| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 11፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ቢሾፍቱ ከተማ |
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)
የጨረታ ማስታወቂያ
የቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር አምስት ሥራዎችን በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
- A. Construction of Milinium School G+2 – (G.C-5/B.C-4) and above.
- B. Construction of Damdama Bridge – (G.C-5/R.C-4) and above.
- c. Construction of Police Station G+2 – (G.C-5/B.C-4) and above.
- D. Construction of Street Light – (Electromechanical Works Grad 5 & above.
- E. Construction of Traffic Light – (Electromechanical Works Grad 5 & above
ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው የሥራ ተቋራጮች አወዳደሩ ይጋብዛል፡፡ ስለዚህ
- ተጫራቾች በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፡፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ) ኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ፣ በባንክ ሒሳብ ቁጥር 071 በቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ስም በማስገባት የገቢ ደረሰኙን ከቢሾፍቱ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን በመቁረጥ ከቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር የግዥና ንብረት የሥራ ሂደት 2ኛ ፎቅ አስፈላጊውን መረጃ ኦርጅናል እና አንድ ኮፒ በመያዝ እስከ 30/7/2013 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ብቻ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለመወዳደርየጨረታ ማስከበሪያ (BID BOND) ለእያንዳንዱ ብር 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ) በባንክ በተረጋገጠ (CPO) ወይም ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditional bank guaranty) በቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ስም ከኦርጅናል ቴክኒክ ዶኩሜንት ውስጥ ወይም ለብቻ አሽገው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የመጨረቻ ሰነዱን አንድአንድ ኦርጅናል ቴክኒክ እና ፋይናንሻል ለየብቻቸው እንዲሁም አንድአንድ ኮፒ በማዘጋጀት በታሸገ ኤንቬሎፕ በማድረግ በኤንቨሎፕ ላይ የተጫራቹን ስምና አድራሻ ሰነዱ ኦርጅናል ወይም ኮፒ መሆኑን በመጻፍ ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት በቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር የግዥ እና ንብረት አስተዳደር የሥራ ሂደት 2ኛ ፎቅ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው መክፈቻ በመጀመሪያ ቀን ቴክኒክ ብቻ ሆኖ በ1/3/2013 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በ8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያውኑ በ8፡30 በቢሾፍቱ ከተማ አስተዳደር መሰብሰቢያ አድራሽ ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በአካል ቀርበው ወይም በስልክ ቁጥር 0114 30 17 58 ደውለው መጠየቅ ይቻላል፡፡
ቢሾፍቱ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር