| Published on:Reporter ( ኅዳር 13፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አዲስ አበባ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/16-09B/gofa 1/ 0054/2020
በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጎፋ 1 አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (16-09B) የውሀ ስርገት መከላከያ አቅርቦት እና ገጠማ (Cementitious Water Proof Work Supply and Fix) የኮንስትራክሽን ፍቃድ ያላቸውን ተጫራቾች በጨረታ ሰነዱ ላይ በተገለፀው መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ አስፈላጊውን የሰው ሀይልና ግብዓቶች አቅርበው ስራውን ማሰራት ይፈልጋል::
በዚህም መሰረት ተጫራቾች፡
- የ2012 ዓ.ም ወይም የ2013 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ አለባቸው
- VAT የተመዘገባችሁበትን ሰርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin No) ማቅረብ አለባቸው
- በመንግስት የግዢ ኤጀንሲ በአቅራቢነት (Supplier list) የተመዘገቡበት ማቅረብ አለባቸው
- ከግብር ሰብሳቢው መስሪያ ቤት የተሰጠ ለተጨማሪ 6(ስድስት) ወር በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸውን የታክስ ክሊራንስ (Tax Clearance) ማቅረብ አለባቸው
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሰኞ ህዳር 28 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ጨረታው በዕለቱ የህዳር 28 ቀን 2010 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክቱ አዳራሽ ይከፈታል::
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በድርጅታችን የግዢ መመሪያ መሰረት በፕሮጀክታችን ትክክለኛ ስም MEKEL CON ENT YEGOFA YEM BET AP PH በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም ባንክ ጋራንቲ ብቻ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማስያዝ ይኖርባቸዋል::
- የተጫራቾች ሰነድ ቴክኒካል እና ፋይናሻል ተለያይቶ መቅረብ ይኖርበታል::
- የተጫራቾች ቴክኒካል ዶክመንት ተገምግሞ መስፈርቱን ያሟላ ተጫራች ብቻ ፋይናሻል ይከፈታል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
- ድርጅቱ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጎፋ አፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት (16-09B)
(ጎፋ ካምፕ ግቢ ውስጥ)
ስልክ +251 118 886649 | +251 118 88 66 31