The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የንጋት ብርሃን አ/ማህበር መርካቶ መርካቶ ላይ የሚገኘውን የንግድ ማዕከሉን ህንፃ ፕሮፐርቲሪ ቫሉዌሽን ማሰራት ይፈልጋል

Published on:Reporter ( ጥቅምት 29፣ 2013 )Place of Bid Competitions:Addis Ababa
Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!)

Please Check It!

የጨረታ ማስታወቂያ

የንጋት ብርሃን አ/ማህበር መርካቶ መርካቶ ላይ የሚገኘውን የንግድ ማዕከሉን ህንፃ ፕሮፐርቲሪ ቫሉዌሽን ማሰራት ይፈልጋል

ስለሆነም ጨረታውን ለማካፈል የሚፈልጉተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ የንግድ ፍቃድ እናየቫት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በመያዝ እንዲሁም የሚሰሩበትን ቴክኒካልፕሮፖዛልና ሜቶሎጂ በማያያዝ ዋጋቸውን ማቅረብና መወዳደር ይችላሉ። ጨረታውን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀንአንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

አ/ማህበሩ የተሻለ መንገድ ካገኝ ጨረታውንበከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝየመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

  • አድራሻ :-መርካቶ አመዱ የገበያ ማዕከል ዝቅ ብሎየንጋት ብርሃን ህንፃ 4ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 401 : 402 ፤ አና 403 በመቅረብ ማስገባት ትችላላቹ

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page