| Published on:Addis Zemen ( ኅዳር 10፣ 2013 ) | Place of Bid Competitions:አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ |
| Rough Estimation of Remaining Time for Bid Submission (don’t use it before check up!) |
Please Check the Countdown!
የጨረታ ማስታወቂያ
የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ለ2013 በጀት ዓመት የበራሪዎችና የበረራ ክሩዎች መመገቢያ አዳራሽ BC-7 ወይም GC-7 እና ከዚያ በላይ የግንባታ ፍቃድ ያላቸውን በግልፅ ጨረታ ቁጥር AFo3/2013 አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ስስዚህ በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች:-
- ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣
- የዘመኑ ግብር የተከፈለበት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ
- የዘርፉ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላው/ያላት/
- የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያለው/ያላት/
- የታክስ ከፋይነት ምዝገባ የምስክር ወረቀትና ግብር ከፋይ
- መለያ ቁጥር ወይም ቲን ሰርተፊኬት ያለው/ያላት/
- የተጨማሪ እሴት ታክስ/ቫት ተመዝጋቢ መሆኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችልና የትብብር ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /Bid Bond/ ብር 100,000.00 ( አንድ መቶ ሺ) ብር ስለዚህ ይህ ጨረታ ከወጣበት ህዳር 10 እስከ 25/2013 ዓ/ም በተከታታይ ባሉት አስራ አምስት (15) የስራና የበዓል ቀናቶች ውስጥ የማይመለስ ብር 150.00 መቶ/ በመክፈል የጨረታውን ሰነድ ደብረ ዘይት በሚገኘው አየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ ስዋና በር በመምጣት ሰነዱን መግዛት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ህዳር 26 ቀን 2013 ዓ.ም ከቀኑ 6፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከሰዓት 7፡30 ሰዓት ላይ ደብረ ዘይት ከተማ በሚገኘው ቁጥር 1 የአየር ኃይል መኮንኖች ክበብ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ፡ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው :
- ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 433 84 03 ወይም 011 433 80 40 የውስጥ መስመር 1330/1446 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
የአየር ኃይል ጠቅላይ መምሪያ