Published on: Addis Zemen ( ነሐሴ 28፣ 2012 ) /Place of Bid Competitions:በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ
Remaining Time for Bid Submission
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ እስ/ገን/ኢ/ት/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ ንብ/አስ/ቡድን በUIIDP በጀት የገ/ወሃ ከተማ አስ/ቤቶ/ን/አገ/ጽ/ቤት ለሚያሰራው የውሃ ማፋሰሻ ዲችና መሸጋገሪያ ሶሌታ ግንባታ ስራ፡
- GENDEWUHA IDP/ CW-07/20/21 ሎት 1 ቀበሌ 01 ቀጣና 02 ከአባ ጁዋር ቤት እስከ ከበሩ ቤት ድረስ ከአንድ ሶሌታ መሽጋገሪያ ጋር የውሃ ማፋሰሻ ዲች ርዝመት 135 ሜትር ስፋት 2.4 ሜትር፣ ጥልቀት 0.9 ሜትር
- GENDEWA IDP ፡/CW-07/20/21 ሎት 4 ቀበሌ 01 ቀጣና 03 ከኣቸራ ተራ እስከ ግርማይ አለሙ ቤት ድረስ ከእራት መሸጋገሪያ ሶሌታጋር የውሃ ማፋሰሻ ዲች ርዝመት 3፡3 ሜትር ስፋት 2.4 ሜትር ጥልቀት 0.9 ሜትር
- GENDEWHA CP:/08/20/21 ሎት 5 ቀበሌ 01 ቀጣና 03 ከማለደ ቤት እስከ ግርማይ ቤት ድረስ ከሁለት መሸጋገሪያ ድልድይ ጋር የውሃ ማፋሰሻ ዲች ርዝመት 365 ሜትር ስፋት 2.4 ሜትር ጥልቀት 0.9 ሜትር
- package no GENDEWUHA CIP:/08/2020/2021 ሎት 10 ቀበሌ 02 ቀጣና 08 ከጥረት መገንጠያ እስከ አቢያት መጋዝን ርዝመት 150 ሜትር ስፋት 2.4 ሜትር፣ ጥልቀት 0.9 ሜትር GENDEWUHA CP:/08/20/21 ሎት 1 ቀበሌ 02 ቀጣና 08
- ከአቢያት መጋዝን እስከ ቃላብ መጋዘን መጨረሻ ነባሩ ዲች ድረስ ከአንድ ሶሌታ መሸጋገሪያ ጋር የውሃ ማፋሰሻ ዲች ርዝመት 145 ሜትር ስፋት 2.4 ሜትር፣ ጥልቀት 0.9 ሜትር በGC ደረጃ 9፣ 8 እና 7፣ በCP በጀት የውሃ ማፋሰሻ ዲችና መሽጋገሪያ ሶሌታ ግንባታ በላይ የግንባታ ፈቃድ ካላቸው ተጫራቾች መካከል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡.
- በዘመኑ የታደስ ህጋዊ የንግድ ስራ ፈቃድ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (Tin number) ያላቸው ፣
- የግዥው መጠን ከብር 50,000 (ሃምሳ ሺህ ብር) እና ከዚያ በላይ የሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የታደሰ የግንባታ ብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- . ተጫራቾች ከተራ ቁጥር 1-3 ድረስ የተዘረዘሩትን የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የጨረታውን ዝርዝር መግለጫ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች የልዩ አስተያየት ተጠቃሚ የሚያደርጋቸውን ወቅታዊ የሆነና ለጽ/ቤት በአድራሻ የተፃፈ ማስረጃ ማያያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቶች ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 ብር (አንድ መቶ ብር) ከፍለው ከገ/ውሃ ከተማ አስ/ገን/ኢ/ትብ/ጽ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ ቡድን ቢሮ ቁጥር 02 የጨረታ ሰነድ መግዛት ይችላሉ፡፡የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ወይም ለመውሰድ ሲመጡ ተራ ቁጥር 1፣ 2 እና 3 የተዘረዘሩትን ማስረጃዎች ኮፒ አድርጋችሁ መምጣት አለባችሁ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ለሎት 1 ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር)፣ለሎት 4 ብር 22,000 (ሃያ ሁለት ሺህ ብር)፣ ለሎት 5 ብር 19,000 (አስራ ዘጠኝ ሺህ ብር)፣ ለሎት 10 ብር 9000 (ዘጠኝ ሺህ ብር)ለሎት 1 ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር)፣ በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ሲፒኦ ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው፡፡በጥሬ ገንዘብ የሚያሲዙ ተጫራቶች በመስሪያ ቤቱ የገቢ መሰብሰቢያ ደረሰኝ በማስቆረጥና ደረሰኙን ኮፒ በማድረግ ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሀሳባቸውን በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በማድረግ ስምና አድራሻ በመፃፍ ፊርማና ማህተም በማድረግ እንዲሁም ፖስታው ላይ የሚወዳደሩበትን የግንባታ አይነትና ሎት በመፃፍ በገንዳ ውሃ ከተማ አስ/ገን/ኢ/ትብ/ጽ/ቤት በግዥ/ፋይ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 02 ለጨረታ ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቶች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 21 ቀናት ሆኖ በ22ኛው ቀን እስከ ጠዋቱ 4፡00 ድረስ የመጫረቻ ሰነዳቸውን ከተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በ22ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገ/ውሃ ከተማ አስ/ገን/ኢ/ ትብ/ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 02 ይከፈታል፡፡
- የጨረታ መክፈቻ ቀኑ ቅዳሜ እሁድ ወይም የህዝብ በዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
- ስለጨረታው ዝርዝር ሁኔታ ለመጠየቅ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር 0583310566 ወይም በአካል ቢሮ ቁጥር 02 በመምጣት መጠየቅ ይችላሉ፡፡
- . በተጨማሪ በአብክመ የግዥ መመሪያ ቁጥር 1/2003 መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ጨረታውን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
በምዕራብ ጎንደር ዞን የገንደውሃ ከተማ
አስ/ገ/ኢ/ትብ/ጽ/ቤት ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ቡድን