| Published on:Reporter ( ኅዳር 13፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:Addis Ababa |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
ናሽናል ሲሚንቶ አማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማሽነሪዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል::
| ተ/ቁ | የማሽኑ ኣይነት | መለኪያ | ሞዴል | የሚፈለገው ብዛት | የሰዓት ዋጋ ከቫት በፊት |
| 1 | ኤክስካቫ ተር በአካፋና በጃክ ሀመር | በቁጥር | 2 |
በመሆኑም ተጫራቾች
- የአካፋ መጠኑ 1.5m3 ወይም ከዛ በላይ እንዲሁም ስሪቱ ከ2016 በኋላ የሆነና የቴክኒክ ብልሽት ያላጋጠመው::
- በአካፋም ሆነ በጃክ ሀመር ችሎታ ያለው ኦፕሬተር ማቅረብ የሚችሉ::
- የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና ቫት ተመዝጋቢ ለመሆናቸው የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ::
- በሠንጠረዡ ላይ የተገለጹትን ማሽነሪዎች የዕዓት ዋጋ በግልጽ በማስቀመጥ ኢትዮ ቻይና ፍሬንድ ሺፕ መንገድ kf ህንጻ 1ኛ ፎቅ ወሎ ሰፈር አአ. ስልክ፡ 0986894464/251 11 4 42 19 28/ ግዢ ክፍል እና ድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ አ.ማ ስልክ ቁጥር 0946-43-93-94/0935-98-50-83 ግዢ ክፍል በታሸገ ፖስታ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
- የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ ባሉት 20 የስራ ቀናት የሚቆይ ሆኖ ማለትም በህዳር 29/2013 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ጨረታው ተዘግቶ ታህሳስ 2/2013 ዓም ድሬዳዋ በሚገኘው ናሽናል ሲሚንቶ ኤማ ከጠዋቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል::
- ጨረታ ሳጥኑ ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም።
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይገኙም ጨረታው ተከፍቶ ውሳኔ ይስጥበታል:: መ/ቤቱም የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው::
- ድርጅቱ !