| Published on:Addis Zemen ( ጥቅምት 19፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የመቅደስ ወረዳ |
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የመቅደላ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ለመቅደላ ወረዳ መንገድና ትራንስፖርት ጽ/ቤት በወረዳው ውስጥ በሚገኙ 07 ቀበሌ ምንጋሽ እና 026 ቀበሌ ደፈር ለሚያሰራው መንገድ አገልግሎት የሚውል
- ሎት 1 የዶዘር ኪራይ በሰአት ሎቤድን ችሎ (የማድረሻ እና የመመለሻን )
- ሎት 2 የኤክስካቫተር ኪራይ በሰአት ሎቤድን ችሎ (የማድረሻ እና የመመለሻን )
- ለት 3 የግሬደር ኪራይ በሰአት ድን ችሎ (የማድረሻ እና የመመለሻን )
- ሎት 4 ለመንገድ የሚሆን ጥራት ያለው ገረጋንቲ ማምረት እና ማጓጓዝ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ ተጫራቾች ለጨረታ ሲመጡ የሚከተሉትን መስፈርቶችማሟላት አለባቸው፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው
- ዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ከለት1 -4 የተዘረዘሩትን ተጫራቶች ጨረታ ሰነዱንየማይመለስ ብር 150/ አንድ መቶ ሃምሳ ብር/በመክፈል የመቅደላ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 5 በአድስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ቀን 11፡30 ድረስ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ብር ጥሬ ገንዘብ ወይም የዕቃውን ጠቅላላዋጋ 1% በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ/ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን በእንድ ወይም እንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ቅጅበማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በመቅደላ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት በግዥና ን/እስተዳደር ቡድን ቢሮ ቁጥር 05በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ከሎት 1-4 የተዘረዘሩትን በ16ኛው ቀን ከረፋዱ እስከ 3:30 ሰዓት ድረስ በማስገባትይታሽጋል ፡፡ በዚሁ እለት ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ በቅደም ተከተል በስራ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ን/አስ/ደ/ ቡድን ክፍል በቢሮ ቁጥር 05 ይከፈታል፡፡ 15ኛው ቀን የስራ ቀንካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት ታሽጎ ይከፈታል፡፡
- በጨረታው ለመጫረት የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ስፈለጉ ከጨረታ ሰነዱ ወይም 0334500222 በመደወል ወይም በፋክስ ቁጥር 334500273 በመላክ ማግኘት ይቻላል::
- ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም ጨረታው ከመከፈቱ አይስተጓጎልም ፡፡
- አሸናፊው ድርጅትበለአትለማከራየትየሚያስገባቸውን ማሽነሪዎች ግዥ ፈጻሚ መስሪያቤትለስራከሚፈልግበትቀበሌ የማድረስ ግዴታ አለበት፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በአብክመ በደቡብ ወሎ መስተዳድር ዞን የመቅደስ ወረዳ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት