The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ጊፍት ሪል ስቴት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እየሰራቸዉ የሚገኙትን ከ ጂ+ 6 እስከ ጂ+ 14

Published on:Reporter ( መስከረም 24፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:Addis Ababa

Remaining Time for Bid Submission

ጊፍት ሪል ስቴት ኃላፊነት የተወሰነ የግል ማህበር  ጨረታ

ድርጅታችን ጊፍት ሪል ስቴት ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ማህበር እየሰራቸዉ የሚገኙትን ከ ጂ+ 6 እስከ ጂ+ 14 የሆኑ  የመኖሪያ አፓርታማዎች ኮንክሪት በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት እንዲሁም ሌሎች ግብአቶችን መግዛት ይፈልጋል።

 ግሬድመለኪያግምታዊ ጠቅላላ ብዛት
ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮC 20ሜ.ኩ595
ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮC 25ሜ.ኩ7,109
ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮC 30ሜ.ኩ6,129
ሬዲ ሚክስ ኮንክሪት ፓምፕ ጨምሮC 40ሜ.ኩ539

በሚኖረዉ የሥራ ሂደት መጠን መስራት በተለያየ ግዚየት የሚቀርብ እቃ ዝርዝር

አይነትመለኪያብዛት
ስሚንቶ ትራንስፖርት ጨምሮኩንታል9,257
አሸዋ ትራንስፖርት ጨምሮሜ.ኩ1,396
ጠጠር 02 ትራንስፖርት ጨምሮሜ.ኩ2,392

ማሳሰቢያ

የሚሰራበት አድራሻ ፌዝ 1 ሲ ኤም አደባባይ ገባ ብሎ፣ ፌዝ 2 ሲ ኤም ሲ መሪ ገባ ብሎ እንዲሁም ፌዝ 3 አያት አደባባይ ወደ 49 በሚወስደዉ መንገድ ላይ ፈረስ ቤት ፊት ለፊት

  1. ተጫራቾች በመስኩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች  ከዚህ በፊት ስርተው ላጠናቀቋቸው ፕሮጀክቶች የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርቸዋል::
  3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 05 ቀን 2013 ዓ.ም ድረስ ጌቱ ኮሜርሺያል ህንጻ ፊት ለፊት ባህር ህንጻ 9ኛ ፎቅ በሚገኘዉ የእንግዳ መቀበያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ጨረታው ጥቅምት 6 ቀን 2013 ዓ.ም ተከፍቶ ከተወዳደረ በኋላ አሸናፊዎችን በስልክ የምናሳዉቅ ይሆናል
  5.  ድርጅቱ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ ጌቱ ኮሜርሺያል ህንጻ ፊት ለፊት ባህር ህንጻ 9ኛ ፎቅ

ለተጨማሪ መረጃ የስልክ ቁጥር 0114-65-55-80/0912-50-58-65/0911-36-15-95

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page