The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ተስፋ ድርጅት ቸርችል ጐዳና የሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በመንገድ ማስፋፊያ ምክንያት የህንጻው ፊት ለፊት ግድግዳ በመፍረሱ ለማሠራት ይፈልጋል

Published on:Reporter ( ጥቅምት 11፣ 2013 )Place of Bid Competitions:ጅማ በር አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት
Remaining Time for Bid Submission (Check it!)

የጨረታ ማስታወቂያ

ተስፋ ድርጅት ቸርችል ጐዳና የሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት በመንገድ ማስፋፊያ ምክንያት የህንጻው ፊት ለፊት ግድግዳ በመፍረሱ፣ አስፈላጊውን እቃ፣ ማሽነሪ እና የሰው ኃይል አቅርበው መስራት የሚችሉ BC7/8 እና ከዛ በላይ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሠራት ይፈልጋል።

ስለዚህ ተጫራቾች ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች በማሟላት መጫረት ይችላሉ።

l. የህጋዊነት መመዘኛ መስፈርቶች

  1. ዋና ምዝገባ ሰርተፍኬት፣
  2. የዘመኑን የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣
  3. የደረጃ BC -7/8 ወይም ከዛ በላይ የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፍኬት
  4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት ፣
  5. የግብር መክፈያ (TIN Certificate) ፣
  6. የዘመኑን ግብር መክፈላቸውን (Tax Clearance Certificate) ማቅረብ የሚችሉ :

II. የዋጋ መመዘኛ መስፈርት

  1. ተጫራቾች የሚሰራውን ሥራ ከቴዎድሮስ አደባባይ ወረድ ብሎ የድርጅቱ ጽ/ቤት የነበረውን፣ በአካል መጥተው በመጐብኘት የሚሰሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን አየር ጤና ከሚገኘው ቢሮአችን በሥራ ሰዓት በመምጣት ብር 100.00 /አንድ መቶ ብርገዝቶ መውሰድ ይቻላል

ሙሉ አድራሻ፡ጅማ በር አየር ጤና ሳሚ ካፌ ፊት ለፊት

ፓሣ.ቁጥር 30153 /

ስልክ ቁጥር 0113-694249/0113- 693864

ማሳሰቢያ

  • ተጫራቾች የህጋዊነት ማረጋገጫ ሰነድ እና የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ለየብቻ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  • ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን በመጀመሪያ የህጋዊነት ሰነድ የሚከፈት ይሆናል፡፡ ከላይ የተዘረዘሩትን የህጋዊነት መመዘኛ መስፈርቶች የማያሟሉ ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶቻቸው ሳይከፈቱ ተመላሽ ይሆናል፡፡ ነገር ግን የህጋዊነት መመዘኛ መስፈርቱን ካሟሉት ተጫራቾች መካከል ዝቅተኛ ዋጋ ያቀረበው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ይሆናል። ጨረታው በቀን ጥቅምት 20 2013 . ከቀኑ 800 ሰዓት አየር ጤና ቅርንጫፍ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ ተዘግቶ በዚያኑ ቀን 830 ይከፈታል::
  • ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page