| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 24፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በኢሉባቦር ዞን በዳሪሙ ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
በኢሉባቦር ዞን በዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን በ2013 በጀት ማሽን ተከራይቶ የመንገድ ቁፋሮ (Earth work) ማሰራት ይፈልጋል ፤
ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟላ ማንኛውም ተወዳዳሪ መወዳደር ይችላል።
የስራ ቦታ ዳሪሙ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ቀበሌዎች አስፈላጊው መስፈርቶች፡
- D8R ዶዘር ከሁለት ዓመት በላይ ያላገለገለእና በቂ ሃይል ያለውን ማቅረብ የሚችል
- የ2013 ዘመኑን ፍቃድ ያሳደሱና ግብር የከፈለ ::
- የአንድ ሰዓት ዋጋ ማቅረብ የሚችል
- የመንገዱን ዲዛይን ጠብቆ መስራት የሚችልና በጊዜ መጨረስ የሚቻል በቀረበው ዋጋ ላይ ሲፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ብር ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና መረጃ ማቅረብ የሚችል
- TOT 2% መቁረጥ የሚችል
- የውል ስምምነት ማስከበሪያ 10% ማሰያዝ የሚችል
- የጨረታው ሰነድ ከዳሪሙ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን የማይመለስ 100 ብር መግዛት የሚችል
- የተጠቀሰውን አስፈላጊ መረጃዎችን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒማቅረብ የሚችል::
- ተወዳዳሪዎች የተወዳደሩበት ማስረጃና የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ ይህን ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ከ24/3/2013 ዓ.ም እስከ7/4/2013 ዓም በዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን በማቅረብ የጨረታ ማስገቢያ ላጥን ውስጥ በማስገባት የጨረታውን ተወዳዳሪ ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው ተወካይ በተገኙበት ህጋዊነቱ በተጠበቀ ቦታ በአስራ ስድስተኛው ቀን 8/4/2013 ከቀኑ 8፡00 በሰዓቱ በይፋ ይከፈታል ::
- ድርጅቱ መስሪያ ቤቱ ወይም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆኖ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0474440262/0917094097
በኢሉባቦር ዞን የዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን