| Published on:Reporter ( ኅዳር 13፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር CN/NCB/07/2013
ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች በሎት የተገለጹትን የተለያዩ ዕቃዎች ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈጸም ይፈልጋል።
:- Consultancy Service for the feasibility study of Real Estate Construction.
- በዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት::
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት እና ቲን ሰርተፍኬት፡፡
- በጨረታ ላይ መሳተፍ እንደሚችሉ የሚገልጽ ከገቢዎች የተስጠ ታክስ ክሊራንስ ደብዳቤ፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ ባንክ ጋራንቲ ብር 20,000.00፡፡
በመሆኑም ከላይ የተገለጹትን ዝርዝር ቴክኒካል ዶክመንቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች ቴክኒካል ዶክመንቶችን በሰም በታሸገ የተለየ ኤንቨሎፕ እንዲሁም የመጫረቻ ዋጋ (ፋይናንሻል ዶክመንት) በሰም በታሸገ ሁለተኛ ሌላ ኤንቨሎፕ በማድረግ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል።
የጨረታ ዶክመንቱን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለኃይማኖት ቅርንጫፍ በሚገኝበት ሕንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 118 ሎጅስቲክስ እና ፋሲሊቲ ማኔጅመንት ዋና ክፍል ብር 100.00 በመክፈል ከሰኞ እስከ አርብ (ጠዋት 2፡00 -6፡00 እንዲሁም ከሠዓት 7፡00 -11፡00) ማግኘት ይቻላል፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ዶክመንታቸውን ከላይ በተጠቀሰው አድራሻና የሥራ ሰዓት በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ህዳር 29 ቀን 2013 ዓ.ም ጠዋት 4፡00 ድረስ ማስገባት ይችላሉ። ጨረታው በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ በ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል። ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች እና ቅድመ ሁኔታዎች ያላሟላ ተጫራች ያለተጨማሪ ማስታወቂያ ከውድድሩ ዉጪ ይደረጋል።
- ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- ኮሜርሻል ኖሚኒስ ኃላ የተየግ.ማ. የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተክለሀይማኖት ቅርንጫፍ የሚገኝበት ሕንጻ ::
- ስልክ ቁጥር 011-1-56 52 08