The Best Construction Tenders Advertiser in Ethiopia

Tenders

Contractor

Read more

 

Consultant

Read more

 

Machinery Rental

Read more

 

Direct Unit Price

Read more

 

የጉጉፍቱ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት G+1 አንድ ብሎክ አስር የመማሪያ ክፍል…

Published on:Addis Zemen ( ነሐሴ 28፣ 2012 ) /Place of Bid Competitions:ደሴ ዙሪያ

Remaining Time for Bid Submission

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ 

በአ.ብ.ክ.መ በደቡብ ወሎ ዞን የደሴ ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ለደሴ ዙሪያ ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በአልማ በጀት የጉጉፍቱ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት G+1 አንድ ብሎክ አስር የመማሪያ ክፍል እና ለገታራ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት G+0 አንድ ብሎክ አራት የመማሪያ ክፍል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማስገንባት ይፈልጋል። 

በዚህም መሠረት፡

  1. የግንባታ የሥራ ፈቃድ ያለው 
  2. ተጫራቾች ለጉጉፍቱ ት/ቤት ደረጃ7 እና ከዚያ በላይ እና ለገታራ ት/ቤት ደረጃ9 እና ከዚያ በላይ ፈቃድ ያላቸው። 
  3. በግንባታ ከ2012 ዓ.ም በፊት የወጣ ፈቃድ ከሆነ የመልካም ሥራ አፈጻጸም መረጃ ማቅረብ የሚገባቸው ሲሆን አዲስ ፈቃድ ያወጡ ከሆነ ግን ማቅረብ አይጠበቅባቸውም። 
  4. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ 
  5. የዘመኑን ግብር የከፈለ 
  6. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያለው
  7. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን ነምበር ማቅረብ የሚችል 
  8. ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1 እስከ 7 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ በመለየት ከጨረታ ሰነድ ጋር አያይዞ ማቅረብ አለባቸው። 
  9. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከወሰዱ በኋላ ዋጋውን ሞልተው ሲያስገቡ ኦርጅናልና ኮፒ በመለየት ማስገባት ይኖርባቸዋል። 
  10. የጨረታውን ሰነድ ከደሴ ዙ/ወ/ገ/ኢ/ት/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3 በመምጣት አንድ መቶ ብር (100) በመክፈል መግዛት ይችላሉ:: 
  11.  ጨረታው ከ29/2/2012 ዓ.ም እስከ 14/1/2013 ዓ.ም ድረስ በአየር ላይ ይውላል። 
  12. ጨረታው በ15/1/2013 ዓ.ም 3፡30 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ቢገኙም ባይገኙም 4፡00 ሰዓት ይከፈታል። 
  13.  ተጫራቾች ለሚሰሩበት ከአቅርቡት ጠቅላላ ዋጋ 2% በጥሬ ገንዘብ፣ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦና ቢድቦንድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  14. የጨረታ ዋጋ ማቅረቢያ ሰነዶች ላይ ስርዝ ድልዝ መኖር የለበትም የተሰረዘ ካለ በፊርማ መረጋገጥ ይኖርበታል:: 
  15. ጽ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

ደሴ ዙሪያ ወረዳ ገ/ኢ/ል/ጽ/ቤት 

Leave a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

You cannot copy content of this page