቤት

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page