The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

Ethiopia

መንገድ ጥገና ሥራ

New

Invited Grade or Categoryደረጃ7 ና ከዚያ በላይ 
Place of competitionደ/ብ/ብ/ሕ/ክ/መንግሥት በቤንች ሸኮ ዞን
Remaining time for BID submission

ዶዘር፣ ግሪደር ኤክስካቫተር፣ ሮለር፣ ሻወር ትራክ፣ ሎደር እና ገልባጭ መኪና

Remaining time for BID submission

Free to Read More

ልዩ ልዩ ማሽኖች፣ የግሬደር/Grader.140H/K-model 2014 -2019፤ እስካቫተር /Excavator/140H/K model 2014-2019 የዳምፕ ትራክ /Dump truck/ Above 16m3 model 2012 and Above ሮለር/CAC /Roller model 2012 and Above፤ የሻወር ትራክ/ Shower Truck (Model 2012 and above) እና

Published Date: የካቲት 16፣ 2013
Place of Bid Competition የሆር ጉዱሩ ወለጋ ዞን የጉዱሩ ወረዳ 
Remaining time for BID submission

እስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሎደር፣ ግሬደር፣ ሩሎ፣ ሲኖ

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 18፣ 2013 )Place of Bid Competitions:አ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሸ/ዞ/በሀ/ከ/ወ/የቱ/ከ/መ/ማ/ጽ/ቤት በ2013 በጀት ዓመት የተለያዩ ማሽነሪዎችን ማለትም እስካቫተር፣ ዶዘር፣ ሎደር፣ ግሬደር፣ ሩሎ፣ ሲኖ ነዳጅና ትራንስፖርቱን ችሎ በሰዓት አወዳድሮ የገረጋንቲ መንገድ ሥራ ለማሠራት ይፈልጋል፡፡ በዚህ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟላ ተጫራቾች መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1.  በዚህ ሥራ ዘርፍ የተሰማሩ
  2. ተጨማሪ እሴት ታክስ VAT ተመዝጋቢ የሆኑ
  3. የማሽነሪ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  4.  የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው እና TOT ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆኑ
  5. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 10,000.00 /አስር ሺህ ብር በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. አሸናፊ ተጫራች ውጤቱ ከተገለጸበት እስከ 5 /አምስት/ ቀን ድረስ ቀርበው ውል ካልፈጸሙ ለጨረታ ያስያዙት ይወረሳል፡፡
  7. የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የሥራ ዝርዝሩን የያዘ ሰነድ ቱ/ከ/መ/ማ ቢሮ ቁ 06 መውሰድ ይችላሉ፡፡
  8. ጨረታው ለተወዳዳሪዎች ከፍት የሚሆነው ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት የመጀመሪያ ቀን ጀምሮ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ የመንግሥት የሥራ ቀናት፡፡
  9. ጨረታው በ15 /አስራ አምስተኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 /አራት ሰዓት ታሽጎ በዚያኑ ቀን ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ከጠዋቱ 4፡30 /አራት ተኩል/ ይከፈታል፡፡
  10. ማዘጋጃው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስቁ፡- 0970672375/0913971760

በአ/ብ/ክ/መ/በሰ/ሽ/ዞ/በሀ/

ከ/ወ/የቱ/ከ/መ//ጽ/ቤት

ዶዘር : ግሬደር

Published on:Addis Zemen ( ታኅሣሥ 17፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ቤ/ጉ/ክ/መ/ ሰዳል ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LLRP/01/2013

የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልላዊ መንግስት ሰዳል ወረዳ ገጠር መንገድ ዴስክ በLLRP ኘሮጀክት ድጋፍ በወረዳው ውስጥ በሚገኙ 3 ቀበሌዎች ማለትም በራርሙ፣ በግሽዥና እና መዳሌ በመንገድ ከፈታ እና በመንገድ ሥራ ላይ ለማሰማራት ዶዘር ብዛት 1 ግሬደር ብዛት 1 ማወዳደር ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም 

ተቁቀበሌው ስምየመንገዱ ርዝመት

በኪሜ
የሚፈለገውማሽን አይነት የሚፈጀውሰዓት 

ምርመራ
1ራርሙ10ዶዘር400 
2መዳሌ10ዶዘር ግሬደር400 
3ግሽዥና10  

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር LLRP/01/2013 ዓ.ም መሰረት አንዱን ዶዘር በሰዓት ሂሳብ ለ400፡00 (አራት መቶ) ሰዓት አንዱን ግሬደር በሰዓት ሂሳብ ለ400፡00 (አራት መቶ) ሰዓት ሂሳብ በሰነዱ ላይ በተቀመጠው መስፈርት መሰረት አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡ ተጫራቾች ዋጋ በሚሞሉበት ወቅት የማሽኑን ነዳጅና ቅባት በአከራዩ በኩል ስለሆነ ይህንኑ ግምት ውስጥ በማስገባት የአንዱን ማሽን ኪራይ መሙላት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በመሆኑም፣

  1.  በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው በ2013 በጀት ዓመት ያሳደሱ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆን አለባቸው፣
  2. የሚያከራዩን መሳሪያዎች የራሳቸው ለመሆኑ የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ ማቅረብ የሚችሉ ወይም አግባብ ባለው ሙሉ የህግ ውክልና ማቅረብ የሚችሉ ፤ ዶዘርና ግሬደር የተመረተበት ዘመን ከ204 በኋላ የሆነ ፤
  3. የድርጅታቸውን (የቢሯቸውን) አድራሻ ማሳየት የሚችሉና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የጨረታውን ዝርዝር የያዘ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በይፉ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. የጨረታ ሰነዱን መሸጫ ቦታ በቤ/ጉ/ክ/መ/ LLRP ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  5. ሰነዱን ሞልቶ ሲመልሱ አስፈላጊውን ማስረጃ ከታደሰ ንግድ ፈቃድ ጋር በማድረግ ማስገባት አለባቸው፡፡
  6. የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በተከታታይ ለ30 ቀናት (ሰላሳ) ቀን በአየር ላይ የሚውል ሲሆን በ31ኛው (በሰላሳ አንደኛ ቀን) ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ ቀን 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይንም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቤ/ጉ/ክ/መ/ LLRP ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ግቢ ይከፈታል፡፡ ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ ወይም ህዝባዊ በዓላቶች እንዲሁም ቅዳሜና እሁድ ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን እንዲከፈት ይደረጋል፡፡
  7. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በቤ/ጉ/ክ/መ/ LLRP ማስተባበሪያ ጽ/ ቤት ቢሮ ቁጥር 2 ውስጥ ተዘጋጅቶ በተቀመጠው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  8. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ሲመጡ የሚያከራዩትን ማሽኖች የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር (ሊብሬ) ኦርጅናልና ኮፒውን እና በውልና ማስረጃ የውክልና ደብዳቤ ይዘው ካልቀረቡ የጨረታ ሰነድ አይሸጥላቸውም፡፡
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ሲያቀርቡ ለቴክኒካል ኦርጅናልና 2ኮፒ ሲሆን ለፋይናንሻል ደግሞ 1 ኦሪጅናል ና 2 ኮፒ ለየብቻ ታሽጎ መቅረብ አለበት ፤
  10. የጨረታ ሰነድ በሚገዙበት ወቅት የባለቤትነት መታወቂያ ደብተር (ሊብሬ) አሳይተው ካስመዘገቡት ማሽን ውጭ ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው ቢያቀርቡ ተቀባይነት የለውም፡፡
  11. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ 100,000/አንድ መቶ ሺህ/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ብቻ በፖስታ በማሸግ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  12. ማሽኑን ሰዳል ወረዳ ድረስ ማስረከብ ይኖርባቸዋል፡፡
  13. መ/ቤታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0920052751,0922584245 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የቤ/ጉ/ክ/መ/ ሰዳል ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት

You cannot copy content of this page