Published on: Addis Zemen ( ነሐሴ 26፣ 2012 ) /Place of Bid Competitions:ደሴ ከተማ
Remaining Time for Bid Submission
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የፓኬጅ ቁጥር፡- UIIDP AMH/DE/CW14/2013
በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የደሴ ከተማ አስተዳደር ከዓለም አቀፍ ለጋሽ ድርጅቶች፣ ከክልሉ እና ከከተማው መቀናጆ በጀት በመጠቀም በ2013 በጀት ዓመት UIIDP ፕሮጀከት የድጋፍ ግንብ (Retaining wail) ፕሮጀከት ማሠራት ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን ይጋብዛል፡፡
- በዘመኑ የታደሰ ሕጋዊ የጠቅላላ ሥራ ተቋራጭነት GC-7 እና በላይ ንግድ ፈቃድ ያለው/ላት፤
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው ፣
- የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ ፤
- ተጫራቶች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተቁ 2 እስከ 4 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው።
- ተጫራች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ በመከፈል መውሰድ የሚችሉ ሲሆን ከ 26/12/2012 እስከ 20/01/2013 ዓም ከግዥና ፋይናንስ ቡድን የግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ ቁጥር 6 ማግኘት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ለሚወዳደሩበት 100,000.00 (አንድ መቶ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትእዛዝ (ሲፒአ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ አለባቸው
- ተጫራቾች በጥቃቅንና አነስተኛ በተደራጁ ወጣቶች የሚሰሩ ስራዎችን ከጠቅላላ ስራው 10 በመቶ ኣውት ሶርስ እና ሰብኮንትራት ሰጥተው ለማሰራት ፈቃደኛ መሆናቸውን በደብዳቤ ሙግለጽ ይጠበቅባቸዋል። ፈቃደኛነቱ በደብዳቤ ያልገለጸ ተጫራች ከጨረታ ውድድር ውጭ ይደረጋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሀሳቡን ዋናና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን መምሪያ በግዥና ፋይናንስ ቡድን የግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ ቁጥር 6 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት እስከ 21/01/2013 ዓም 4፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ ጨረታው በዚሁ ሰዓት ይታሸጋል፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥና ፋይናንስ ቡድን የግዥ ኦፊሰሮች ቢሮ ቁጥር 6 በ 21/01/2013 ዓ.ም በ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡ ተጫራቾች ጨረታው ሲከፈት ከላይ ከተቁ 2 እስከ 4 የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋናውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ በግዥና ፋይናንስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0331116130 ወይም 0331124913 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
የደሴ ከተማ አስተዳደር ከተማ ልማትና
ኮንስትራክሽን መምሪያ