The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

D8R ዶዘር

Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 24፣ 2013 )Place of Bid Competitions:በኢሉባቦር ዞን በዳሪሙ ወረዳ
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check the Countdown!

የጨረታ ማስታወቂያ

በኢሉባቦር ዞን በዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን በ2013 በጀት ማሽን ተከራይቶ የመንገድ ቁፋሮ (Earth work) ማሰራት ይፈልጋል ፤

ስለሆነም መስፈርቱን የሚያሟላ ማንኛውም ተወዳዳሪ መወዳደር ይችላል።

የስራ ቦታ ዳሪሙ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ቀበሌዎች አስፈላጊው መስፈርቶች፡

  1. D8R ዶዘር ከሁለት ዓመት በላይ ያላገለገለእና በቂ ሃይል ያለውን ማቅረብ የሚችል
  2. የ2013 ዘመኑን ፍቃድ ያሳደሱና ግብር የከፈለ ::
  3. የአንድ ሰዓት ዋጋ ማቅረብ የሚችል
  4. የመንገዱን ዲዛይን ጠብቆ መስራት የሚችልና በጊዜ መጨረስ የሚቻል በቀረበው ዋጋ ላይ ሲፒኦ የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 ብር ማቅረብ የሚችሉ።
  5. ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና መረጃ ማቅረብ የሚችል
  6. TOT 2% መቁረጥ የሚችል
  7. የውል ስምምነት ማስከበሪያ 10% ማሰያዝ የሚችል
  8. የጨረታው ሰነድ ከዳሪሙ ወረዳ ገቢዎች ባለስልጣን የማይመለስ 100 ብር መግዛት የሚችል
  9. የተጠቀሰውን አስፈላጊ መረጃዎችን ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒማቅረብ የሚችል::
  10. ተወዳዳሪዎች የተወዳደሩበት ማስረጃና የሚወዳደሩበት ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ በማቅረብ ይህን ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት ከ24/3/2013 ዓ.ም እስከ7/4/2013 ዓም በዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን በማቅረብ የጨረታ ማስገቢያ ላጥን ውስጥ በማስገባት የጨረታውን ተወዳዳሪ ወይም ህጋዊ ውክልና ያለው ተወካይ በተገኙበት ህጋዊነቱ በተጠበቀ ቦታ በአስራ ስድስተኛው ቀን 8/4/2013 ከቀኑ 8፡00 በሰዓቱ በይፋ ይከፈታል ::
  11. ድርጅቱ መስሪያ ቤቱ ወይም ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆኖ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 0474440262/0917094097

በኢሉባቦር ዞን የዳሪሙ ወረዳ መንገዶች ባለስልጣን

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page