The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

ድልድይ ሥራ…

Published on:Addis Zemen ( መስከረም 22፣ 2013 ) /Place of Bid Competitions:ሰቆጣ ከተማ

Remaining Time for Bid Submission

ሃገር አቀፍ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ስዋግ ኸምራ ብሄረሰብ አስተዳደር ዞን የሰቆጣ ከተማ አስተዳደር በከተማ ልማት ልማት ቤቶች ኮንስትራከሽን አገ/ት ጽ/ቤት ለ2013 ዓ/ም በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች የሚሰሩ መሠረተ ልማቶችን ለማሰራት 

  1. የድልድይ ሥራ ደረጃ 9 /ዘጠኝ/ እና ከዚያ በላይ RC & GC 
  2. የመንገድ ከፈታ በቆረጣ ሥራ ደረጃ 10 /አስር/ እና ከዚያ በላይ RC & GC
  3. የድጋፍ ግንብ ሰራ ደረጃ 10 /አስር/ እና ከዚያ በላይ RC & CC
  4. የውሃ ማፋሰሻ ካናል ሥራ ደረጃ 10 /አስር/ እና ከዚያ በላይ RC & GC 
  5. የአረንጓዴ ልማት ሥራ የብረታ ብረት ፈቃድ ያላቸው 
  6. የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች 
  7. ፈርኒቸር 
  8. የጽሕፈት መሣሪያ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባትና መግዛት ይፈልጋል፡፡ተ.ቁየግንታባው አይነትየጨረታ ማስከበሪያ ብር101ቀበሌ ወደ ቀጠና 7 ድልድይ44,3102ታዘዘው ወልዱ ደቁስ ሰለሞን ድልድይ36,1863ከቄራ ኮንዶሚኒቂም ወደ እስላም በር ካናል33,3564ከ/ኮ ደብሪቱ ወደ አበራ አስማሜ ካናል27,9305ከዋግ ስዩም ት/ቤት ወደ አ/ቁጠባ ካናል23,6826ከሞገስ ቤት ወደ ሰለሞን ተስፋዬ ካናል30,4367ከሃይሉ ቤት ወደ የውሃ ቦኖ ካናል27,2218አረንጓዴ ልማት የብረታ ብረት ሥራ4,0009ከመ/ር ባየ ወደ አብርሃም ወልዴ ድልድይ ድጋፍ ግንብ20,90010ከሰለሞን በሪሁን ወደ መ/አለም መንገድ ከፈታ88,87511ከአለማየሁ አባዲ ወደ ብዙወይ መንገድ ከፈታ25,71512ከኮኮብ ሱቅ ወደ ጤ/ጣቢያ መንገድ ከፈታ20,75513ከአዳነ ደጉ ወደ መስጊድ መንገድ ከፈታ17,24014የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች7,22815የፈርኒቸር እቃዎች3,68016የጽህፈት መሣሪያ650

ስለሆነም የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቶች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡ 

  1. በየዘርፉ በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው 
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN/ ያላቸው 
  3. 3 የግዥ መጠኑ ብር 200,000.00 /ሁለት መቶ ሺ ብር/ እና በላይ ከሆነ እንዲሁም ለኤሌክትሮኒክስ እቃዎቹ ግን የገንዘብ መጠን ሳይኖረው ማንኛውም ተጫራች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ 
  4. ተጫራቶች በጨረታው ለመሣተፍ ከላይ በተቁ 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ 
  5. የሚገዙ እቃዎችን አይነትና ግንባታ ዝርዝር መግለጫ በስፔስፊኬሽን ከጨረታ ሰነዱ ያገኙታል፡፡ 
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ለእያንዳንዱ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር ብቻ በመክፈል ከግ/ፋ/አስ/ር ደ/የሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 ማግኘት ይቻላል፡፡ 
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት ግንባታ ወይም እቃው ላይ በተገለጸው ገንዘብ መሠረት በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒኦ/ ወይንም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡ 
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀን ዘወትር በሥራ ሰዓት መግዛት የምትችሉ መሆኑን 
  9. ተጫራቾች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም በአንድ ወጥ በሆነ ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናና ኮፒ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በግ/ፋ/ን/አስ/ር/ደ/የሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 4 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ በተመሳሳይ ቀንና ሰዓት ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም በግ/ፋ/ን/አስ/ር/ደ/የሥ/ሂደት ቢሮ ቁጥር 6 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በግልፅ ይከፈታል፡፡ 
  10. መ/በቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 
  11. ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም የመንግሥት ሥራ ዝግ ከሆነ የሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ጊዜ ይከፈታል፡፡ 
  12. ማንኛውም ተጫራች የሚያሰራቸውን ሠራተኞች የኮቪድ 19 ወረርሽኝ መከላከያ ማቴሪያሎችን የማሟላት ግዴታ አለበት፡፡
  13. ማንኛውም ተጫራች ላሸነፈውን ፕሮጀክት ሁሉንም ለሥራው የሚያስፈልጉ የማቴሪያል አይነቶችን ቴስት በራሱ ወጭ ከሚመለከተው ቦታ ወስዶ አሰርቶ የማምጣት ግዴታ አለበት፡፡ 
  14. ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በግ/ፋ/ን/አስ/ር ደ/የሥሂደት ቢሮ ቁጥር 6 በአካል በመገኘት ወይንም በስልክ ቁጥር 0335407058 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡ 

የሰቆጣ ከተማ አስ/ር/ከ/ል/ቤ/ኮ/አገ/ት/ጽ/ቤት 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page