| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 8፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ባሴ ዞን /ጎባ ከተማ/ምስራቅ ጎባ ቀበሌ |
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)
ለሶስተኛ ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
ተስፋ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር በጎባ ከተማ ጨፌ ሆራ(በተለምዶ03 ቀበሌ) በሚገኘው 640 ካሜ ቦታ ላይ G+3 ህንፃ በእጅዋጋ (Labor cost) አጫርቶ ማስገንባት ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም የጠቅላለተቋራጭ ደረጃ ፭ (GC-5) እና የህንፃ ተቋራጭ ደረጃ – ፬ (BC-4 ) ፍቃድያላችሁ ተቋራጮች እንዲሁም ከታች የተዘረዘሩትን ቅድመ መስፈርቶችየምታሟሉ መጫረት የምትችሉ ሲሆን የግንባታ ግበዓትን (Construction Material) ሙሉ በሙሉ ማህበሩ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡
- የቫት ምዝገባ ሰርቲፍኬት (VAT Registration Certificate
- ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin Number)
- የሚያገለግል ንግድ ፍቃድ (Valid Trade License) )
- የሚያገለግል የግንባታ ፍቃድ (Valid construction License). ).
- የግብር ክሊራንስ (Tax clearance) )
- የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) በመክፈልበምስራቅ ጎባ ቀበሌ ከጎባ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ ወደ መብራት ሀይልበሚወስደው መንገድ ከ ሳነቴ ት/ቤት ፊት ለፊት ከሚገኘው ተስፋቁጠባ እና ብድር ቢሮ ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21 ቀናት ስስራ ሰዓት መግዛት ይችላሉ፡፡
- የጨረታ ሰነዱ አንድ “ኦርጅናል” እና አንድ “ኮፒ” ተደርጎ የሚገባሲሆን፤ የቴክኒካል ሰነዱን ኦርጅናል እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግበፖስታው ላይ “ኦርጅናል ቴክኒካል ሰነድ” እና “ ኮፒ ቴክኒካል ሰነድ”ተብሎ መፃፍ የኖርበታል እንዲሁም ሁለቱን ፖስታዎች በአንድላይ በሌላ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ “ቴከኒካል ሰነድ” ተብሎመፃፍ ይኖርበታል፡፡ በተመሳሳይ የፋይናንሻል ሰነዱን ኦርጅናል እናኮፒ በተለያየ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይ ኦርጅናል ፋይናንሻልሰነድ እና ኮፒ ፋይናንሻል ሰነድ ተብሎ መፃፍ ይኖርበታል እንዲሁምሁለቱን ፖስታዎች በአንድ ላይ በሌላ ፖስታ በማሸግ በፖስታው ላይፋየናንሻል ሰነድ ተብሎ መፃፍ ይኖርበታል፡፡ በመጨረሻም የቴከኒካልእና ፋይናንሻል ዶክመንቱን በአንድ ላይ በአንድ ፖስታ በማሸግበፖስታው ላይ የተጫራቹን ስም እና አድራሻ ፤ የፕሮጀክቱን ስም እናየጨረታ መለያ ቁጥር እንዲሁም ጨረታው ከሚከፈትበት ቀን እናሰዓት በፊት እንዳይከፈት የሚያስጠነቅቅ ፅሁፍ መፃፍ ይኖርበታል።ሁሉም ፖስታ ላይ ማህተም እና ፊርማ ተደርጎ ስሰም መታሸግይኖርበታል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 350,000ሶስት መቶ ሃምሳ ሺ) እናከዚያ በላይ በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ በ ተስፋ ቁጠባ እና ብድርህብረት ስራ ማህበር ስም ተሰርቶ ለብቻ በመታሸግ ከቴክኒካልሰነድጋር የሚቀርብ ይሆናል፡፡
- ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት በ 22ኛው ቀን ከጠዋቱ በ 4፡00ሰዓት ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን በ 4፡30ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በተስፋ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራማህበር ቢሮ ከታች በተገለፀው አድራሻ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ይህቀን የእረፍት ቀን ወይም በዓል የሚሆን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀንበተመሳሳይ ቦታ እና ጊዜ የሚከፈት ይሆናል፡፡
- ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉየመሰረዝ ህጋዊ መብት አለው፡፡
- . ለበለጠ መረጃስልክ፦ +25122 66118 39/09 1983 9094
ተስፋ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ባሴ ዞን /ጎባ ከተማ/ምስራቅ ጎባ ቀበሌ
ተስፋ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር