| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 27፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:ጋምቤላ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጋምቤሳ ሕ/ብ/ክ/መ/ትም/ ቢሮ
በዋን ዋሽ ብሔራዊ ፕሮግራም በተገኘ በጀት ድጋፍ
- በጎደሬ ወረዳ ገለሻ 2ኛ ደረጃ ትም/ቤት በጾታ የተለዩ የወንዶችና ሴቶች የመጻዳጃ ቤትና የሴቶች የወር አበባ መፀዳጃ ክፍል
- ጋምቤላ ወረዳ ጎራ ኝካዎ 1ኛ ደረጃ ትም/ቤት የወንዶችና የሴቶች የመጻዳጃ ቤትእና የወር አበባ መፀዳጃ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለማስገንባት ይፈልጋል፡፡
በዚሁ መሠረት፡
- የታደሰ ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
- የምዝገባ ሰሪትፊኬት ማቅረብ የሚችል
- የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- ተጨማሪ እሴት ታክስ (ቫት) ተመዝገቢ የሆነ
- ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 300.00 ሦስት መቶ ብር/ በመከፈል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ21/ ሃያ አንድ ተከታታይ የሥራ ቀናት የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ትም/ቢሮ ቢሮ ቁጥር 19 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
- ጨረታው የሚከፈተው ማስታወቂያ ከወጣበት በ22ኛው የሥራ ቀን ሲሆን ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 3፡30 ሰዓት ላይ ያስገባሉ፡፡ ጨረታው በዚሁ ዕለት በ4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ቢሮው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0475510136/ 0475511236
የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ
ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ