UD/ገልባጭ መኪና እና ግሬደር ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Try it!It is yours!You Can Do It!Be StrongNew!
Remaining Time for Bid Submission
| Place of competition | Please register to see the details |
The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia
Remaining Time for Bid Submission
| Place of competition | Please register to see the details |
New
| Remaining time for BID submission |
New
| Place of competition | አፋር |
| Published on: | Addis Zemen ( መጋቢት 19፣ 2013 ) |
| Remaining time for BID submission |
New
| Place of competition | አዲስ አበባ |
| Remaining time for BID submission |
New
| Place of competition | በአማራ ክልል በደቡብ ወሎ ዞን ኩታበር ወረዳ ኩታበር ከተማ |
| Remaining time for BID submission |
New
| Invited Grade or Category | ደረጃ 8 እና በላይ & Machinery Supplier in d/t Lots |
| Place of competition | በደቡብ ወሎ ዞን የሐይቅ ከተማ |
| Remaining time for BID submission |
New
| Invited Grade or Category | ደረጃ7 ና ከዚያ በላይ |
| Place of competition | ደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በቤንች ሸኮ ዞን |
| Remaining time for BID submission |
New
| Place of competition | Yem Special Woreda Finance Office |
| Remaining time for BID submission |
| Remaining time for BID submission |
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የቋሪት/ወ/የገ/ማሪያም መሪ ማዘጋጃ ቤት በ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት የዉስጥ ለውስጥ መንገድ ጥገናና ከፈታ አገልግሎት የሚውል ዶዘር፣ ግሪደር ኤክስካቫተር፣ ሮለር፣ ሻወር ትራክ፣ ሎደር እና ገልባጭ መኪና በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
የቋሪት/ወ/የገ/ማሪያም መሪ ማዘጋጃ ቤት
Good Luck!
| Remaining time for BID submission |
| Published Date: | መጋቢት 5፣ 2013 |
| Place of Bid Competition | አሶሳ |
| Remaining time for BID submission |
| Published Date: | መጋቢት 2፣ 2013 |
| Place of Bid Competition | በአብክመ በደቡብ ወሎ ዞን በጃማ ወረዳ ደጎሎ ከተማ መሪ ማዘጋጃ ቤት |
| Remaining time for BID submission |
| Place of Bid Competition | የወይን አምባ ከተማ መሪ ማዘጋጃ |
| Remaining time for BID submission |
| Published Date: | የካቲት 16፣ 2013 |
| Place of Bid Competition | የሆር ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ |
| Remaining time for BID submission |
| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 18፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም እስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሎደር፣ ግሬደር፣ ሩሎ፣ ሲኖ ነዳጅና ትራንስፖርቱን ችሎ በሰዓት አወዳድሮ የገረጋንቲ መንገድ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስቁ፡- 0970672375/0913971760
በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሽ/ዞ/በሀ/
ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት
| Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 17፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ቤ/ጉ/ክ/መ/ ሰዳል ወረዳ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LLRP/01/2013
የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሰዳል ወረዳ ገጠር መንገድ ዴስክ በLLRP ኘሮጀክት ድጋፍ በወረዳው ውስጥ በሚገኙ 3 ቀበሌዎች ማለትም በራርሙ፣ በግሽዥና እና መዳሌ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ሥራ ላይ ለማሰማራት ዶዘር ብዛት 1 ግሬደር ብዛት 1 ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም
| ተቁ | ቀበሌው ስም | የመንገዱ ርዝመት በኪሜ | የሚፈለገውማሽን አይነት | የሚፈጀውሰዓት | ምርመራ |
| 1 | ራርሙ | 10 | ዶዘር | 400 | |
| 2 | መዳሌ | 10 | ዶዘር ግሬደር | 400 | |
| 3 | ግሽዥና | 10 |
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LLRP/01/2013 ዓ.ም መሰረት አንዱን ዶዘር በሰዓት ሂሳብ ለ400፡00 (አራት መቶ) ሰዓት አንዱን ግሬደር በሰዓት ሂሳብ ለ400፡00 (አራት መቶ) ሰዓት ሂሳብ በሰነዱ ላይ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ዋጋ በሚሞሉበት ወቅት የማሽኑን ነዳጅና ቅባት በአከራዩ በኩል ስለሆነ ይህንኑ ግምት ውስጥ በማስገባት የአንዱን ማሽን ኪራይ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በመሆኑም፣
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920052751,0922584245 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
የቤ/ጉ/ክ/መ/ ሰዳል ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
You cannot copy content of this page