| Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check It!
የግንባታ ሥራ ጨረታ
- አፍሪካና ዓለም ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ሊያሰራ ላሰበው ሁለት ህንፃዎች እያንዳንዱ 538 ካሬ ሜትር የመሬት ይዞታ ላይ የሚያርፍ የB+G+10 ለአፓርትመንት የሚውል ህንፃ የግንባታ ሥራን ግልጽ በሆነ ጨረታ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡
- ሥራውን ለመስራት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን መስፈርቶች ሟሟላት ይኖርበታል።
2.1. የBC-4/GC-4ና በላይ ከኮንስትራክሽን ሚኒስቴር ለ2013ዓ.ም የታደሰ የብቃት ማረጋገጫ፣
2.2. ለ2013 ዓ.ም የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣
23. ከሚመለከተው አካል የታክስ ክሊራንስ ማረጋገጫ፣
2.4. የቫት ምዝገባ ሰርተፍኬት፣
2.5. መብቱ በህግ ከተሰጠው የመንግስት ተቋም በአቅራቢነትየተመዘገበ /Registered Supplies/ /
2.6. ተጨራቾች ከዚህ በፊት ሰርተው ያስረከቡትን ከዚህፕሮጀክት ጋር ተመሳሳይ የሆኑ ሁለት የጨረሳቸውንፕሮጀክቶች ለማስረጃ ማቅረብ አለበት፣
2.7. ተጫራቾች ለፕሮጀክቱ የሚያስፈልጉ የሥራ መሳሪያዎችባለቤትነታቸውን የሚያረጋግጥ መረጃ ማቅረብ አለበት፣
2.8. የድርጅቱን ፕሮፋይል በሰው ኃይል፣ ለግንባታ የሚውልየሥራ መሳሪያዎች የሥራ ልምዱን የሚያሳይ መረጃማያያዝ አለበት፣
3. ተጫራቾች ይህ ጨረታ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉትተከታታይ 10 የሥራ ቀናት በአካል ቀርበው ብር 500 በመክፈልየጨረታ ዶክመንት መግዛት ይችላሉ፡፡
4. ተጫራቾች የግንባታ ሥራው የሚሰራበትን ቦታ (ሳይት) ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አሥር (10) ቀናት ዘውትር ከሰኞ እስከ አርብ በሥራ ሰዓት መጎብኘት ይችላሉ::
5. ተጫራቾች የቴክኒካል ፕሮፖዛል ዋና ከ2 ኮፒ በተናጥል በአንድነት ይታሸጋሉ የጨረታ ማስከበሪያ በአንድ ወገን፣የፋይናንሽያል ፕሮፖዛል ዋና 2 ኮፒው በተናጥልና በአንድ ላይይታሸጋሉ በሌላ ወገን በማድረግና ሁለቱንም በአንድ ኢንቨሎፕውስጥ በማሽግ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
6. ተጫራቾች የቴክኒካል ፕሮፓዛል ኮፒ እና የጨረታ ማስከበሪያበአንድ ወገን፣ የፋይናንሽያል ፕሮፖዛል ከነኮፒው በሌላ ወገንበማድረግና ሁለቱንም በአንድ ኢንቨሎፕ ውስጥ በማሸግ ማስገባትይኖርባቸዋል፡፡
7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን የጠቅላላ የጨረታውንዋጋ 1% CPO ወይም የባንክ ማስተማመኛ ማቅረብ አለባቸው፣
8. ተጫራቾች ስለ ጨረታው የበለጠ ዝርዝር መረጃ በጨረታ ሰነዱ ላይ ያገኛሉ::
9. ተጨራቾች ጨረታው ህዳር 22 ቀን 2013 ዓ.ም እስከ ጠዋቱ4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይችላሉ፡፡ ከዚህ በኋላ ማለትም
ህዳር 22 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ተዘግቶ በ4፡30 ሰዓትከዚህ በታች በተጠቀሰው አድራሻ የሚከፈት ይሆናል።
አፍሪካና ዓስም ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ቢሮ ቁጥር 1
ቢሮ ስልክ 0112-133060ሞባይል 0935802067/0913888346
ከጳውሎስ ሆስፒታል ፊት ስፌት ከሞተራ ሆቴል ወደ ውስጥበሚወስደው መንገድ በግምት 500 ሜትር ገባ ብሎ ወይም
ከኢትዮጵያ መድሃኒት ማደራጃ አጠገብአዲስ አበባ
ማሳሰቢያ፡አፍሪካና ዓለም ትራንስፖርት አክሲዮን ማህበር ሌላ አማራጭካገኘ ጨረታውን በከፊልም ይሁን በሙሉ የመሰረዝ መብቱየተጠበቀ ነው፡፡
የጨረታ ማስረከቢያ ፎርም ጨረታ ዶክመንቱ ላይ በተቀመጠው መሠረት ነው::